ስፍራህን አትልቀቅ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

March 24, 2019 ” አዲስአበቤ ወገብህን ጠበቅ አድርግ!” ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የጠቅላያችንን ማስፈራሪያ ከሰማሁ በኃላ ለሶስተኛ ጊዜ ገረብኩት። አሁንም ደጋግሜ አሳስባለሁ፣ ” አዲስአበቤ ከዛሬው የነገው የከፋ ነውና ለፍፁም ሰላማዊ ትግል ወገብህን ጠበቅ አድርግ!” https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2536612373035182&id=100000593319208Filed in:Amharic

የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! (ያሬድ ጥበቡ)

March 24, 2019 የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! ያሬድ ጥበቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር የሚደመጥ ነው። ብዙ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣ የመጨረሻ ማሰሪያ ቃላቸውም በኢትዮጵያ ቀጣይነት ላይ መሆኑ ደስ የሚል ነው። ሆኖም ፣ ፓርቲያቸው ኦዴፓ በአዲስ አበባ ላይ የወሰደውን አቋም፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚያደርገውን ማፈናቀል፣ እርሳቸው በተገኙበት […]

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

March 24, 2019 ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ 2019 (እአአ) በለንደን እንግሊዝ የኖረው የቴዎድሮስ ሹሩባ ሳይሆን የመይሳው መንፈስ ከመይሳው እናት ጋር አንድም ሁለትም እልፍም ሆነው ነው፤ ኢትዮጵያና ካሳ። በሹሩባው የገዘፈው ቴዎድሮስ ብቻ ሳይሆን […]

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? (መስከረም አበራ)

March 24, 2019 ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው ድርጊቶች “ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው” ያስባለው የስልጣን ጥም አላማው የኦሮሞ የበላይነትን ማስፈን እንደሆነ የሚያስረዱ ናቸው፡፡የኦሮሞ የበላይነት ፖለቲካ ደግሞ ሊያሳካቸው ከሚፈልጋቸው ዋና ነገሮች አንዱ አዲስ አበባን የኦሮሚያ ግዛት እና የጨፌ ኦሮሚያ ግዛት ማድረግ ነው፡፡ በህገ-መንግስቱ የኦሮሚያ ግዛት አካልም ሆነ የጨፌ ኦሮሚያ ተዳዳሪ ያልሆነችውን አዲስ አበባን የኦሮሚያ ግዛት የማድረጉ […]

Ethiopian Airlines was a symbol of national pride. Then disaster struck – CNN

https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fcnn.it%2F2UUkFXy%3Ffbclid%3DIwAR0IRvywY_Izkr050Wj6ob_ntT5sQgLNbmxdltOMYS_u5XlLXyssXk4PwRI&h=AT3TH1hBg8VbIpWUp7BuP0TgcwJfN_YA9hVEn1u54tkLRXh6Jq8nSxXlrolvqm1Tsmkqm6A4d3PDhjeN6Etj4jSI_NNW1GXCbnXOu0BSoKXQ_qPmn8SCqF9jWj2ADQ0z0g7LnyyuCG2NdSQmUA-dYKT8U2ge2UilmVqOzrkoUuyt7zNZ http://c.newsnow.co.uk/A/978751110?-1375:748 By Jenni Marsh, CNN Business Updated 12:56 AM ET, Sat March 23, 2019 Hong Kong (CNN Business)Ethiopian Airlines unveiled plans last October to build a mega-airport south of Addis Ababa. The new hub, it claimed, would handle 80 million passengers a year — the same volume as Heathrow in London.Airlines don’t normally build […]

Why it’s significant that the UK has returned the locks of hair of an Ethiopian king

Ethiopia is a storytelling nation in which Emperor Tewodros has a special place. Mohammed Girma, The Conversation Tewodros II, around 1860 | Wikimedia Commons [Licensed under CC-PD Mark] The recent announcement that a British museum will return two stolen locks of hair from a 19th century Ethiopian king was hailed as an “exemplary gesture of […]

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል?

March 24, 2019  – ኦነግ “ፊንፊኔ የኦሮሞ አንጡራ ሃብት ናት” ይላል – አረና ገና አቋም አልያዘም፤ በቅርቡ ይይዛል – ኦዴፓ የአዲስ አበባን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ እሰራለሁ ብሏል – ኦዴፓ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት ባይ ነው አዲስ አድማስ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አዲስ አበባ አሁን ባለው የህገመንግስቱ አንቀፅ 49 (ስለ አዲስ አበባ) በሚደነግገው መሠረት መገዛት […]

መንግሥት በየአካባቢው ቁጥራቸው እየተበራከቱ የመጡትን የጎበዝ አለቆችና ታጣቂዎችን በህግ አግባብ ሊያስታግሳቸው ይገባል – ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

March 23, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/103259 “መንግስት ጊዜ በማራዘም ፖለቲካዊ ቀውሱን ሊወጣው እንደማይችለው ተገንዝቦ …በየአካባቢው ቁጥራቸው እየተበራከቱ የመጡትን የጎበዝ አለቆችና ታጣቂዎችን በህግ አግባብ ሊያስታግሳቸው ይገባል።” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና (ኢ.ፕ.ድ) መንግሥት ጊዜ በማራዘም ፖለቲካዊ ቀውሱን ሊወጣው እንደማይችለው ተገንዝቦ በየአካባቢው ቁጥራቸው እየተበራከቱ የመጡትን የጎበዝ አለቆችና ታጣቂዎችን በህግ አግባብ ሊያስታግሳቸው ይገባል ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና […]

“የተራራቀ ትውልድ” ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

N March 23, 2019 ኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሰው ልጅ እርስ በርሱ በማይነጣጠልና ሊነጣጠል በማይችል ባሕሪያዊና ጠባያዊ መገለጫዎች የተሳሰረ እንደኾነ ይታወቃል፡፡ የሰው ልጅ ከመሰሉ ጋር በሚያደርገው ተፈጥሯዊ ግንኙነት ይወለዳል፡፡ ይወልዳል፡፡ ይባዛል፡፡ አንደኛው ትውልድ ሌላኛውን ትውልድ እንደሚያፈራው ኹሉ እርሱም በተራው ሌላ ትውልድን ያፈራል፡፡ አንዱ ከሌላው ጋር እንደተሳሰረው […]