ESAT Tikuret Habtamu and Tborne with Ato Solomon on EPRP

Mar 2019
የጠ/ሚ አብይ የትናንቱ ንግግር ልብ ብሎ ላዳመጠው ብዙ ነገር ይነግራል – (መስከረም አበራ)

March 24, 2019 መስከረም አበራ ከንግግራቸው መረዳት የሚቻለው ትችት እና ጥያቄን በገንቢነት ለመረዳት የሚቸገሩ ሰው መሆናቸውን ነው፡፡መንግስታቸውም የሚፀናውም በሙገሳ ብቻ ሳይመስላቸውም አልቀረም፡፡ዕለት ዕለት ሳናቋርጥ እንድናሞግሳቸው ከመፈጋቸው የተነሳ የሚያስሞግሳቸውን ስራ በሰሩባቸው ወራት ብዙ እንደተመሰገኑም ረስተውታል፤ በምስጋና ቢስነት ሊወቅሱንም ሞክሯቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ እርሳቸውን እና ቡድናቸውን በተመለከተ ከጠዋቱ የወረደላቸው መወድስ የምስጋና ግሽበት አምጥቶ ህዝብ እንዳይፈሩ እንዳደረጋቸው የሚገምትም […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር ላይ ጓደኛቸው…

March 24, 2019 https://youtu.be/Lm7Q39QSNpY ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር የሚደመጥ ነው። ብዙ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣ የመጨረሻ ማሰሪያ ቃላቸውም በኢትዮጵያ ቀጣይነት ላይ መሆኑ ደስ የሚል ነው። ሆኖም ፣ ፓርቲያቸው ኦዴፓ በአዲስ አበባ ላይ የወሰደውን አቋም፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚያደርገውን ማፈናቀል፣ እርሳቸው በተገኙበት ስብሰባ የህዝብ ስብጥርን ስለመለወጥ ጓደኛቸው አቶ ለማ ስላደረጉት ንግግር ምንም ሳይተነፍሱ […]
የመኢአድ አመራሮች ልዩነታቸውን በመፍታት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

24 March 2019 ነአምን አሸናፊ በመሀላቸው የነበረውን አለመግባባት በመፍታት ወቅቱ የሚጠይቀውን የፖለቲካ ቁመና በመላበስ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራሮች በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ በፓርቲው አመራሮች መሀል በተፈጠረ አለመግባባት የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረዘም ላለ ጊዜ ተገልለው የነበሩ ሲሆን፣ አሁን ግን አራት አባላት ባሉት ኮሚቴ ውይይት ሲደረግ ቆይቶ አመራሮቹ በጋራ ለመሥራት […]
የኢትዮጵያ ልሂቅ Vs እስክንድር (አቤል ዋቤላ)

March 24, 2019 አቤል ዋቤላ የኢትዮጵያ ልሂቅ የፖለቲካ ስልጣንን በመግራት ሂደት ውስጥ ከህዝብ ጎን ቆሞ አያውቅም። የፓሊቲካ ፓወርን ከተጋጨም የሚጋጨው በመንበሩ መቀመጥ ሲፈልግ ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ መንግስት ጨቋኝ እና አምባገነን ሆኖ ዜጎችን እንዲረግጥ እጀታ (enabler) በመሆን ሲያገለግል ነው የኖረው። አጭበርብሮ ያገኛትን እፍኝ የማትሞላ እውቀት ያለ ልክ አጋኖ እና አሽሞንሙኖ ወደ ባለጊዜው በመጠጋት፣ ባለጊዜው በድፍረት […]
Ethiopia: It is Much More Disappointing than Encouraging – Tegenaw Goshu

March 24, 2019 March 24, 2019 March 23, 2019Tegenaw Goshu Let me from the outset make myself clear as far as the very purpose of my comment is concerned. First, I have no any intention of provoking unnecessary and unproductive conversation on the article (s) of the Professor that made me not to remain silent […]
የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድ ቃለ ምልልስ – VOA

March 24, 2019 VOA Amharic : የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድን ስለ መገናኛ ብዙሃን ሚናና፤ የሚመራው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(ኦ.ኤም.ኤን) ስለሚያከናውነው ሥራ ጠይቀነዋል። https://youtu.be/rVxUaFyTU4U https://youtu.be/rVxUaFyTU4U ► መረጃ ፎረም – JOIN US
የ107 ፓርቲዎች ወግ! (በፍቃዱ ኃይሉ)

March 24, 2019 ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች የሚመሩበትን «በፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እንዲሁም በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር ሥርዓት ቃል ኪዳን» ፈርመዋል። ከቃል ኪዳኑ ይልቅ ዜና ሁኖ የሰነበተው እና ብዙ መቀለጃ የነበረው ግን «ኢትዮጵያ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች አሏት» የሚለው ጉዳይ ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ 80 ሲባሉ የነበሩት ፓርቲዎች ባንድ ጊዜ ዘለው 107 […]
የአማራ ክልል የተፈናቃዮች የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሜቴ ‹‹ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን ድጋፍ አልቀበልም›› ብሏል።

March 24, 2019 ‹‹ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን ድጋፍ አልቀበልም፡፡›› የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው የአማራ ክልል የተፈናቃዮች የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሜቴ ‹‹ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን ድጋፍ አልቀበልም›› ብሏል። የኮሚቴው ሰብሳቢና የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር ‹‹የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተፈናቀሉ ዜጎች ላደረገው ድጋፍ እናመሰግናለን፤ ነገር ግን የአማራ ክልል ተፈናቃዮች ያሉበትን ችግር ያላማከለ በመሆኑ የተፈናቃዮች አሰባሳቢ ኮሜቴ […]
አዲስ አበባ ከአቡጃ እና ከብራሰልስ ልትማር የሚገባት ተሞክሮ – ይርጋለም (PhD.)

March 24, 2019 ዘ-ሐበሻ በኢትዮጲያ ውስጥ ለተከሰተው ለውጥ የአዲስ አበባ ጉዳይ እንደ አንድ የለውጡ አቀጣጣይ ነዳጅ ቢሆንም ከተማዋ የለውጡን ትግል በመምራትም ሆነ በመሳተፍ የጎላ ሚና አልነበራትም። በዚህ ምክንያት አዲስ አበባ መቼነው ከእንቅልፏ የምትነቃው እየተባለች ስትወቀስ ቆይታለች። በእኔ እይታ አዲስ አበባ ለለውጡ ጉልህ ሚና ያልተጫወተችው አንቀላፍታ ሳይሆን ለዘመናት መፍትሄ ባላገኘው የማህበራዊ፤ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ችግር […]
