የኦሮሞ አክቲቪስቶች ጥያቄና የጠ/ሚ አብይ ምላሽ – ልዩ የመረጃ ቲቪ ወቅታዊ ጉዳዮች ዝግጅት
November 10, 2019
የኢንተርኔት አጠቃቀም ነፃነት በኢትዮጵያ መሻሻሉን ፍሪደም ሃውስ አስታወቀ

November 10, 2019 ፍሪደም ሐዉስ የተሰኘዉ ዓለም አቀፍ ተቋም ሰሞኑን ባወጣዉ ዓመታዊ ዘገባ የ65 ሀገሮችን የኢንተርኔት አጠቃቀም ነፃነት ገምግሟል።ከነዚህም ዉስጥ ኢትዮጵያን ጨምሮ 16ቱ ሀገራት መሻሻል የታየባቸዉ ሲሆን በ33ቱ ሀገራት ግን የኢንተርኔት ነፃነት በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ገልጿል። በዘንድሮዉ የፍሪደም ሀውስ ጥናት መሰረት ከፍተኛ መሻሻል አሳይታለች የተባለችው ሀገር ኢትዮጵያ ናት። ሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ […]
የለየለትን ሃይማኖት ተኮር የዐደባባይ ጥቃትን የእርስ በርስ ግጭት አድርገው ባለሥልጣናት መግለጻቸው አሳዝኖናል

November 9, 2019 የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የለየለትን ሃይማኖት ተኮር የዐደባባይ ጥቃት፣ “የእርስ በርስ የቡድን ግጭት” አድርገው መግለጻቸው በእጅጉ አሳዝኖናል፡፡ – የካህናት እና ምእመናን ኅብረት ኮሚቴ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ ያለው የአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ ሣልሳይ ሒደታዊ መግለጫ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ […]
የዚያን ዘመን ሽኩቻ ለዚህኛው ዘመን የጎጥ ፖለቲከኞች ጥፋት ማቻቻያ ማድረግ በህሊና መሸቀጥ ነው!!! (ሳምሶም ዮሴፍ)

2019-11-09 የዚያን ዘመን ሽኩቻ ለዚህኛው ዘመን የጎጥ ፖለቲከኞች ጥፋት ማቻቻያ ማድረግ በህሊና መሸቀጥ ነው!!! ሳምሶም ዮሴፍ እንደኮራ ሄደ እንደተጀነነጠጅ ጠጣ ቢሉት ውሀ እየለመነየጎንደር ባላባት ሊጋባ በየነ! —- አንድ የዶ/ር አብይ አክራሪ ደጋፊ የሆኑ ምሁር በየትኛው መድረክ ላይ እንደሆነ ባላውቅም ስለሰሞንኛው የሀገራችን ሁኔታ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክር አስተላልፈው በዚህ መከረኛ ዩቲዩብ ተመለከትኩ(አዳመጥኩ) ምክሩም ሆነ ሀሳቡ ጥሩ […]
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት!!! (ግዮን መጽሄት)

2019-11-09 ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት!!! ግዮን መጽሄት* የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ደሞዝ የሚያስከነዳው ብቸኛው ከፍተኛ ተከፋይ የህክምና ተመራማሪ ዶ/ር ኤሌክትሮ ክበበው ….. በዓለም አቀፍ ደረጃ ካንሠርን በተመለከተ በሚካሄዱ ምርምሮች ላይ ከተሰማሩ እውቅ ተመራማሪዎች መሐል አንዱ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኤሌክትሮ ክበበው ይባላል፡፡ •~• ከወር በፊት ከዓለማችን እውቅ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ማዕከላት በአንዱ ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ የቀዶ ሕክምና የትምህርት ክፍል ዋና ኃላፊ […]
ዝም አንልም! ዝምታ ምርጫችንም አይደለም!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

019-11-10 ዝም አንልም! ዝምታ ምርጫችንም አይደለም!!! ያሬድ ሀይለማርያም በማህበረሰባችን ውስጥ ዝምታ ትልቅ ስፍራ አለው። ‘ዝምታ ወርቅ ነው’ ብሎም ያስባል። የኢትዮጵያ ሕዝብ በዝምታ ይደግፋል፣ በዝምታ ይቃወማል፣ በዝምታ የጠላውን ገለል ያደርጋል፣ በዝምታ ያልወደደውን ያበራያል፣ በዝምታ ፍርሃቱን ይገልጻል፣ በዝምታ ያባልጋል፣ በዝምታ ያጀግናል፣ በዝምታ ያሞስናል፣ በዝምታ አገር ያዘርፋል፣ በዝምታ ሌቦችን ይቀጣል፣ በዝምታ ግፍን ያጸናል፣ በዝምታ ግፏንን ያጽናናል፣ በዝምታ ግፈኞችን […]
በአዲስ አበባ ባንዲራ ይዞ መታየት ለፖሊስ ዱላና እስር እየዳረገ ነው!!! (የአሃዱ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ትእግስት ታንቱ)

2019-11-10 በአዲስ አበባ ባንዲራ ይዞ መታየት ለፖሊስ ዱላና እስር እየዳረገ ነው!!! የአሃዱ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ትእግስት ታንቱ ” ባልደራስ ነው የላከሽ! ” መርማሪ ፖሊስ ጥዋት 3:00 ገደማ ቢሮ ልገባ ታክሲ ይዤ ፒያሳ ደረስኩ ኦይል ሊቢያ አካባቢ ግርግር ተፈጥሮ ብዙ ሰዎች ተሰብስበዋል ። እኔም ሰዎች ወደ ተሰበስቡበት ተጠጋው ከዚያ ማህል ላይ አንድ ወጣት እድሜው […]
«ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት!!!” (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-10 «ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት!!!” አቻምየለህ ታምሩ አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ «የጋራ ታሪክ አለን ወይስ የለንም» በሚል ርዕስ ከሰሞኑ «ፖለቲከኞቻችን» ያከራከረበትን አንድ ፕሮግራም እየተከታተልሁ ነበር። የጋራ ታሪክ አለን የሚል አንጓ ይዞ የሚከራከረው ፖለቲከኛ ጭብጡን ለማስረዳት ኦሮሞ በኢትዮጵያ ታሪክና ስነ ጥበብ ጭምር አስተዋጽዖ ያለውን አስተዋጽዖ በመጥቀስ በምሳሌነት የኢትዮጵያ ዘፋኞችን ንጉሥ የሆነው ጥላሁን ገሠሠ ኦሮሞ በመሆኑ ታሪክ የሆነው […]
ገዥውም ተቃዋሚውም:- ኦዴፓ (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
2019-11-10
’መብት ከመጠየቅ አልፎ የመኖር እና ያለመኖር ጥያቄ ነው የሆነው’’… (ጋዜጠኛና የሰብ አዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ)
2019-11-09