“ተወደደም ተጠላም ይህ የአሁኑ ሕገ መንግሥት መሻሻል አለበት!!!” (የአዴፓው አመራር አቶ መላኩ አላምረው፣ )

March 15, 2019 “ተወደደም ተጠላም ይህ የአሁኑ ሕገ መንግሥት መሻሻል አለበት!!!” የአዴፓው አመራር አቶ መላኩ አላምረው፣* “ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።” —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሠረቱም ያላካተተን ሕገ መንግሥት […]
አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ወቅት ቢኖሩ ዘመነኞቹ ምን ያደርጓቸዉ ነበር? (ሸንቁጥ አየለ)

March 15, 2019 አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ወቅት ቢኖሩ ዘመነኞቹ ምን ያደርጓቸዉ ነበር? ሸንቁጥ አየለ* ሁሉም ኦሮሞ ክርስቲያን ሊያሰላስላቸዉ የሚገቡ ቁልፍ ህሳቤዎች ጣሊያን በከፍተኛ ገንዘብ ስልጣን እና ጥቅማ ጥቅም ሊደልላቸዉ ታላቁን የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ እና የነጻነት ቀንዲሉን አቡነ ጴጥሮስን አግባባቸዉ:: “ኢትዮጵያን ለሮማ ካስገዛህልኝ….” ብሎ ሀሳቡን ሳይጨርስ አቡነ ጴጥሮስ እንዲህ አሉት:: “ኢትዮጵያ የእግዚአብሄር ሀገር ነች:: እንኳን የኢትዮጵያ […]
ከጨለንቆዉ ውጊያ በኋላ አፄ ሚኒሊክ ከሐረር ሽማግሌዎች ጋር ያደረጉት የስምምነት ሰነድ!! (አህመዲን ሱሌይማን)

March 15, 2019 ከጨለንቆዉ ውጊያ በኋላ አፄ ሚኒሊክ ከሐረር ሽማግሌዎች ጋር ያደረጉት የስምምነት ሰነድ!! አህመዲን ሱሌይማንሀበሻ አሁን ላይ የሚያስፈልጋት አፄ ሚኒሊክን የመሰለ መገረፍ ያለበትን እየገረፈ የሚያባር፣ ሰላም የሚፈልግን አቅፎ የሚያስጠጋ ፍርሃ አምላክ የሆነ አባት መሪ ነዉ!!— ከጨለንቆዉ ሽንፈት አንድ ወር በኋላ፣ የሐረር ሽማግሌዎች የሐረር ከተማን በማስተዳደር ላይ ንጉሡን ለማወያየት ወደ አፄ ሚኒሊክ መጡ። የሚከተለዉ ሰነድ ዉይይታቸዉን […]
የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! [ክፍል ፬] (አቻምየለህ ታምሩ)

March 15, 2019 የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! [ክፍል ፬]አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች አጀንዳ አድርገው ከሚንቀሳቀሱበት የፖለቲካ ጉዳያቸው ቀዳሚው የኦሮሞ ገበሬ «ከመሬቱ» አይፈናቀል የሚል ነው። ለዚህም ነው የገበሬውን መፈናቀል ተከትሎ በገበሬው ላይ ደረሰ ስለሚሉት የኑሮ ችግር፣ የማንነት መጥፋትና የክብሩና ኩራቱ መገፈፍ ከፍ አድርገው የሚያስጮሁት። ሆኖም ግን ግብዞች ስለሆኑ በኦሮሞ ገበሬ ላይ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ የሚደርስበት […]
Ethiopia crash may test Boeing’s success in defeating U.S. lawsuits -legal experts Reuters.co.uk

BMarch 14, 2019 / 10:01 PM Tom Hals, Brendan Pierson, Tina Bellon (Reuters) – The crash of Boeing Co’s 737 MAX 8 passenger jet in Ethiopia raises the chances that families of the 157 victims, even non-U.S. residents, will be able to sue in U.S. courts, where payouts are larger than in other countries, some […]
Addis Ababa – Insurers Face Large Claims After Second Boeing 737 MAX Crash

Published on: March 11, 2019 08:30 PM By: Reuters Members of the Ethiopian Airline Pilots’ Association mourn as they attend a memorial service for the Ethiopian Airlines Flight ET 302 plane that crashed, in Addis Ababa, Ethiopia, March 11, 2019. REUTERS/Maheder Haileselassie Addis Ababa – Boeing Co’s insurers face big claims from families of the […]
Boeing facing huge insurance claims from victims of Ethiopian Airlines MAX 8 crash – Travel Weekly

14 Mar 2019 Aircraft giant Boeing could be hit with massive insurance claims from families of Ethiopian Airlines crash victims, with initial payments potentially being in the millions of dollars. Reuters reported that initial payments would be made by Ethiopian Airlines’ insurers, but the company may look to recoup their money from Boeing’s insurers if it could prove that the […]
Why France is analyzing Ethiopian jet’s black boxes The Seattle Times

Originally published March 14, 2019 at 5:46 am 1 of 2 Two men carry suitcases containing the flight recorders from the Ethiopian jet, into the French air accident investigation authority,… (AP Photo/Christophe Ena) More The French air accident investigation authority has extensive experience in investigating crashes and other incidents involving commercial flights. It notably helps […]
አሁን ያለንበት ሁኔታ ታይቶ የማይታወቅ ንው! (ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ )

March 14, 2019
የቁጥሩ ምልክት እና የንስሯ ኢትዮጵያ ትንሳኤ!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 14, 2019 የቁጥሩ ምልክት እና የንስሯ ኢትዮጵያ ትንሳኤ!!! ዘመድኩን በቀለ በዚህ ዓለም በአሁኑ ጊዜ ምንም ነገር ባጋጣሚ የሚከሰት ብሎ ነገር የለም። በተለይ አሁን በምንገኝበት በጨለማው የዓለም መንግሥት ዋዜማ ላይ የሚፈጸሙ አሰቃቂ ተግባራቶች ሁሉ በቀመር የሚፈጸሙ ናቸው። ••• ተመልከትልኝማ ሲጀመር አውሮጵላኑ ወደቀ የተባለበት ስፍራ ካልጠፋ ቦታ በቢሾፍቱ አካባቢ ነው። ቢሾፍቱን ያዝልኝ። ቆሪጥንም አስታውስ። አንድ አልክልኝ። […]
