ለመንግስት የተጻፈ ደብዳቤ” አዝናኝ እና አስቂኝ የሆነ ግጥም በበላይ በቀለ ወያ
April 12, 2019 0
ልዩ መግለጫ! የዜጎችን ሕይዎት በግፍ የቀጠፉ ፅንፈኞች ለፍትህ ይቅረቡ! (Global Alliance)

pril 12, 2019 Urgent Press Release Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) PO Box 1836, Rancho Cordova, CA 95741 Telephone: (877)746 -4384 www.GlobalAlliancefortheRightsofEthiopians.org info@defendethiopians.org All Lives Have Equal Value […]
የጸረ-ጥላቻ ንግግሩ አዋጅ የሚያጠላው ጥላ?!? (በፍቃዱ ኃይሉ)

April 12, 2019 የጸረ-ጥላቻ ንግግሩ አዋጅ የሚያጠላው ጥላ?!? በፍቃዱ ኃይሉበዚህ የፖለቲካ ለውጥ ውስጥ አፋኝ ናቸው የተባሉት ሕግጋት ክለሳን ያክል «ለውጡን» ሕጋዊ ዋስትና የሚሰጠው ሌላ ነገር የለም። ይሁን እንጂ የፀረ ጥላቻ ንግግር አዋጅ ረቂቅ መውጣቱ በሕግ ክለሳ ሒደቱ ላይ የቅሬታ ጥላ አጥልቷል!!! በዚህ የፖለቲካ ለውጥ ውስጥ አፋኝ ናቸው የተባሉት ሕግጋት ክለሳን ያክል «ለውጡን» ሕጋዊ ዋስትና የሚሰጠው ሌላ […]
ደቀ መዛሙርቱ ታሪክ ሰሩ ዝምታውንም ሰበሩ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

April 12, 2019 ደቀ መዛሙርቱ ታሪክ ሰሩ ዝምታውንም ሰበሩ!!! ዘመድኩን በቀለ• ሀገርን ከእነ ድንበሩ፥ ነፃነትን ከነክብሩ፥ ፊደልን ከነ ቁጥሩ፥ አንድነትን ከነ ጀግንነቱ ለሀገር ያስረከበች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይሄ ፈጽሞ አይገባትም። • ጮማውን ትበላላችሁ፥ ጠጉሩንም ትለብሳለችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳለችሁ፥ በጎቹን ግን አታሰማሩም። የሚል ኃይለ ቃል ያረፈበት ባነርም አጽፈው ይዘው ወጥተዋል። — ★ ዝምታ፣ ትዕግስትም ልክ አለው። ምእመናን ከቀጠሉ፣ […]
“በየቀኑ ሰው እየሞተ ነው መሸነጋገሉ ይቅር!” አቶ ለማ መገርሳ
April 12, 2019
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የትብብር ሰነድ (ወደብን ጨምሮ) ምላሽ ሳትሰጥ አምስት ወራት ሞላት – ዋዜማ ራዲዮ
April 12, 2019 የኢትዮጵያ መንግስት የወደብ አጠቃቀምን ጨምሮ ሌሎች የሁለትዮሽ የትብብር ሰነዶችን ለኤርትራ መንግስት ቢልክም ለወራት ከአስመራ ምላሽ አልተገኘም። ዋዜማ ራዲዮ ባለፈው አመት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት በሚል የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ቅድመ ሁኔታ ትተገብራለች” ካለ በሁዋላ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ አስመራ አቅንተው ፤ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ወደ አዲስ […]
አቶ ማሙሸት አማረ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
April 12, 2019 የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ «መኢአድ» ባካሄደዉ ስምንተኛ መደበኛ ድርጅዊ ጉባዔ የድርጅቱ ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረን የድርጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አብርሃም ጌጡን ፤ ምክትል ፕሬዚዳንት ደግሞ አቶ ሙሉጌታ አበበን አድርጎ ሾምዋል። የፓርቲዉ የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር በዛብህ ደምሴ በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት መካተታቸዉ ን የድርጅቱ የሥራ አስፈፃሚዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል።
ለሸዋ የብሄር/ዘር አወቃቀር አይሰራም – ግርማካሳ

April 11, 2019 የሚከተለው ሰነድ የተዘጋጀው እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ 1994 ነው። ይሄን የሕዝብ ቆጠራ ውጤት ዋቢ በማድረግ አንዳንድ ሐሳቦች ለማመላከት እሞክራልሁ። ከ 1994 ቀጥሎ በ 2007 የተደረገ የሕዝብ ቆጠራ አለ። ሆኖ የቆጠራው ሪፖርት የተሟላ አይደለም። በወረዳ ደረጃ ነዋሪዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ምን እንደሆነ የ2007 ሪፖርት አላስቀመጠም። በዚህ ጽሁፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋን እንጂ ማንነት/ብሄር ወይም […]
ለዘመናት በስልጣን ላይ ያሉት ስድስቱ አፍሪካውያን መሪዎች – ቢቢሲ / አማርኛ

Getty Images አጭር የምስል መግለጫ ከግራ ወደ ቀኝ፦ ቲዮዶር ኦኒያንግ-ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ፖል ቢያ-ካሜሩን፣ ዩዌሪ ሙሴቪ- ኡጋንዳ፣ ኢድሪስ ዴቢ-ቻድ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ-ኤርትራ፣ ዴኒስ ሳሶኡ ናጉኤሶ-ሪፓብሊክ ኦፍ ኮንጎ አምባገነን የአፍሪካ መሪዎች ሳይወዱ በግድ በህዝባዊ ተቃውሞ አልያም ሞት ካላሸነፋቸው በቀረ ስልጣን አሳልፈው ሲሰጡ ማየት የተለመደ አይደለም። ለዚህም የዚምባብዌው ሮበርት ሙጋቤ፣ የሊቢያው ሙአመር ጋዳፊ እንዲሁም ትናንት ከስልጣን የተነሱት የሱዳኑ ኦማር […]
ከጨው ማብዛት ጋር በተያያዘ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ – ቢቢሲ / አማርኛ

በምንመገበው ምግብ ምክንያት ብቻ በዓለማችን የ11 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት በየዓመቱ እንደሚቀጠፍ አንድ ጥናት ጠቁሟል። በጥናቱ መሰረትም ከሲጋራ በበለጠ ከአምስት ሰዎች አንዱ ከምግብ ጋር በተያያዘ ምክንያት ህይወቱ ያልፋል። በየዕለቱ የምንመገበው ምግብ፤ ዳቦም ሆነ ወጥ፣ የተቀነባበረ ሥጋም ሆነ ጣፋጭ ምግብ፤ በውስጡ የሚገኘው የጨው መጠን በምድር ላይ የምንኖርበትን ጊዜ የማሳጠርና የማስረዘም ከፍተኛ አቅም አለው። • የምግብ ምርጫዎ ስለማንነትዎ […]
