Khartoum Announces Deal on Filling Renaissance Dam in 7 Years – Asharq Al-Awsat 01:41

https://aawsat.com/node/1996606Khartoum Announces Deal on Filling Renaissance Dam in 7 YearsarticleenAA Khartoum Announces Deal on Filling Renaissance Dam in 7 Years Monday, 18 November, 2019 – 06:30 The Grand Renaissance Dam hydroelectric project in Ethiopia. (AFP) Khartoum – Cairo – Asharq Al-Awsat Sudanese Irrigation Minister Yasser Abbas said on Sunday that Egypt, Ethiopia, and Sudan have […]

Bogaletch Gebre, the Ethiopian women’s rights activist who fought to end female genital… CNN14:31

SourceURL:https://edition.cnn.com/2019/11/18/africa/bogaletch-gebre-obit-trnd/index.html Bogaletch Gebre, the Ethiopian women’s rights activist who fought to end female genital mutilation, has died – CNN ctivist who fought to end female genital mutilation, has died By Harmeet Kaur, CNN Updated 1926 GMT (0326 HKT) November 18, 2019 Source: CNNUS genital mutilation victims: It happens here 03:16 (CNN)Bogaletch Gebre, the Ethiopian women’s […]

ዲፋክቶ ወይስ ድንፋታ: አንቀጽ 39 እና ሀገር ምሥረታ

November 18, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com ፀሓፊ:- ቢኒያም ነጋሽ እ.ኤ.አ. ጥቅምት 27 2017 የካታሎኒያ ምክር ቤት ካታሎኒያ ነፃ አገር መሆኗን ያወጀበት ሥነ-ሥርዓት በትልልቆቹ የዓለም መገናኛ ብዙሀን በቀጥታ ጭምር የተላለፈ ነበር፡፡ ፓርላማው ይህን የመሰለ ቀልብ የሚይዝ ውሳኔ ያሳለፈው በአውራጃው ሥራ አስፈጻሚ የአንድ ወገን ውሳኔ በዚያው ወር መጀመሪያ ያካሄደውን የሕዝበ-ውሳኔ ውጤት መሠረት በማድረግ ነበር፡፡ የነፃ አገርነት እወጃውን ተከትሎም […]

የሰባተኛው ንጉሥ መንግሥት…!!!! (በዲያቆን ብርሃን አድማስ)

2019-11-16 የሰባተኛው ንጉሥ መንግሥት…!!!! ዲያቆን ብርሃን አድማስ ሰባተኛው ንጉሥ መሆናቸውን ደጋግመው የነገሩን ጠቅላይ ሚኒስትር በተሾሙ በሦስተኛው ወር ላይ ቀደም ብሎ የማውቃቸው ከኦሮሞው ብሔር የተወለዱ አንድ ትልቅ ሰው ጋር እንገናኛለን፡፡ እኝህ ሰው  በዕድሜም፣ በሥራ ልምድም በብዙ ነገር የበሰሉና ጠቅላይ ሚንስትሩን በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚያውቁ ሰው ነበሩ፡፡ እኝህ ሰው ጋር የተገናኘነው 5፡30 በሚወስድ የአውሮፕላን በረራ ላይ ስለነበር በቂ […]

የኢትዮጵያ ህዝብ የኔ የሚለው መንግስት እስኪፈጠር ድረስ ትግሉ መቀጠል አለበት!!! (ሉሉ ከበደ)

2019-11-18 የኢትዮጵያ ህዝብ  የኔ የሚለው መንግስት እስኪፈጠር ድረስ ትግሉ መቀጠል አለበት!!! ሉሉ ከበደ ሀዘናችንና ለቅሶአችን የሚቆምበት ምእራፍ የቱ ጋ እንደሆነ መተንበይም የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ዛሬ ህዝባችን እንዴት ይሆን የዋለው? ነገ ምን ይመጣበት ይሆን? እያልን በስጋት እዚያችው ሲኦል ምድር ኢትዮጵያ  ውስጥ ካለው ህዝባችን ጋር እዚህ በብዙ ሺህ ማይልስ ርቀት ላይ ያለነው ኢትዮጵያውያንም ተሰቃይተናል። ግንቦት 1983 […]

ማኅበረ ቅዱሳን ለዶ/ር ዐብይ ደብዳቤ ጻፈ!

2019-11-18 ማኅበረ ቅዱሳን ለዶ/ር ዐብይ ደብዳቤ ጻፈ! ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- በተለያዩ አካባቢዎች በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ስለመጠየቅክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ፡-  እርስዎ ስልጣን ከያዙ በሗላ 25 ቤተክርስቲያን ተቃጥለዋል!!! ክቡርነትዎ:- አስቀድመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ የሀገር ግንባታ የነበራትን ታላቅ ሚና ተገንዝበው ለቤተ ክርስቲያናችን አንድነትና ሰላም […]

አላልኳችሁም!? (ደረጀ ደስታ)

2019-11-18 አላልኳችሁም!? ደረጀ ደስታ ኢትዮጵያ  እንደ የመን እንደ ሶርያ ዩጎዝላቪያ ትሆናለች እየተባልን ነው። ይህ መቸም “አያ ጅቦ መጣልህ!” ተብሎ ህጻናትን እንደሚያስፈራሩት ነገር ቀልድ አይደለም። ያለው ሁኔታ አስፈርቶናል ያሉት እየተነበዩ፣ ያልናችሁን ካልሰማችሁን እሚሉትም እየታበዩ እሚናገሩት ሟርት አገር አያረጋጋም። በተለይ ለዛሬ ሁኔታ በእጅ አዙር ብቻ ሳይሆን በቀጥታ ተጠያቂ የሆን ሰዎች ይህን ስንናገር አያምርብንም። እነሱንም የናንተ ብቻ ጥፋት […]

ዲ ፋክቶ ስቴት – ጉዞ ወደ ፈንጂ ወረዳ!!! (አብርሃ በላይ )

2019-11-18 ዲ ፋክቶ ስቴት – ጉዞ ወደ ፈንጂ ወረዳ!!! በአብርሃ በላይ  ትህነግ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት እሱ ራሱ የማይቆጣጠረው ከሆነ ከኢትዮጵያ ተነጥሎ ለመሄድ አይኑን አያሽም ብዬ ነበር። የሆነውም እሱ ነው። የትህነግ የረጅም ጊዜ ባህርይ ለሚያውቅ – ይህ ክስተት እንግዳ አይሆንበትም። የገረመኝ ነገር ግን፣ “ዴ ፋክቶ ስቴት ኦፍ ትግራይ” (de facto state) ብሎ ትህነግ ሲያውጅ፣ ትህነግ […]