ኢትዮጵያዊነት ሲፋቅስ? (ደረጄ ደስታ)

March 13, 2019 ኢትዮጵያዊነት ሲፋቅስ? ደረጄ ደስታ  * ኢትዮጵያዊ ለመሆን የሚሊዮን ህዝብ ጋጋታ፣ የአጀብና የመንጋ ኳኳታ አያስፈልግም። ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተወለደ ሰው ብቻውን ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሳይቀይራት፣ ሌላ የብሄር ድሪቶ ሳያለብሳት፣ ብቻውን ሆኖ እንዳወደሳት፣ ታሪክን ትዝታውን እየጠጣ ሊሞት ይችላል።*  መገንጠል የግድና አይቀሬ ከሆነ ኩሩና ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ጎዶሎና ስንኩል አስተሳሰብ ካላቸው ኢትዮጵያውያንም መገንጠል ይቻላል!!! የኢትዮጵያ ድምፅ፣ በኋላ ደግሞ […]

“ደመቀ ያቺን ሰአት!!!” (ያሬድ ጥበቡ)

March 13, 2019 “ደመቀ ያቺን ሰአት!!!” ያሬድ ጥበቡ ከሌሊቱ አስር ሰአት (4:00 ኤ ኤም) ላይ የቲም ለማ ድራማ አላስተኛ ብሎ ቀስቅሶ ያናዘዘኝ “ተውኔት” ነው። ባለፈው ጊዜ እንዲህ ዓይነት ነገር የፃፍኩት አቶ መለስ ማረፋቸውን የሰማሁ ሌሊት ነበር። ልክ ፀጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ “ጴጥሮስ ያቺን ሰአት”ን በንዴት እንደፃፈው። —- አቶ ደመቀ በቢሮ መስኮታቸው ጋ ቆመው በሞባይላቸው ያወራሉ። አሻግረዉ […]

የ ETV ውትወታዋ የገባው አለን? ምን ፍጠሩ፤ ምንስ ይጠበስ እያለች ይሆን? (ዘመድኩን በቀለ)

March 13, 2019 የ ETV ውትወታዋ የገባው አለን?  ምን ፍጠሩ፤ ምንስ ይጠበስ እያለች ይሆን?       ዘመድኩን በቀለ★ ልብ በሉ የዚህ ሁሉ ሰቆቃ ዘጋቢና አቅራቢ ጉደኛዋ ETV ናት። የሰቆቃው ፈጻሚ ደግሞ ጠ.ሚ.ዶኮ ዐቢይ አህመድ የሚመራው የኦሮሞው ወኪል ኦህዴድ ነው። እናም ኢቲቪ ይሄን ስሜት ቀስቃሽ ዘገባ በዜና መልክ ሠርታ ሲታቀርብ ምን አስባ ነው ብሎ ያለመጠርጠር ጅልነት […]

የአብይ አስተዳደር የእሹሩሩ ፖለቲካ!!! (ሸገር ታይምስ መጽሄት)

March 13, 2019 የአብይ አስተዳደር የእሹሩሩ ፖለቲካ!!! ሸገር ታይምስ መጽሄት ዶ/ር አብይ አህመድ አሁን ከመቼውም ጊዜ በላይ ሸክማቸው የበረታ ሆኗል፡፡ በሀገሪቱ ካለፈው ስርአት ተጠቃሚዎችና ደጋፊዎች በስተቀር ለውጥ ጠያቂው ህዝብ ብዙ ነው፡፡ በለውጡ እንሳተፋለን የሚሉ የፖለቲካ ሀይሎች ለውጥ ጠያቂ ናቸው፡፡ የተለያዩ ህዝቦችን ወይም ማህበረሰቦችን እንወክላለን የሚሉ የፖለቲካ ልሂቃንና የፖለቲካ አክቲቪስቶችም ለውጥ እያሉ ይጮሀሉ፡፡ ከሁሉም አቅጣጫ የሚቀርበው […]

