ንጉስ ከወደደህ እንዲህ ከጠላህም እንዲያ ይደረግብሀል!! (ሀብታሙ አያሌው)

April 15, 2019 ንጉስ ከወደደህ እንዲህ ከጠላህም እንዲያ ይደረግብሀል!! ሀብታሙ አያሌውእኔ ከምልህ በላይ ፎቶው ይነግርሃል።  ነገሩ መፅሐፍ ቅዱስ “ንጉስ ለወደደው እንዲህ ያደርግለታል” እንዲል…  —- ንጉስ ከወደደህ =  ለደህንነትህ ተጨንቆ እንዲህ በጠባቂ አጅቦ  በድፍን ኢትዮጵያ ተዘዋውረህ የዘረኝነት መርዝህን እንድትረጭ እድል ታገኛለህ። ንጉስ ከወደደህ = አጣና ይዘህ ወጥተህ መንግስት ላይ ዝተህ ህዝብ አስፈራርተህ ደህንነትህ ይጠበቅልሃል፤ ዛቻህን ፈርቶ […]

የጥላቻ ንግግርንና የሐሰት መረጃ ማሰራጨትን ለመከልከል የተዘጋጀዉ ረቂቅ አዋጅ ላይ የቀረበ አስተያየት፤ (ውብሸት ሙላት)

April 15, 2019 የጥላቻ ንግግርንና የሐሰት መረጃ ማሰራጨትን ለመከልከል የተዘጋጀዉ ረቂቅ አዋጅ ላይ የቀረበ አስተያየት፤ ውብሸት ሙላት ይህ ጽሑፍ የጥላቻ ንግግርንና የሐሰት መረጃ ማሰራጨትን ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተዘጋጀዉን ረቂቅ አዋጅ የሚመለከት ነዉ፡፡  የዚህ ጽሑፍ መንፈስም የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ መዉጣቱን በመደገፍ ነገር ግን ረቂቅ አዋጁ ከሕገ መንግሥቱ የማይጻረር፣ ኢትዮጵያ ተቀብላ […]

የዶ/ር አቢይ መንግስት አቢይ ችግር?!? ( አፈንዲ ሙተቂ)

April 15, 2019 የዶ/ር አቢይ መንግስት አቢይ ችግር?!? አፈንዲ ሙተቂ የዚህ መንግስት ዐቢይ ችግር በህዝብ የተመረጠ መንግስት በምርጫ እስኪተካው ድረስ ሀገሪቷን ወደ ዲሞክራሲያዊ ምዕራፍ ለማሸጋገር የተመሠረተ የባለ አደራ መንግስት መሆኑን መዘንጋቱ ነው። ይህ መንግስት የተመረጠው በኢህአዴግ ምክር ቤት ምርጫ እንጂ ኢትዮጵያዊያን በተሳተፉበት ህዝባዊ ምርጫ አይደለም።  የዚህ መንግስት አጣዳፊ ስራዎች መሆን የነበሩባቸው 1 ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ […]

የአድሎና የሴራ ፖለቲካ ማብቂያው የት ይሆን?!? (ሉሉ ከበደ)

April 15, 2019 የአድሎና የሴራ ፖለቲካ ማብቂያው የት ይሆን?!? ሉሉ ከበደ ያለፈውን አንድ አመት የተታለልንበት የተሞኘንበት አመት አድርገን እንቁጠረው። የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀያሰባት አመታት የተራበውን ቃላት  ሰብስቦ ፥የኢትዮጵያን ስም አንግሶ ፤አወድሶ ፥ በየመድረኩ እንደ ተዋጣለት ተዋናይ በሚማርክ አንደበት መነባንቡን ሲያሰማን አደነቅነው።ወደድነው ።. እውነተኛም ሰው ኢትዮጵያዊው ሙሴ ድንገት ተወለደ ብለንም ድምጻችንን ከፍ አድርገን አሞገስነው። ኢህአዴግ መሆኑ እስኪዘነጋን። […]

ከምንፈጃጅ እንበጃጅ !!! (ሳዲቅ መሀመድ)

