የመሬት ስርአት መቀየር አለበት – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

April 8, 2019 Source: Mereja TV Dr. Aklog Birara discusses land management revision Global Report on Food Crises is a report prepared by 15 leading global and regional organizations and released annually by the Food Security Information Network (FSIN), led by the UN Food and Agriculture Organization (FAO), the World Food Programme (WFP) and International […]
Assessing the One Year of Abiy’s Premiership – By Prof. Messay Kebede

April 8, 2019 “Men make their own history, but they do not make it just as they please; they do not make it under circumstances chosen by themselves, but under circumstances directly encountered, given and transmitted from the past.” (Marx) That in the year that passed since his rise to premiership, Abiy has accomplished great […]
A suggestion for Alessandra Mussolini: Show some empathy for Ethiopia

April 8, 2019 By Letters to the Editor April 5 Reading the April 2 Style article “Jim Carrey sketch draws fire from Mussolini’s granddaughter,” about the Twitter exchange between actor Jim Carrey and Alessandra Mussolini, the granddaughter of Italian fascist dictator Benito Mussolini, was as bizarre as it was heartbreaking. While pointing out American injustices, Ms. Mussolini […]
Commentary: Ogaden Basin: A mirage of wealth and a source of corporate greed

April 8, 2019 Source: http://addisstandard.com/commentary-ogaden-basin-a-mirage-of-wealth-and-a-source-of-corporate-greed-%EF%BB%BF/ Bashir Farah, For Addis Standard Addis Abeba, April 08/2019 – On February 27, 2019, a group of friends and I unexpectedly decided to travel to Hilala oil site without prior discussion. This unplanned journey turned to be a long trip towards Calub oil extraction site, the biggest in the Ogaden […]
የህዝቦች ወንድማማችነትና የአብሮነት መልካም እሴቶች በአፍራሽ ሃይሎች ተልዕኮ አይደናቀፉም-ኦዲፒ

On Apr 9, 2019 በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) የተሰጠ መግለጫ የህዝቦች ወንድማማችነትና የአብሮነት መልካም እሴቶች በአፍራሽ ሃይሎች ተልዕኮ አይደናቀፍም በአገራችን ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የፖለቲካ ምህዳሩ ሰፍቶ ማንኛዉም አካል በነጻነት የመደራጀት፣ የፈለገዉን የፖለቲካ አጀንዳ በሰላማዊ መንገድ እንዲያራምድ፣ የሀገራችን ህዝቦች ለዘመናት የታገሉለትና ዉድ መስዋዕትነት የከፈሉበት እዉነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እዉን እንዲሆን በርካታ ስራዎች በመሰራት […]
ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በአትያጵያ አገራችን ውስጥ በዐማራው ህዝብ ላይ እየተካሄደ ስለ አለው ህገወጥ የወረራ ጦርነትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ።

April 9, 2019 | by AAPO webadmin በአክራሪው ኦነግና በሌሎች ጽንፈኛ ሃይሎች በዐማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በአስቸቋይ መቆም ይኖርበታል። ሰፊው የዐማራ ሕዝብ ለዘመናት የኢትዮጵያን ነጻነትና ሉዐላዊነት ለማስከበር ውድ ህይወቱን እየገበረ ለትውልድ ባቆያት አገር ላይ ዛሬ እንደባይተዋር ተቆጥሮ በአክራሪ ጎጠኞች የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመበት ይገኛል። እነዚህ ታሪካዊ የዐማራ ሕዝብ ጠላቶች ሲመቻቸው በጋራ አለበለዚያም በተናጠል ላለፉት […]
እሽሩሩ ኦነግ (ከአንተነህ መርዕድ)

Posted by: ecadforum April 9, 2019 ከአንተነህ መርዕድን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለኦሮሞ ህዝብ መብት የተነሳሁ ነኝ ቢልም ባለፉ አርባ ዓመታት ለምን እንደቆመ ተግባሩ እያሳየን ነው። በተለይም በዚህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያን ወደየት ይዟት ሊሄድ እንደፈለገ በተግባር ያሳየን ስለሆነ ዛሬ ሁሉም በሚገባ ያውቀዋል። ሁሉን አካታች የሆነው የኦሮሞ ህዝብ በስሙ በሚካሄድ ወንጀል የአገሩ ህልውና አደጋ ላይ እየወደቀ ከሌላው […]
ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስት እንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁ !!

https://www.facebook.com/photo.php?fbid=2333436393386254&set=a.152746114788637&type=3&eid=ARBZ017xUDtulXxK_RMuPC3b5k87ho88RveaMO37RH0W5Gu2Sk-9o1NnjqyRv8TZkXgZAyanXGtxLeUQ ————————————— እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ ጦርነት ቀጠና እንዴት ሊለወጥ ቻለ? የእማራ ክልል መንግስት በእካባቢው የታጠቁ ሃይሎች ሲገቡና ሲወጡ አላየም ነበር? የኦሮሚያ መንግስትስ ከራሱ ሃይል ውጭ የታጠቀ ሃይል ሲያይ ማን ነህ ብሎ አይጠይቅም ወይ? ኦዴፓና አዴፓ በእርግጥ እየተነጋገራችሁ […]
አስራት ሰሞንኛ:- ከአቶ ማሙሸት አማረ እና አቶ ተስፋዬ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታ
etv የተደረገው የለውጥ ሂደት በጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች እይታ – ክፍል – 1
