የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት! – (ሙሃዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

March 9, 2019↓ የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት! * ልጆች እንደ ዐዋቂዎች ሲሆኑ ያስደንቃሉ፤ ዐዋቂዎች እንደ ልጆች ሲሆኑ ግን ያሳቅቃሉ፡፡ * ሕዝብ ሞኝ አይደለም! (ሙሃዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባር የያዘ ኃይል በተቃራኒያችን እንዲመጣ […]
የጌዴኦ ስቃይና የሲዳማ ጥያቄ በደቡብ ( ኤርሚያስ ቶኩማ)

March 9, 2019 ↓ e የጌዴኦ ስቃይና የሲዳማ ጥያቄ በደቡብ ( ኤርሚያስ ቶኩማ) ሰሞኑን በስራ ጉዳይ ወደደቡብ ኢትዮጵያ በተጓዝኩበት አጋጣሚ የጌዴኦ ተፈናቃዮችን ለመጎብኘት እና ስለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጉዳይ ሰዎችን ለማናገር ሞክሬ ነበረ። ጌዴኦ ዲላ ከተማ በሚገኝ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ በምእራብ ጉጂ ዞን ከሚገኙ የዞኑ ከተሞች ማለትም ኤደራ፣ ብርብርሳ ቤራ፣ ቢሊዳ፣ ኤሌፋርዳ፣ ዲንቱ፣ ዲቢሣ፣ ቃርጫ እና […]
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በ አዲስ አበባ አስተዳደር መካከል የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቋመ

March 9, 2019 { -ms-touch-action: auto; touch-action: auto; } { -ms-touch-action: pan-x; touch-action: pan-x; } { -ms-touch-action: pan-y; touch-action: pan-y; } ,[touch-action=”pan-y pan-x”]{ -ms-touch-action: pan-x pan-y; touch-action: pan-x pan-y; } በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በ አዲስ አበባ አስተዳደር መካከል የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቋመ March 9, 2019 – Konjit Sitotaw — Comments ↓FacebookTwitterGoogle+EmailShare በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና […]
በጋራ እንቁም! የኢትዮጵያ ልዑላዊነትና የኢትዮጵያ ህዝብ ህልውና በግልጽ አደጋ ላይ ወደቀ

March 9, 2019 የካቲት 28/2011 ዓ.ም የኦሮሚያ መንግስት የሰጠው መግለጫ በኢትዮጵያውያን ላይ ግልጽ ጦርነት ከማወጅ ያልተናነሰ ነው፡፡ ዝርዝር ለመዘርዘር ጊዜ የለንም፡፡አደጋ ላይ ነን ምግባችንን ከምናጣፍጥባት ተራ ጨው ጀምሮ አዲስ አበባ ላይ ጥገኛ ነን፡፡አባቶቻችን ብቻ ሳይሆኑ ዛሬም ድረስ ያለነው ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባ ላይ ሁሉን ነገራችንን አፍሰናል፡፡ጥርጣሬ አልነበረንም፡፡ ግን ያላሰብነው በገሃድ እየሆነ ነው፡፡በገሃድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር […]
ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር (ክፍል ፩) – ከሙሉቀን ገበየው

March 9, 2019t አገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ለ27 አመታት ነግሶባት የነበረውን የአገዛዝ ስርእት በሰላማዊ የ ህዝብ ትግል ለመጣል ከፍተኛ ትግል የተደርገ ቢሆንም በስተመጨረሻ ለውጡን በመንግስትነት የሚመሩት ግን ስርአቱን የሚወክሉ “የለውጥ ፈላጊ” ወገኖች እንጂ በስርአቱ ተገፍተው በይፋ ሲታግሉት የነበሩ ስዎች ወይም የፖለቲካ ድርጅቶች ወይም የህዝብ ተውካዮች አይደሉም። ሆኖም ግን ለውጥ የሚፈልገው የተጨቆነው ህዝብ ከስርአቱ ከመጡ በመንግስት ዙፋን […]
የኢህአደግ አባል ድርጅቶች የተናጠል መግለጫዎች ጋጋታ ምንድነው?

