Ethiopian Airlines Denies Reports That Pilot in Boeing 737 MAX Crash Was Not Properly Trained -Time

By Jamie Ducharme March 21, 2019 Ethiopian Airlines said the pilot flying the Boeing 737 MAX 8 that crashed earlier this month was properly trained, as it hit back at reports that he had not practiced on a flight simulator designed for the new plane. Two reports — one from Reuters, and one from the […]

“የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር እንዳለበት ተገለጸ!!!” (ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ)

March 21, 2019 “የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር እንዳለበት ተገለጸ!!!”  ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲኢሳት (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2011)የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር በመሆኑ ይህንኑ እንዲወጣ ም ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አመራሮች ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስና ሌሎችንም ጨምሮ መንግስት ሕግን የማስከበርን ሃላፊነት እየተወጣ አይደለም ብለዋል። የፓርቲው መግለጫ እንዳመለከተው እጅግ […]

ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ “ለጸጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ዲግሪ አልሰጠሁም!፣ ሰራተኛዬም አይደለም!” አለ!!! (አበበ ገላው)

March 21, 2019 ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ “ለጸጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ዲግሪ አልሰጠሁም!፣ ሰራተኛዬም አይደለም!” አለ!!! አበበ ገላው የሜልበርን ዩኒቨርሲቲ (University of Melbourne) ከጥቂት አመታት በፊት ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ ያሰናበተውን ተማሪ አቶ ጸጋዬ አራርሳን በማስመልከት በሰጠው መግለጫ ግለሰቡ ጀምሮት የነበርውን ትምህርት ማቋረጡን፣ ከታዋቂው የዩኒቨርሲቲው የህግ ት/ቤት (Melbourne Law School) PhD አለመቀበሉንና በዩኒቨርሲቲውም እንደማይሰራ በድጋሚ አረጋግጧል። ምንም እንኳን ዩኒቨርሲቲው ከጥቂት […]

በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ዙሪያ ፍትሃዊ የሆነውን እይታዬ ላካፍላችሁ…!!! (ወንድወሰን ተክሉ – ጋዜጠኛ)

March 21, 2019 በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ዙሪያ ፍትሃዊ የሆነውን እይታዬ ላካፍላችሁ…!!!(ወንድወሰን ተክሉ – ጋዜጠኛ)ይድረስ ለምወዳችሁ ውድ የኦሮሞ ልጆች፣አክትቪስቶችና ፖለቲከኞች በሙሉበአዲስ አበባ ላይ ያነሳችሁትን ፍትሃዊ ያልሆነ የባለቤትነት ጥያቄን ታነሱ ዘንድ ትጠየቃላችሁ!!! —- **መነሻ- የኦሮሞ ነገድ ተወላጅ የሆኑ በርካታ ወዳጆቼ በአካልም (እንደአጋጣሚ ሆኖ በማህበራዊ ግንኙነታዊ ሰርክሌ ውስጥ የሚበዙት የኦሮሞ ነገድ ተወላጆች መሆናቸውን አሁን በቅርቡ ያወቅኩት እውነታ ነው)በስልክም «ወንዴ […]

“የአይወክሉንም መፈክር” ውሎ ሲያድር የጋራ እሴት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል!!! (ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ)

March 21, 2019 “የአይወክሉንም መፈክር”  ውሎ ሲያድር የጋራ እሴት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል!!!  ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ – ዶ/ር በኢትዮጵያ አገር ማፍረስ እንደ ቀልድ እና እንደ ዋዛ እየታየ ነው። አንዱ ስለሌላው ሙያ በልብ ነው ብሎ የመጠፋፊያ ቢላዋ ከሳለ እና ሌላውም ራሱን ለመከላከል የራሱን ቢላዋ መሳል ከጀመረ አብሮ ለመኖር እና አብሮ አገር ለመገንባት ሳይሆን ለመጠፋፋት እና […]

ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አራተኛው የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ!!!! (አያሌው መንበር)

March 21, 2019 ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አራተኛው የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ!!!! አያሌው መንበር እንደምናየው ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደአላስፈላጊ ቀውስና መሆን ወደሌለበት ጨለማ እየተመዘገዘገች ነው።ይህ ወቅት በእኔ እይታ አራተኛው ሲሆን የአፄ ምኒልክ ዘመን፣የ1960ዎቹ እና የ1980ዎቹ ከአንድ እስከ ሶስት ደረጃን የያዙ የሀገራችን ምዕራፎች ናቸው። አፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የምትባልን ሀገር ለእኛ ለማውረስ ሲሉ በጭቆና ውስጥ የነበሩትን ሁሉ ነፃነት እሰጣለው ሲሉ […]

UK returns Ethiopian emperor’s hair- BBC/AFRICA

Tesfalem Araia BBC Tigrinya BBCPieces of the emperor’s hair locks were taken as Pieces of the emperor’s hair locks were taken as trophiesThe British National Army Museum has returned to the Ethiopian government the hair locks of Emperor Tewodros II – more than 150 years after they were taken during the invasion of the African […]

የቃል ኪዳን ሰነዱ የማይመልሳቸው አስቸኳይ ቀውሶች

March 20, 2019 Source: http://wazemaradio.com/%E1%8B%A8%E1%89%83%E1%88%8D-%E1%8A%AA%E1%8B%B3%E1%8A%95-%E1%88%B0%E1%8A%90%E1%8B%B1-%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3/ ሰሞኑን ኢሕአዴግን ጨምሮ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ የአሠራር ስርዓት ቃል ኪዳን ሰነድ ፈርመዋል፡፡ ሰነዱን ታሪካዊ ሲሉ ያሞካሹት እንዳሉ ሁሉ፣ የለም ሀገሪቱ ካለችበት የፖለቲካ ውጥረት አንፃር ሰነዱ ከወረቀት የዘለለ ሚና አይኖረውም ሲሉ የሚከራከሩ አልጠፉም። ቻላቸው ታደሰ የሚከተለውን ፅፏል የድምፅ ዘገባ ከታች ይመልከቱ ዋዜማ ራዲዮ- ሰሞኑን ኢሕአዴግን ጨምሮ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ […]

Lion Air Boeing 737 Max 8 was reportedly saved by off-duty pilot day before deadly crash in Indonesia

March 20, 2019 / By Travis Fedschun | Fox News The day before a brand new Lion Air jet crashed into the sea shortly after taking off from Indonesia’s capital city last fall — likely due to an equipment malfunction — an off-duty pilot reportedly helped save the aircraft when it began to dive. The extra pilot was on the flight from Bali to […]