ለጓድ ታዬ ደንድዓ ፦ የይዋጣልን ፋከራውን ተቀብለናል! አዎ ይለይልን! (አሰማህኝ አስረስ)

2019-10-08 ለጓድ ታዬ ደንድዓ ፦ የይዋጣልን ፋከራውን ተቀብለናል!  አዎ ይለይልን! አሰማህኝ አስረስ ጓድ ታዬ ደንደዓ እሳቸውና ምናልባትም በርካታ ጓዶቻቸው የሚያስቡትን: በተግባርም እያደረጉ ያሉትን ሀቅ እንዲህ እስከማስረጃው ሲሰጡን ባናመሰግንዎት የኢትዮጵያ አምላክ ይቀየመናል። እንግዲህ እርስዎ ስሜን እንደ ቀላል አንጠልጥለው ቢጠሩኝም አንድ ግምባር ውስጥ የምንታገል ጓዶች ስለሆንን በሌላ በኩል ደግሞ ታላቁን የኦሮሞ ሕዝብ የሚመራው ኦዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ስለሆኑ በማክበር […]

የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ! አቶ ዩሀንስ ቧያሌው

October 7, 2019 Source: https://amharaonline.org ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!! አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር። ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን አፍ ሊያዘጋ ይገባል ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራን የሚሳደብበት ጊዜ ለመጨረሻ ሊያበቃ ይገባል! ሚዲያ ከፍቶ ህዝብን የሚያባላ ውርጋጥ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ዶክተር አብይ ይህን ፅንፈኛ […]

“የሞቱት አምስቱም ሰዎች ንጹሃን ነዋሪዎች ናቸው” የሰሜን ሸዋ ዞን የፀጥታ ኃላፊ – ቢቢሲ/አማርኛ

ከቅዳሜ ጀምሮ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬና አካባቢው ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል። የሰሜን ሸዋ ዞን የሕዝብ ደህንነትና የሰላም ግንባታ መምሪያ ሃላፊ አቶ ካሳሁን እምቢአለ ለቢቢሲ እንደገለፁት “አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ከባለፉት ቀናት አንጻር መሻሻሎች አሉ፤ አሁንም ግን በተወሰኑ አካባቢዎች አለመረጋጋት ይታይባቸዋል” ብለዋል። •የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከለከለ •በሰሜን ሸዋ ዞኖች የፀጥታ […]

Ethiopian Airlines to buy Airbus A220 aircraft Air10104:35

Tuesday, 8 October 2019 Ethiopian Airlines to buy Airbus A220 aircraft Airbus is about to get a new order for the aircraft that was formally known as the CSeries, the A220. The customer is said to be the largest African carrier, the Ethiopian Airlines Group.  Airbus and Ethiopian are said to be on the cusp […]

Ethiopia denies GERD negotiations stalemate; says ready to resolve differences – Ahram Online 05:20

Construction of the Ethiopian Dam Ethiopia denied on Sunday that trilateral negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) have reached a dead end, asserting its readiness to resolve any differences that impede consultations with Egypt and Sudan. Abiy’s comments came one day after the Egyptian side announced that the negotiations on the GERD had […]

Egypt: Parliament Steps Up its Rhetoric against Ethiopia over GERD – Asharq Al-Awsat 03:55

Monday, 7 October, 2019 – 07:45 Ethiopian workers on scaffolding during construction of Grand Renaissance Dam near Sudanese-Ethiopian border (AFP/file photo) Cairo – Mohammed Abdo Hasanen Egypt has stepped up its rhetoric against Ethiopia after negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) reached a deadlock. Addis Ababa is building the dam on the Blue […]

የሚካኤል ጎርቫቾቭ ፕሮስትሮይካና፤ የአብይ አህመድ የመደመር ፖለቲካ !! ( አሥራደው ከፈረንሳይ )

2019-10-06 የሚካኤል ጎርቫቾቭ ፕሮስትሮይካና፤ የአብይ አህመድ የመደመር ፖለቲካ !! አሥራደው ከፈረንሳይ መንደርደሪያ : * ” አገሬ ተባብራ – ካልረገጠች እርካብ፤ ነገራችን ሁሉ – የዕንቧይ ካብ: የዕንቧይ ካብ “ (ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ) * ” የጨው ተራራ ሲናድ: ሞኝ ይስቃል፤ ብልህ ያለቅሳል “ (ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን) ማስታወሻ : ወገኖቼ ዛሬም መጣጥፌን በጥያቄ መጀመሩን መርጫለሁ፤ ጥያቄዎቹ በኔ […]

ኦሮማራ ጥምረት ኦሮማይ ሆኗል! ቀጣዩ አሰላለፍስ…!?! ( አንተነህ ሙሉጌታ)

2019-10-05 ኦሮማራ ጥምረት ኦሮማይ ሆኗል! ቀጣዩ አሰላለፍስ…!?!  አንተነህ ሙሉጌታ ተረኛ ባለስልጣን ነን ባዮች ወደ ስልጣን ለመምጣት ያበቃቸው አንድም ብዓዴንና ኦህዴድ በጥምረት በህዎሃት ላይ መነሳታቸው; አንድም የአማራና የኦሮሞ ሕዝብ ትግል መቀናጀቱ ህዎሃትን ከአራት ኪሎ መንቨሯ አፈናቅሎ ወደ መቀሌ በመባረሯ ምክንያት ነው። እንዳለመታደል ሁኖ ከዚህ ጥምረት ውስጥ አንደኛው ወገን በሌላኛው ላይ ክህደት ፈጽሟል። ኦህዴድ በብዓዴን ላይ; የኦሮሞ […]

ለፖለቲካዊ እሬቻ አንንበረከክም! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-10-07 ለፖለቲካዊ እሬቻ አንንበረከክም! ያሬድ ጥበቡ አስቀድመን እንደተነበይነው ኢሬቻ  በመስቀል አደባባይ ፖለቲካዊ ፕሮጀክት ነው። አንበረከክነው ብለው የፈከሩትም የአዲስ አበባን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነው። መልእክታቸውም የአዲስ አበባ ባለቤትነታችንን እናሳያችኋለን ነው። እናንተን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማችሁን ይዛችሁ ክርስትያናዊ በአላችሁን እንዳታከብሩ ከልክለን እኛ ግን የኦነግን ባንዲራ ይዘን መስቀል አደባባያችሁን ብንወረው ምን እንዳትሆኑ ነው የሚል መልእክት ነው ሊያስተላልፉልን የሞከሩት። ከተማችንን በአስር […]