የፀረ ጥላቻ ንግግር አዋጁ የሚያጠላው ጥላ ( በፍቃዱ ኃይሉ )

April 13, 2019 በዚህ የፖለቲካ ለውጥ ውስጥ አፋኝ ናቸው የተባሉት ሕግጋት ክለሳን ያክል «ለውጡን» ሕጋዊ ዋስትና የሚሰጠው ሌላ ነገር የለም። ይሁን እንጂ የፀረ ጥላቻ ንግግር አዋጅ ረቂቅ መውጣቱ በሕግ ክለሳ ሒደቱ ላይ የቅሬታ ጥላ አጥልቷል። በዚህ የፖለቲካ ለውጥ ውስጥ አፋኝ ናቸው የተባሉት ሕግጋት ክለሳን ያክል «ለውጡን» ሕጋዊ ዋስትና የሚሰጠው ሌላ ነገር የለም። ይሁን እንጂ የፀረ ጥላቻ […]

ሃገሪቱ ወደ አደጋ እየገባች መሆኑና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድርሷን የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አረጋግጫለሁ አለ

April 13, 2019 የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከመጋቢት 30 ቀን እስከ ሚያዚያ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ለአራት ተከታታይ ቀናት በመቐለ ከተማ ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል። በአራት ቀን ቆይታውም የ6 ወር የስራ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን፥ በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። […]

በደቡብ ክልል የዞን መዋቅር ለውጥ ግጭት 7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በሺዎች ተፈናቅለዋል

April 13, 2019 በደቡብ ክልል፤ የዞን መዋቅር ለውጥ ግጭት እያባባሰ ነው – እስካሁን “7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በሺዎች ተፈናቅለዋል” – “የዞን አስተዳደሩ ሙሉ በሙሉ ከስራ ውጪ ተደርጓል” – “መከላከያ ኃይል እንዲገባልን ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበናል” Addis Admass በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን፣ ጉማይዴ ወረዳ አካባቢ፣ ከዞን መዋቅሩ ጋር በተያያዘ በተከሰተ ግጭት እስካሁን ሰባት ሰዎች ህይወታቸውን […]

ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ የእግር ኳስ አካዳሚ ሊከፍት ነው

Source – Fana On Apr 12, 2019 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኑ አንጋፍ የእግር ኳስ ክለብ ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ አካዳሚ እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡ ይህንን በማስመልክትም የፊታችን ረቡዕ በአዲስ አበባ ስታድየም የእግር ኳስ ጨዋታዎች እንደሚካሄዱ ክለቡ በፌስ ቡክ ገጹ አስታውቋል። በዚህም ስምንት የታዳጊ እግር ኳስ ቡድኖች እርስ በእርስ የዋንጫ አሸናፊ ለመሆን ይጫወታሉ […]

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2020 ዓለም አቀፉን የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ውድድርን ልታስተናግድ ነው

April 12, 2019 Source – Fana አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2020 ዓለም አቀፉን የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ውድድርን ልታስተናግድ ነው። ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ ቦስተን ከተማ ዓለም አቀፉ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና አክስፖ በይፋ ተጀምሯል። በዓለም አቀፉ የቡና አቀነባባሪዎች ማህበር በተዘጋጀው በዚህ ግዙፍ ኤክስፖ ላይ ቡና በማምረት እና በማቀነባበር […]

ቤተ ክርስቲያንን ከጥቃት ለመታደግ: ቅዱስ ሲኖዶስ የእረኝነት፣ መንግሥት የሕግ አስጠባቂነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ፤ “ለዝምታም ኾነ ትዕግሥት መጠንና ልክ አለው!”

April 12, 2019 | by ethioexploreradmin | 0 Source: https://haratewahido.wordpress.com/2019/04/12/%E1%89%A4%E1%89%B0-%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8A%95-%E1%8A%A8%E1%8C%A5%E1%89%83%E1%89%B5-%E1%88%88%E1%88%98%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%8C%8D-%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5/https://haratewahido.files.wordpress.com/2019/04/theo-college4.jpg ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ለቤተ ክርስቲያን ሉዓላዊነት መከበር ድምፁን አላሰማም፤ አላወገዘም፤ መንግሥት፣ አገር የተባለች ቤተ ክርስቲያንንና ምእመናኗን ከጥቃት አልጠበቀም፤ የቅዱስ ሲኖዶሱ ዝምታ ይሰበር፤ ለመንጋው አለመጨነቅ ሊያበቃ ይገባል፤ መንግሥት፣ ከቃላት ባለፈ ችግሮች እንዳይደገሙ ግዴታውን ይወጣ! ቋሚ ሲኖዶሱ፣ ፓትርያርኩንና ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁን በመሸምገል ላይ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱን ያነጋገረ ሓላፊም […]

በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩና የሽብር ጥቃት በሀገሪቱ ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

April 12,2019 Source: https://fanabc.com/2019/04/%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%8B%B5-%E1%8B%A8%E1%88%99%E1%88%B5%E1%8A%93-%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%8D-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%88%A8%E1%8C%A0%E1%88%A9%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%88%BD/ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ እና የሽብር ጥቃት በሀገሪቱ ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ አቶ በርሃኑ ፀጋዬ በሰጡት መግለጫ እንደጠቆሙት፥ በሶስት የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ከተፈፀሙ የሙስና ወንጀሎች ጋር በተያያዘ የተቋማቱን የስራ ሀላፊዎች እና ባለሀብቶች ጨምሮ […]

የጦርነት አምሮታችንን ለመወጣት!!! (ደረጀ ደስታ)

April 12, 2019 የጦርነት አምሮታችንን ለመወጣት!!! ደረጀ ደስታ ደቡብ ኮሪያ ላይ በአጋርነት ለተዋጉ ኢትዮጵያውያን፣ ቼንቸዮን በተሰኘ ሥፍራ፣ የተሠራ የመታሰቢያ አዳራሽ ነው። እንደ ሙዚየምም ሆኖ ኢትዮጵያም ራሷን ታስተዋውቅበታለች። አንዳንዴ እንዲህ እሚያንቀለቅለን የጦርነት አምሮታችንን ለመወጣት፣ ችግር ካለበት አንዳንድ አገር ሄደን በአጋርነት ብንዋጋ ሳይሻል አይቀርም። ቢያንስ ሁላችንም እምንኮራበት የጋራ መታሰቢያ ይቆምልናል። አገራችን ውስጥ ግን – ወንድም ወንድሙን ወግቶም […]