የአገር ግንባታ ከየት ይጀምራል…? አዲስ አድማስ

Saturday, 23 November 2019 12:30 Written by  ናፍቆት ዮሴፍ     የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በአገሪቱ ላይ የሚታየው ፖለቲካዊ ቀውስና አለመረጋጋት እንዲሰክንና ሰላም መረጋጋትና አንድነት በአገሪቱ ላይ እንዲሰፍን የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት… በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ምሁራንን እየጋበዘ፣ በየወሩ ውይይት ለማድረግ ዕቅድ የነደፈ ሲሆን የመጀመሪያውን ውይይትም ‹‹የአገር ግንባታ ከየት ይጀምራል?›› በሚል ርዕስ ባለፈው ረቡዕ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ፒያሳ […]

የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው– አዲስ አድማስ

Saturday, 23 November 2019 12:32 Written by  አለማየሁ አንበሴ   – የመጀመሪያ ግባችን ምርጫ ማሸነፍ ሳይሆን አገር ማረጋጋት ነው           – ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶችን ሁሉ እንደግፋለን           – ከዚህ በኋላ አሃዳዊት ኢትዮጵያ መቼም አትፈጠርም           – አሁን በኢትዮጵያ ልክ ያልሆነው ነገር እየበዛ ነው           ወ/ሮ ቆንጂት ብርሃነ ይባላሉ፡፡ ገና የ10ኛ ክፍል ተማሪ እያሉ ነው በፖለቲካ ውስጥ ንቁ […]

As Ethiopian Jews celebrate Sigd, we’re still fighting for inclusion – Jerusalem Post 22:34

Ethiopian Israelis continue to be subjected to ongoing formal and informal discrimination in the areas of religion, education, employment, housing and health. By SHLOMIT BUKAYA/JTA   NOVEMBER 28, 2019 05:32 Ethiopian-Jews marking the Holiday of Sigd in Jerusalem on November 27 2019 (photo credit: MARC ISRAEL SELLEM RAMLA, Israel — This year, American Thanksgiving and […]