April 15, 2019 ከምንፈጃጅ እንበጃጅ  !!! ሳዲቅ መሀመድ ዘር አስጠላኝ።ለምን ሰው በሰውነት ማእቀፍ ውስጥ ብቻ አይኖርም? ሰው መሆን አይበቃምን? የሚል ውስጣዊ ሙግት ጋር ግብግብ ገጠምኩኝ።ቀናትን ዘለኩኝ። የዘር ምስጢር አምላክ በክህሎቱ የሰራው ነውና በርሱ ስራ መግባት መስሎም ተሰማኝ።አሁንም እራሴን ጠይቃለሁ።ዘር በሚሉት ነገር መንገፍገፌ ለምንድነው ብዬ ከራሴ ጋር እሟገታለሁ።ለካስ ችግሩ ዘር አልነበረም።በመላው ኢትዮጵያ የጦዘው«ዘረኝነት» ቢሆን እንጂ። • […]

ኢትዮጵያ ላይ አትዶልቱ! (አስራት ብርሀኑ)

April 15, 2019 ኢትዮጵያ ላይ አትዶልቱ!  አስራት ብርሀኑ  * …ድብቅ ዓላማችሁ መቼም ቢሆን ይጋለጣልና በከንቱ አትፍጨርጨሩ፡፡ በአደባባይ ኢትዮጵያዬ እያላችሁ ከመጋረጃው ጀርባ የምታሴሩም ሆነ፣ በድፍረት ተሞልታችሁ በግልጽ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የምትባዝኑ መቼም አይሳካላችሁም — ኢትዮጵያ ከሥልጣን በላይ ናት፡፡ ኢትዮጵያ ከማናቸውም ጥቅማ ጥቅሞች በላይ ናት፡፡ ኢትዮጵያን የማያስቀድም ሥልጣን፣ ጥቅም ወይም ሌላ ነገር ተቀባይነት የለውም፡፡ ኢትዮጵያን ከራሳችሁ ሥልጣንና ጥቅማ […]

ኢትዮጵያ ወዴት እመራች ነዉ? – DW ዉይይት፦ የኢትዮጵያ ለዉጥና ነዉጥ

April 15, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/109120 ዉይይት፦ የኢትዮጵያ ለዉጥና ነዉጥ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድና መንግሥታቸዉ ዕለት በዕለት ሕይወት፤ሐብት፤ንብረት የሚያጠፋዉን፣ ሚሊዮኖችን የሚያፈናቅለዉን  ግጭት ማስቆም፣ ሕግና ሥርዓት ማስከበር አንድም አልቻሉም።ሁለትም አልፈለጉም፣ ሰወስትም ትዕግስታቸዉ እስኪያልቅ ስንት ሰዉ ሕይወቱን መገበር እንዳለበት አይታወቅም ኢትዮጵያ ወዴት እመራች ነዉ? ኢትዮጵያ ዉስጥ አምና በዚሕ ወቅት ሚሊዮነ-ሚሊዮናትን ያስፈነደቀዉ የሠላም፣ የዴሞክራሲ፣ የፍትሕ ብልፅግና ተስፋ ዘንድሮ ባመቱ […]

ከሸዋ ሮቢት እስከ ሃርቡ ከፀጥታ ኃይሎች ውጭ መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከለከለ – ቢቢሲ – አማርኛ

ከሸዋ ሮቢት እስከ ሃርቡ ከተማ ድረስ ባለው ዋናው መንገድ ግራ እና ቀኝ 5 ኪሎ ሜትር ድረስ ከፀጥታ አስከባሪ ኃይላት ውጭ መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከለከለ። ይህ የተነገረው በሰሜን ሽዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተውን የፀጥታ መደፍረስ ለመፍታት ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከፌደራል ልዩ ኃይል እና ከአማራ ክልል ልዩ ኃይል የተውጣጣ ጥምር የፀጥታ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ከገባ […]

Israel sends firefighters to assist in Ethiopian mountain blaze – Jerusalem Post

The mountains are one of the country’s main tourist attractions and have faced blazes on and off over the last two weeks. Its national park is home to several rare animal species By Ilanit Chernick April 15, 2019 Firefighters unravel hose. (photo credit: Marc Israel Sellem) Israel has sent a team of firefighters to Ethiopia […]

Israeli delegation lands in Ethiopia to help fight wildfire Arutz Sheva

Israel sends 10 firefighters to Ethiopia to help fight large fire which has raged for 2 weeks. Under the guidance of Prime Minister Binyamin Netanyahu and the Ministry of Foreign Affairs, the Ministry of Public Security and the Ministry of Defense, a special delegation of firefighters arrived in Addis Ababa on Sunday morning to help […]