ክርስቲያን የኦሮሞ ባለሥልጣናትን መረሸኑ ከወለጋ ተነስቶ ምዕራብ ሸዋ ደርሷል!!! (ዘመድኩን በቀለ )

2019-11-29 ክርስቲያን የኦሮሞ ባለሥልጣናትን መረሸኑ ከወለጋ ተነስቶ ምዕራብ ሸዋ ደርሷል!!! ዘመድኩን በቀለ * ሁኔታውን በአንክሮ ላየውኦነጎች ከምርጫው በፊት ኦህዴድን እያጸዱ ይመስላል!* ቀይ ሽብር ተመልሳ መጣች እንዴ? ገዳዮቹ ሥም ዝርዝር ይዘው የሚዞሩ ነው የሚመስሉት። ገዳዮቹ ደግሞ አይያዙም። ፖሊስም ለፈልጋቸውም የሚደክም አይመስልም። የግድያ ዜናውም ወደ ውጭ እንዲወጣ አይፈለግም። ••• አሁን ደግሞ ተረኛው ተረሻኝ የጀልዱ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ […]
መደመር ወይስ መጨፍለቅ?! (ውብሸት ታዬ)

2019-11-29 መደመር ወይስ መጨፍለቅ?! ውብሸት ታዬ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በበቃው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “የቀድሞ የጸረ ሽብር ሰለባዎች መንግሥትን ሊከሱ ነው” የሚለው ዜና ከወጣ በኋላ ስለጉዳዩ ብዙ ሰዎች ጥያቄ እያቀረቡ ነው። ወደዚህ ያደረሳችሁ ምንድነው? የሚሉም አሉ። የፍትሕ መበየን ጉዳይ ብቻ ነው። “የኋላውን ከረሱ የፊቱ የለም” ይባላልና እስኪ መለስ ብለን የተወሰኑ ነገሮችን እንመልከት። … . […]
ከዛይ ብሄረሰብ ሌላ ማን ይመስክር? (አብርሃ በላይ)

2019-11-29 ከዛይ ብሄረሰብ ሌላ ማን ይመስክር? አብርሃ በላይ እ.አ.አ. በ 1995 አዲስ አበባ እያለሁ፣ ከ12 የምዕራብ አውሮፓ አምባሳደሮች ጋር ወደ ዝዋይ ሀይቅ ተጓዝን። በዝዋይ ሀይቅ ላይ አምስት ደሴቶች አሉ። ወደ ውስጥ ራቅ ብላ አርሲ ድንበር አጠገብ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ የተሸፈነችው ደሴት ላይ የፅዮን ማርያም ገዳም ትገኛለች። ነዎሪዎቹ ትግርኛ -መሰል ቋንቋ ይናገራሉ። “መሰል” ያልኩት ከትግርኛው ውስጥ […]
ታሪክ እራሱን ሲደግም፤ KIL እና KIS፤ ኢሳት እና ኢትዮ360!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-29 ታሪክ እራሱን ሲደግም፤ KIL እና KIS፤ ኢሳት እና ኢትዮ360!!! ያሬድ ሀይለማርያም የኢትዮጵያን አንድነት የሚያቀነቅነው ኃይል ሁሌም አገሪቷ ክፉ ቀን ሲገጥማት እና ጭንቅ ቀን ሲመጣ ጎራ ለይቶ መፋለም እና እርስ በርሱ ማዶና ማዶ ቆሞ መወነጃጀል ይጀምራል። ይህ የተለመደ መገለጫው ሆኗል። ለምን ይሆን? የቅንጅት አመራሮችን መታሰር ተከትሎ በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ KIL እና KIS በሚል ጎራ እራሱን […]
South Sudan’s Kiir leaves for Ethiopia to attend IGAD summit – Sudan Tribune 05:46

Friday 29 November 2019 November 29, 2019 (JUBA) – South Sudan President Salva Kiir on Friday left the young nation for the Ethiopian capital, Addis Ababa. President Kiir, the Presidential Press Unit (PPU) reported on Thursday, was seen off at the airport by First Vice President Gen. Taban Deng Gai. While in Addis Ababa, the […]
ያመነችው ፈረስ በደንደስ የጣላት ህወሃት!መጨረሻዋ ምን ይሆን?!? (መስከረም አበራ)

2019-11-29 ያመነችው ፈረስ በደንደስ የጣላት ህወሃት!መጨረሻዋ ምን ይሆን?!? መስከረም አበራ የህወሃት አልከስምም ማለት የኦነግን ትጥቅ አልፈታም ማለት ያስታውሰኛል፣የኦነግ ትጥቅ አልፈታም ማለት የሲሳይ አጌናን ትንታኔ ለመጀመሪያ ጊዜ “Seriously wrong” ነገር እንደገጠመው የተረዳሁበትን ቀን ያስታውሰኛል? በዛው ይቀጥላል ብዬ ግን አላሰብኩም ነበር :)…..ይሄ ትጥቅ አልፈታም ዶክተር ኢንጅነር የተባለ አስማት ቀላጅ ፌስቡከር ስለ ትጥቅ መፍታት የቀለዳትን እርጉም ቀልድም ያስታውሰኛል። […]
Ethiopian Defense Minister Opposes Premier’s Party Merger Plan BNN Bloomberg19:13
Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed is facing opposition from one of his closest allies in his proposal to merge the ruling coalition into a new party. Defense Minister Lemma Megersa said he disagrees with the rushed merger of political parties, according to an interview with the Voice of America. […]
Conference on Land Policy in Africa opens with a focus on winning the fight against corruption in the land sector – African Union 11:41

November 28, 2019 Abidjan, Cote d’Ivoire 28th November 2019 – The Third Conference on Land Policy in Africa opened on November 25, 2019 in Abidjan. This year’s conference, hosted by the African Development Bank, is themed “Winning the fight against Corruption in the Land Sector: Sustainable Pathways for Africa’s transformation.” Corruption in the land sector […]
Ethiopia: Teffgate – a Dutchman’s Conning of the Ethiopian State
27 November 2019 Addis Standard (Addis Ababa) analysis By Zecharias Zelalem In February of this year, Ethiopians on social media were in a celebratory mood when the news broke of a nation’s festering wound being apparently bandaged up. The wound emanated from the knowledge that a Dutch food company, Ancientgrain BV, held a patent which monopolized […]
Samrawit Fikru, the tech genius behind Ethiopia’s version of Uber whose staff is 90 percent female – Face2Face Africa 16:41

Theodora Aidoo | Staff Writer November 28, 2019 at 04:00 pm CEO of Hybrid Designs, Samrawit Fikru. Pic Credit: Twitter “I am always obsessed with identifying the gap in our day-to-day lives,” says 29-year-old computer programmer Samrawit Fikru who has created Hybrid Design, a company in Ethiopia behind the most popular taxi app in the […]