Will Ethiopia’s controversial new dam repeat the “world’s worst environmental disaster”? CityMetric05:44

By Timothy Clack The offending dam. Image: Mimi Abebayehu/Wikimedia Commons. Encompassing swathes of Ethiopia, South Sudan and Kenya, the Omo-Turkana Basin is one of the oldest landscapes in the world that is known to have been inhabited by Homo sapiens and is now one of the world’s most extraordinary examples of ethnic diversity. In the lower Omo Valley alone, […]
Ethiopia postpones autonomy referendum for ethnic Sidama – Fana news agency-Reuters14:47

ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia postponed by a week a referendum on self-determination for its ethnic Sidama community that would have created the country’s 10th autonomous region, Fana news agency reported on Tuesday. FILE PHOTO: Donkeys walk past a billboard that reads “Welcome to Sidama National Regional State” on the outskirt of Hawassa, Ethiopia July […]
በአፋር 17 ሰዎች መገደላቸውን የአፋምቦ ወረዳ አስተዳዳሪ ገለፁ

October 14, 2019 በአፋር ክልል፣ አፋንቦ ወረዳ፣ ኦብኖ ቀበሌ ሳንጋ የሚባል ጣቢያ ላይ አርብቶ አደሮች በሰፈሩበት አካባቢ ታጣቂዎች ፈፀሙት ባሉት ጥቃት የበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሁሴን አሊ ለቢቢሲ ገለፁ። ባሳለፍነው አርብ ከሌሊቱ 10 ሰዓት እስከ ቅዳሜ ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ተፈፅሟል ባሉት ጥቃት፤ 17 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን የስድስት ወር ህፃንን ጨምሮ […]
“ለአፋር ህዝብ በተለይም ለወጣቶች/ዱኮ ሂና እኛ የሸዋ ወጣቶች ከጎናችሁ እንደሆንን ለመግለጽ እንወዳለን።” – ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር

October 14, 2019 ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር በአፋር ክልል ጅቡቲና ኢትዮጵያን በሚያዋስነው አፋምቦ ወረዳ ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሶ ከ16 ሰው በላይ እንደሞተ እና ከ30 ሰው በላይ እንደቆሰለ አሁንም ቁጥሩ እንደሚጨምር እየተገለፀ ይገኛል። በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው የአፋር ህዝብ ፣ትናንት በወያኔ ህወህት ቁጥጥር ስር ወድቆ ሲበዘበዝ ቢቆይም ፣ አሁንም ገዥዎች የአፋርን ህዝብ ረፍት በመንሳት ህዝቡ እንዳይረጋጋ እና ለተረኝነት ብዝበዛ […]
የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ባጭሩ እና በረጅሙ
October 15, 2019 ባጭሩ“ኢህአዴግን በማዋሃድ ስም እኛ ህወሃቶች በበላይነት የማንቆጣጠረው አዲስ ፓርቲ ትምክተኞችና ጠባቦች ሊመሰርቱ ስለሆነ ብሄር ብሄረሰቦች፣ በተለይ የምናከብርህ የአማራ ህዝብና የምንወድህ የኤርትራ ህዝብ እንዲሁም መጎዳትህን አውቀን የአኖሌን ሃውልት ያሰራልንህ በነፍጠኞች ስትጨቆን የኖርከው የኦሮሞ ህዝብ የበላይንቴን ለማስመለስ እርዱኝ እንዲሁም ለአካልና ለህይወት መስዋትነት ተዘጋጁ ስል ጥሪዬን አቀርባለሁ።” ህወሃት ለዘላለም ላይቀየር ዝጓል! መልካም ትግል… በረጅሙ==================================የህወሓት ማእከላዊ […]
GERD talks should continue despite deadlock, Egyptian experts say – Ahram Online 16:22

A conference in Cairo saw Egyptian experts and former officials voice their concerns about the Ethiopian mega-dam and the stalled negotiations around it Bassem Aly , Tuesday 15 Oct 2019 FILE PHOTO: Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September […]
እስክንድር ይለያል !!! (ታመነ በየነ)

2019-10-14 እስክንድር ይለያል !!!ታመነ በየነ – ከዳላስ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣናቸውን እጅግ ከመውደዳቸው የተነሳ ስልጣን ከያዙበት ማግስት ጀምሮ ከህውሃቱ መለስ ዜናዊ በላቀ መልኩ ተክለሰውነታቸውን ለመገንባት የሄዱበት ርቀት እጅግ አስገራሚ ነው። በሌሎች ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች ሊሰሩ የሚገባቸውን አያሌ ጥቃቅን ክንውኖች ጭምር ራሳቸው ሲከውኑ ታዝበናል። ለዚሁ ገፅታ ግንባታ ይረዳቸው ዘንድ በዙሪያቸው በርካቶችን አስልፈዋል። እኒህ […]
የከብቶች አብዮት መጨረሻው ውርደትና ሞት! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

2019-10-15 የከብቶች አብዮት መጨረሻው ውርደትና ሞት! ሀይለገብርኤል አያሌው የጆርጅ ኦርዌል (animal farm)የእንስሳት እድር በሚለው ምርጥ ምናባዊ ድርሰት የዚህችን አለም አምባገነኖች መነሻና መጨረሻ በምሳሌ እያዋዛ ያስተምራል:: በድርሰቱ ያሉ የቤት እንስሶች የሰውልጅ አገዛዝ ላይ አምጸው አሳዳሬያቸውን በማባረር እራሳቸውን በእራሳቸው የማስተዳደር ስልጣን እንደተቆናጠጡ ያትታል:: በድሉ ዋዜማ ሁሉም ደስተኛ ለመሆን ቢችልም ውሎ ሲያድር ጥቂት አሳሞች ማህበረ እንስሳቱን በውሸት ትርክት […]
የኖቬል ሽልማቱ መዳረሻ!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-10-14 የኖቬል ሽልማቱ መዳረሻ!!! ኤርሚያስ ለገሰ የኖቬል ሽልማቱ በተሰጠ ሁለተኛ ቀኑ ደግሞ ከዚህ በፊት የገለጥነው እና የሽልማቱ ምክንያት ብለን የጠረጠርነው ነገር ሳይውል ሳያድር እየመጣ ይመስላል። በኢትዬ 360 “ዛሬ ምን አለ?” ፕሮግራማችን ” የኖቬል ሽልማቱ ነገር” በሚል ርዕስ ስንወያይ ” የኖቬል ሽልማቱ ኢትዩ-ኤርትራን እንደ ጭንብል ወስዶ መዳረሻው ግን ግብፅ ይሆናል” ብለን ነበር። ዶክተር አቢይ አህመድ ገንግኖ […]
የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት ምንድን ነው? (መስከረም አበራ)

2019-10-15 የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት ምንድን ነው? መስከረም አበራ ሃገራችን በአሁኑ ወቅት ከሞላ ጎደል ሁሉንም ነዋሪቿን በሚያሳስብና በሚያሰጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡የዚህ ስጋት ዋነኛ ምንጭ ማን ነው?የሚለው ግን በውል የተመረመረ አይመስልም፡፡ይህን የስጋት ምንጭ መመርመር በሞት እና ህይወት መሃል የምትገኘውን ሃገራችንን ለማዳን ይጠቅማል፡፡ሃገራችን አሁን የምትገኝበት ፖለቲካዊ ስጋት ዋነኛ ምንጭ መለዘብም መብሰልም ያልቻለው የኦሮሞ ብሄርተኝነት እንቅስቃሴ ነው፡፡እንደሚታወቀው ሃገራችን […]