March 9, 2019 አደፓ ፤ ኦዴፓና ህወሃት ባለፈው 24 ሰአት ውስጥ በየግላቸው አንዳንድ መግለጫዎችን አውጥተዋል። በሲዳማ ጉዳይ ውስጣዊ አንድነቱ እየተናጠ ያለው የደቡብ ክልል ሲቀነስ ከ4ቱ የኢህ አደግ ድርጅቱች 3ቱ በየግላቸው ይፋ ያደረጉት መግለጫ አጠቃላይ አንድምታ ሁሉም በተናጠል ለመፋለም የተዘጋጁበት ጦርነት ያለ መሆኑን የሚያመላክት ነው። ኦዲፓ በአዲስ አበባ ዙሪያ ስለተሰሩ የኮንዶሚኒዬም ቤቶች ጉዳይ ባወጣው መግለጫ […]
የኦቦ ለማ የኋላ ማርሽና የጃዋራዊያን አቧራ (ሳምሶን አስፋው)

March 9, 2019 የኦቦ ለማ የኋላ ማርሽና የጃዋራዊያን አቧራ ሳምሶን አስፋው | ቋጠሮ | “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው” በሚለው መሪ ቃል ኢትዮጵያን እንደ ሃገር ከውድቀት አፋፍ እንዳዳኑ የተነገረላቸው፤ ገጣሚው የውዳሴ ስንኝ ያሰናኘላቸው ፤ ባለቅኔው ስለጀግንነታቸው የተቃኘላቸው፤ አቀንቃኙ “አንድ ሰው ተገኝ” እያለ ያቀነቀነላቸው፤ ሽማግሌው “አንተን ያየ ቡዳ አይኑ ይፍሰስ!” ብሎ እንቱፍ እንቱፍ ብሎ የመረቃቸው፤ ታሪክ አዋቂው “ኢትዮጵያዊው […]
“አዲስ አበባ የሁላችንም የሆነች የጋራ መዲናችን ናት::ዘረኝነትንና ጨካኝ የዘውገኝነትን አሰላለፍ መታገል የሁላችንም ኃላፊነት ነው።” (አቶ ደመቀ መኮንን)

March 9, 2019 c
አክራሪ የኦሮሞ እስላሞችን ለመምከርና ከረሱት ለማስታወስ ያህል … (ዘመድኩን በቀለ)
March 9, 2019 አክራሪ የኦሮሞ እስላሞችን ለመምከርና ከረሱትን ያህል ነውዘመድኩን በቀለ ★ ምክሩ ኢትዮጵያዊውን ሙስሊም አይመለከትም!! ★ ኢትዮጵያዊውን ኦሮሞም አይመለከትም!! ★ ምክሩ ባለሜንጫዎችንና እጅ ለመጠምዘዝ ሞካሪዎቹን የሚመለከት ነው። ★ ይሄኛውም ጦማር ወንድማዊ ምክሬን ያለስስት፣ ያለ ገደብ የለገስኩበት ነው። በጥሞና ስሙኝ። የታጠቃችሁትን ሱሪ የታጠቀ ከዚህኛው ሰፈርም አለ። ለቀረርቶ፣ ለሽለላ፣ ለፉከራም የተሻለ ፎካሪ በዙሪያችሁ አለ። እናም በረድ ብትሉ መልካም […]
Widespread and possibly risky use of herbal medicines among pregnant women in Ethiopia

March 8, 2019 by University of Oslo A study of Ethiopian women’s use of traditional medicinal plants during pregnancy has come up with several surprises. The most worrisome is that most women don’t tell their doctors about the practice. Before Selamawit Seid Nega at the University of Oslo embarked on her ground-breaking study, the hypothesis […]