የመንደር ብሔርተኞች ድንቁርና. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

March 13, 2019 የመንደር ብሔርተኞች ድንቁርና. . . አቻምየለህ ታምሩየወረዱ ዘረኛ አስተሳሰቦች ተቋማዊ እየሆኑ ይገኛሉ። «ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም የሚሉን አሉ» ሲሉ ፈጥረው ሲናገሩ የሰማኋቸው ለማ መገርሳና ዐቢይ አሕመድ ናቸው። ይህ ፋሽስት ወያኔ በምርጫ 97 ማግስት «ሰው ወደ መቀሌ፣ ሀብቱ ወደ ቀበሌ» ተባልን ብሎ እንደፈጠረው ያለው ነውረኛነት ነው” —  እነ ዐቢይና ለማ የፈጠሩትን ነውረኛነት የተከተሉ አፍ […]

ያልጠገገው የሀዋሳ ቁስል!!! (ቢቢሲ)

March 13, 2019 ያልጠገገው የሀዋሳ ቁስል!!! ቢቢሲ ሐሙስ ሰኔ ሰባት ቀን 2010 ዓ.ም የሀዋሳ ከተማ ከዚያ ቀደም ብዙም የማታውቀው ዓይነት የብሄር መልክ ያለው ግጭት ካስተናገደች ስምንት ወራት አለፉ፤ ሆኖም ከተማዋ ጠበሳዋ የደረቀላት፣ የወትሮ ድምቀቷን መልሳ የተላበሰች አትመስልም። በግጭቱ ሰዎች ተደብድበዋል፤ ተገደለዋል፤ የመኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ተቋማት ተዘረፈዋል፤ ለህልውናቸው ዋስትና እንዳጡ የተሰማቸው ዜጎች ጨርቄን ማቄን ሳይሉ […]

Canada and U.S. reverse course, ground Boeing 737 Max 8 after Ethiopian Airlines crash

SourceURL:https://beta.theglobeandmail.com/business/article-canada-and-us-reverse-course-ground-boeing-737-max-8-after/ Canada and U.S. reverse course, ground Boeing 737 Max 8 after Ethiopian Airlines crash – The Globe and Mail ERIC ATKINS Transportation Reporter Adrian Morrow U.S. Correspondent Published March 13, 2019 Canada and the United States have joined dozens of countries in grounding the Boeing 737 Max passenger jet after two fatal crashes of […]

FAA Finds Similarities in Ethiopia, Indonesia Boeing 737 MAX Crashes – Statement Sputnik

13.03.2019 SourceURL:https://sputniknews.com/us/201903131073209972-usa-faa-boeing-737max-ethiopia-crash-probe/ FAA Finds Similarities in Ethiopia, Indonesia Boeing 737 MAX Crashes – Statement – Sputnik International The Federal Aviation Administration (FAA) said Wednesday that Sunday’s crash of a Boeing 737 MAX aircraft has “some similarities” with last year’s deadly crash of another Boeing 737 MAX 8 operated by Indonesia’s Lion Air. According to the FAA’s […]

At Ethiopian Airlines crash site, an outpouring of grief from victims’ families – The Washington Post

Workers erect floral installations at the scene of Sunday’s crash of Ethiopian Airlines Boeing 737 Max 8, which killed all 157 on board, near Bishoftu, Ethiopia. (Mulugeta Ayene/AP) By Siobhán O’Grady March 13 at 3:38 PM It’s been three days since an Ethiopian Airlines jet crashed en route from Addis Ababa to Nairobi, killing all […]

Pilots warned of ‘nose down’ Boeing 737 Max 8 problems before Ethiopia crash Star-Telegram, Texas18:42 Tue, 12 Mar

Pilots warn of autopilot descent on Boeing 737 Max aircraft | Fort Worth Star-Telegram problems before Ethiopia crash By Gordon Dickson ORDER REPRINT → March 12, 2019 05:35 PM, Updated 5 hours 18 minutes ago Southwest’s new Boeing 737 MAX Southwest Airlines’ showed off the new Boeing 737 MAX to employees on Friday. (September 23, […]