Egypt and Sudan accept Ethiopia’s proposal to start filling GERD in June 2020, Ethiopian… Ahram Online 09:18

The three countries agreed to work towards an agreement by January 15, 2020 during US-mediated talks that took place earlier in November Mahmoud Aziz , Thursday 21 Nov 2019 File Photo: A general view shows construction activity on the Grand Renaissance dam in Guba Woreda (Photo: Reuters) Egypt and Sudan have accepted Ethiopia’s proposal to […]

State formation and disintegration in Ethiopia – LSE 13:49

Yohannes Woldemariam November 21st, 2019 A sense of political and economic marginalisation has grown among ethnic groups in Ethiopia, with violent outbreaks raising questions on the need for constitutional reform. To avoid state disintegration, a sustainable solution calls for a greater understanding of the relationship between various collective identities, and the shared experiences of inequality […]

ከልማታዊ አንባገነናዊነት ወደ የብልጽግና አንባ….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

Posted by admin | 2019-11-21 | 0 ከልማታዊ አንባገነናዊነት ወደ የብልጽግና አንባ….!!! ያሬድ ሀይለማርያም በልማታዊ ቅዠት አገሪቱን መቀመቅ የከተተው ኢህአዴግ ከቆየበት ልማታዊ አንባገነናዊነት (developmental dictatorship) እራሱን አድሶ፣ ህውሃትን አሰናብቶ፣ አጋሮችን አሳፍሮ፣ በውህደት ተጣምሮ ሌላ የአንባ…. መንገድ ሊጀምር መዘጋጀቱን ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ምክትላቸው በይፋ አስታውቀዋል። ብልጽግናን ያለመው ይህ የገዢው ፓርቲ ጉዞ ሁለት እድሎች አሉት። ከቀድሞው […]

ህወሀት የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄውም አካል እናድርገው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

Posted by admin | 2019-11-21 ህወሀት የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄውም አካል እናድርገው!!! ያሬድ ጥበቡ *  ከአሁን በኋላ በአዲስ የተደራጀው የብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ተወዳድሮ ያሸንፋልን? እንዲሁ በደምሳሳው ሳየው ወለጋን ኦነግ፣ ባሌ፣ አርሲና ሐረርን ጃዋር (ወይም እሱ የባረከው ፓርቲ)፣ ሸዋን እነ ዶክተር መረራ ያሸንፋሉ ብዬ ስገምት፣ ለብልፅግና የሚቀረው ጅማና ኢሉአባቦራ ብቻ ይመስላሉ…. —- ነገ የኢህዴን/አዴፓ 39ኛ አመት […]

ኢትዮጵያ ከግብፅ በዓመት 5መቶ ቢሊዮን ዶላር በመቀበል በግብፅ ቅኝ ለመገዛት ተስማማች! (ሚካኤል አራጌ)

2019-11-21 ኢትዮጵያ ከግብፅ በዓመት ከ 5መቶ ቢሊዮን ዶላር በመቀበል  በግብፅ ቅኝ ለመገዛት ተስማማች! ሚካኤል አራጌ አረብ ሃገራቶች ከሁሉም የአፍራካ ሃገራቶች ለይተው ኢትዮ ላይ ከድሮ ጀምሮ አንዴ በወረራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ወዳጅ መስለው የሚገቡት ኢትዮ በአመት ከሶስት ትራሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣውን ዝም ብላ እምታፈስላቸውን ነጩ ወርቌን(የውሃ ሃብቷን) በነፃ ለመጠቀም ለመሞዳሞድ ወይም እንዳትጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ ነው። […]

አስተሳሰብ (ፕሮፈሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

2019-11-21 አስተሳሰብ ፕሮፈሰር መስፍን ወልደ ማርያም በ1968 ይመስለኛል፤ ደርግ መሬትና ትርፍ ቤቶችን በአዋጅ ከወረሰ በኋላ እስከአንድ መቶሺህ ብር የሚያወጣ ኢንዱስትሪም ሆነ የንግድ ሥራ ማቋቋም ይቻላል የሚል አዋጅ አወጣ፤ በዚያን ጊዜ ግራ የገባኝ በ1967 የሀምሳና የመቶ ሺህ ድርጅቶች በአዋጅ ወርሶ በ1968 የአምስት መቶ ሺህ ብር ድርጅት ማቋቋም ትችላላችሁ ማለት የአእምሮ ዝገት ነው?? ወይስ የሰፊውን ሕዝብ የማስታወስ […]

ጀዋር ሙሃመድ በላስቬጋስ ከተናገረው መሀከል የሚከተለውን በጥሞና መርምሩ!!! (ታዬ ቦጋለ)

2019-11-21 ጀዋር ሙሃመድ በላስቬጋስ ከተናገረው መሀከል የሚከተለውን በጥሞና መርምሩ!!! ታዬ ቦጋለ 1. “… ወያኔን የታገልነው ጨቋኝ ስለነበረ ነው። እኛ  ከትግራይ ህዝብ ጋር አብረን እየኖርን ነው። ለወደፊትም እንኖራለን።” የሚለውን እንፈትሽ * አስተውሉ፦ ወያኔ ጨቋኝ ከነበረ አሁን የሚሞዳሞደው ምን ተገኝቶ ነው?!  ይህ ጠወልዋሌ እንዴት ድራማ እንደሚሠራና ጧት የተናገረውን ከሰአት እንደማይደግም!!! 2. “ኦሮሞ ገዳይ ነው በሚል አለምን ለማሳሳት […]