“ ቀበሮ ዳኛ ሆኖ በተሰየመበት ችሎት የበጎች ዕጣ ፈንታ የታወቀ ነው።…. !!!” ( ዘመድኩን በቀለ )

2019-11-14 ዛሬ ደግሞ ተረኛዋ ተዋናይ ኬሬያ ኢብራሂም ነች!!! ዘመድኩን በቀለ  መንግሥታዊ ሽብር ስለሆነ መፍትሄ የለውም። “ ቀበሮ ዳኛ ሆኖ በተሰየመበት ችሎት የበጎች ዕጣ ፈንታ የታወቀ ነው። ሳይታለም የተፈታም ነው!!!” ••• የመጀመሪያው ዕርድ ከፈጸሙብን በኋላ ዐቢይ አህመድ ቤተ መንግሥት ጠርቶ አላገጠባቸው። ቀጥሎ ደግሞ አክራሪዋ የሰላም ሚንስትትር ሙፈሪያት ካሚል መጥታ ፎጋግራ ተመለሰች። ••• በቅርቡ ደግሞ መርዘኛውና ተደብቆ ነዳፊው […]

ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

2019-11-14 ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም!  ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ * .ለመሆኑ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ስንት ሲሆን ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት የሀይማኖት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ሲቃጠሉ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? መንገድ ተዘግቶ ስንት ቀን ሰዎች በወጡበት ሲያድሩ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት ዩኒቨርሲቲዎች የግጭት ማዘእከል ሆነው ሲዘጉ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? . . […]

በድንክዬዎቹ ወያኔዎች እጅ መውደቅ በራሱ መረገም ነው፡፡ በቃን የምንልበት ሰዓት አሁን ነው (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-11-14 በድንክዬዎቹ ወያኔዎች እጅ መውደቅ በራሱ መረገም ነው በቃን የምንልበት ሰዓት አሁን ነው ከይኄይስ እውነቱ ኢትዮጵያ አገራችን ወያኔ በሚባል ድንክዬ ድርጅት እጅ ከወደቀች እነሆ ሦስት ዐሥርት ሊቈጠር የዓመት ተመንፈቅ ዕድሜ ብቻ ነው የቀረው፡፡ ደጋግሞ እንደተነገረው በረጅም ዘመን ታሪኳ ውስጥ እንዲህ ዓይነት ተዋርዶ ገጥሟት አያውቅም፡፡ አገዛዝ ስንነቅል እጅግ የከፋው በጉልበት ሲተከል፣ ፍዳችንን ያስቈጠረንን ከነቀልን በኋላ ጋሼ […]

አያቶላህ ጃዋር ግራኝ መሐመድ ከወንጀሉ ለመደበቅ የሚከተላቸው ስልቶች! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-14 አያቶላህ ጃዋር ግራኝ መሐመድ ከወንጀሉ ለመደበቅ የሚከተላቸው  ስልቶች!  አቻምየለህ ታምሩ ጆርጅ ኦርዌል ‹‹Notes on Nationalism›› በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ ብሔርተኛ ልሂቃን የራሳቸው ወገን የፈጸመውን ግፍ አለማውገዝ ብቻ ሳይሆን ግፉን ለመደበቅ ያላቸው ችሎታም አስገራሚ ነው ይላል። የአያቶላህ ጃዋር መሐመድ  ወታደሮች በትናንትናው እለት በሐረርጌ ውስጥ  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረሱትን ውድመት ለመደበቅ ኦ.ኤም.ኤን. የተባለው  የአያቶላህ ጃዋር […]

መንግስት እና መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የነፈጉት የድሬዳዋ እና ሐረር አሳሳቢ ሁኔታ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-14 መንግስት እና መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የነፈጉት የድሬዳዋ እና ሐረር አሳሳቢ ሁኔታ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ትላንት እና ዛሬ ከድሬዳዋ እና ከሐረር አካባቢ የሚደርሱን ዜናዎች እጅግ አሳሳቢ እና አስደንጋጭም ናቸው። በተለይም በምስራክ ሐረርጌ ቤተክርስቲያንን እና አማኒያዊያንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት እስከዚህ ምሽት ድረስ ቀጥሏል። ድሬዳዋም በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ እና ነዋሪዎችም የድረሱልን ጥሪ እያቀረቡ መሆኑን ሰምተናል። በእርግጥ ድሬዳዋ […]

ሐረርጌ እና ድሬዳዋ የክርስቲያኖች የሞት ቀጠና ሆነዋል!!! (ዳ/ን ኢንጂነር አባይነህ ካሴ)

2019-11-14 ሐረርጌ እና ድሬዳዋ የክርስቲያኖች የሞት ቀጠና ሆነዋል!!!  ዳ/ን ኢንጂነር  አባይነህ ካሴ ኹለት አብያተ ክርስቲያናት በምሥራቅ ሐረርጌ ዛሬ ተቃጥለዋል፡፡ የዋቅጅራ መድኃኔዓለም እና  የገልዲድ ቅድስት ማርያም አብያተ ክርስቲያናት ዛሬ ተቃጥለዋል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ ዛሬ  ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም.  እየኾነ ያለው አስከፊ ነው፡፡ ፩. በጋራ ሙለታ የገልዲድ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቃጥሏል፡፡   ፪. በጋራ ሙለታ የዋቅጅራ መድሃኔዓለም […]

ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም ድርጅቶች የውህደት ሰነዱን አፅድቀውታል – በኢህአዴግ ጽ/ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ

November 14, 2019 ‹ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም ድርጅቶች የውህደት ሰነዱን አፅድቀውታል››- አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ የኢህአዴግን የውህደት ጉዞ እውን ለማድረግ የተከናወነው የጥናት ሰነድ ወደተግባር እንዲገባ ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም የኢህአዴግ ድርጅቶች በየማዕከላዊ ኮሚቴዎቻቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ አጋር ድርጅቶችም የውህ ደቱን ጠቀሜታ በመገንዘብ ተግባራዊ እንዲሆን መወሰናቸው ተጠቁሟል፡፡ የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ […]

Are Ethiopians Losing Faith in Abiy Just Weeks After His Nobel Peace Prize? World Politics Review 15:33

Are Ethiopians Losing Faith in Abiy Just Weeks After His Nobel Peace Prize? Supporters of opposition leader Jawar Mohammed at a rally in Addis Ababa, Ethiopia, Oct. 24, 2019 (AP photo by Mulugeta Ayene). The Editors Wednesday, Nov. 13, 2019 Scores of people died in Ethiopia in late October after anti-government demonstrations descended into communal […]

Scientists Find a Spot Where No Life Can Survive. That’s Bad News for Alien Hunters. Live Science 07:45

By Yasemin Saplakoglu – Staff Writer Planet Earth  The Dallol hydrothermal pools are harsh environments. (Image: © Shutterstock) Unearthly greens and yellows color the scorching-hot landscape surrounding the Dallol volcano in northern Ethiopia. This alien-like world is filled with hydrothermal pools that are some of the most extreme environments on the planet — and some […]