Israelis are losing trust in the police –

Israel Pulse Danny Zaken November 8, 2019 Article Summary The trust that Israelis have in law enforcement is showing signs of sharp decline, with the police receiving the lowest marks of all the various state agencies. REUTERS/Ammar AwadIsraelis protesters, some of Ethiopian decent, take part in a demonstration against police brutality, following the death of […]
UN warns of east Africa locust invasion- BBC
Locust invasion: UN warning for Ethiopia, Kenya, Eritrea and Sudan 8 November 2019 The locusts are devouring tonnes of vegetation a day The UN has said that if an Ethiopian locust infestation is not brought under control then the crop-devouring insect could “invade” neighbouring countries. The Ethiopian government has called for “immediate action” to deal […]
Ethiopian takes over Igad mantle – Daily Nation 11:27

Ethiopian takes over Igad mantle after weeks of haggling Friday November 8 2019 Dr Workneh Gebeyehu, a former Foreign Minister of Ethiopia, who took over on November 7, 2019 as Executive Secretary of the Intergovernmental Authority on Development. PHOTO | FILE | AFP In Summary Dr Workneh Gebeyehu, a former Foreign Minister of Ethiopia, […]
Ethiopia Will Explode if It Doesn’t Move Beyond Ethnic-Based Politics – Foreign Policy 06:53

Oromo nationalism helped bring Abiy Ahmed to power, but it could also be his undoing. To hold the country together, the Nobel-winning prime minister needs to convince various ethnic groups that he and his new party represent all Ethiopians. By Addisu Lashitew November 8, 2019, 6:49 AM Jawar Mohammed, a member of the Oromo ethnic […]
የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ለሃገር ውስጥ ጋዜጠኞችና ለውጭ ሃገር ዲፕሎማቶች ስለህሊና እስረኞች የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ

2019-11-08
የጎንደር ምሕላ…!!! (ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ)

2019-11-2019 የጎንደር ምሕላ…!!! ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ ፍጹም ባላሰብኩበትና ባላቀድኩበት ሁኔታ በእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ሰሞን ጎንደር ነው ያለሁት፡፡ ለካ ጎንደር ከመጣሁ እንደዋዛ ዐራት ዐመት ተኩል ሆኖኝ ኖሯል፡፡ ትላንት የጥቅምት መድኃኔዓምንና የጻድቁ የአባ መብዐ ጽዮንን በዓል ከታቦተ መስቀል ጋር በዐመት አንድ ጊዜ ብቻ ወጥተው በሚከበሩበት ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ በሚያስተዳድሩት በመንበረ መንግሥት መድኃኔ ዓለም ደብር በልዩ ሁኔታ […]
ከደህንነት መ/ቤት ያፈተለከ ሚስጥራዊ መረጃ፡- ጄ/ል ሳሞራ ዬኑስ በሱዳን 8ሺህ ወታደር እያሰለጠኑ ነው!

November 8, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98324 በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ከሚፈፀሙ የተቀናጁ የወንጀል ተግባሮች፣ የብሔር ግጭቶች፣ የዜጎች መፈናቀል፣ ወዘተ በስተጀርባ የህወሓቶች እጅ እንዳለ ስንናገር ለአንዳንዶች ውሸት ይመስላቸዋል። በእርግጥ ለህወሓት አባላትና ደጋፊዎች በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ መረጃ ማቅረብ ቀርቶ ድርጊቱ ከዓይናቸው ስር የተፈፀመ ቢሆን እንኳን አምነው ለመቀበል ይቸግራቸዋል። ምክንያቱም እንዲህ ያለ የማፍያ ቡድን አባልና ደጋፊ መሆንን አምኖ ከመቀበል ይልቅ […]
በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጡ ወደፊት ሊጓዝ ይገባል ፤ መፍጠንም አለበት – አምነስቲ ኢንተርናሽናል

November 8, 2019 በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጡ ወደፊት ሊጓዝ ይገባል ፤ መፍጠንም አለበት ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኖቤል ተሸላሚው ጠቅላይ ሚኒስቴር ወደ ተግባር መግባት አለባቸው ተብሏል አምነስቲ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በቅርቡ የተገደሉትን ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ እንዲሁም በሃገሪቱ ለውጡን ተከትሎ ይሻስሃላሉ የተባሉና ጭራሽ ብሶባቸው ስለተገኙ አዋጆችና ድርጊቶች አስመልክቶ የለውጡ ሁኔታ እንዳሳሰበው ገልጿል። ዝርዝሩን እነሆ……………… Nobel Prize in Ethiopia must […]
የውሃ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትሩ ዶ/ር ስለሺ በቀለ ስልጣን መልቀቂያ ተቀባይነት አገኘ

November 8, 2019 የግል ምክንያቶቻቸውን በመግለጽ ከስልጣናቸውን ለመልቀቅ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ጥያቄ ያቀረቡት የውሃ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) እና የጤና ጥበቃ ሚንስትሩ አማር አማን (ዶ/ር) ናቸው። የውሃ ሚንስትሩን ጥያቄን ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ የተቀበሉ መሆኑን ምንጮቼ ነግረውኛል። የጤና ሚንስትሩ አሚር አማን የመልቀቂያ ጥያቄያቸውን ካቀረቡ ወራቶች ቢያልፉም እርሳቸውን የሚተካ ብቁ ሰው እስኪገኝ ድረስ በኃላፊነታቸው እንዲቆዩ […]
“ስምምነቱ ከመጠላለፍ የሚያወጣን ነው” አዴፓ – ቢቢሲ/አማርኛ

ከሰሞኑ የአማራን ህዝብ ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል። የጋራ መድረክም በመፍጠር በሚያስሟሟቸው አጀንዳዎች ላይ አብረው ለመስራት የተስማሙት ፓርቲዎች አዴፓ፣ አብን፣ አዴኃን፣ መአህድ፣ መላው አማራ ህዝብ ፓርቲና ነፀብራቅ አማራ ናቸው። ፖለቲካ ፓርቲዎቹ የተለያዩ ፕሮግራሞች፣ ርዕዮተ ዓለም ከመከተላቸው አንፃር እንዲሁም የአማራን ህዝብ ጥቅም አልወከሉም በሚል ከመወነጃጀላቸው ጋር ተያይዞ በምን አይነት ጉዳዮች ላይ […]