“ሕዝብ በፍትሕ ሥርዓት ላይ እምነት ከሌለው፤ በመንግሥት ላይም እምነት አይኖረውም።” – የጠ/ፍ/ት ፕሬዚደንት መዓዛ አሸናፊ

May 17, 2019 “ሕዝብ በፍትሕ ሥርዓት ላይ እምነት ከሌለው፤ በመንግሥት ላይም እምነት አይኖረውም።” – የጠ/ፍ/ት ፕሬዚደንት መዓዛ አሸናፊ
ባቡሩ መስመሩን የሳተው መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

May 20, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/117972 ባቡሩ መስመሩን የሳተው መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ነው!(አቻምየለህ ታምሩ) ከሰሞኑ ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም. ስለተካሄደው መፈንቅለ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ብዙ እየተወራ ይገኛል። ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም በግፍ የረሸናቸው መኮንኖች ስም እየተጠራ መፈንቅለ መንግሥቱ ቢሳካ ኖሮ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ የተሻለ ይሆን እንደነበር ትንተና እየሰተሰጠው ነው። እኔ ግን መፈንቅለ መንግሥቱ […]
ከመላው ዐማራ ሕዝብ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ፡፡ መዐሕድ በጠቅላላ ጉባዔው ውሳኔ የስያሜ እና ዓርማ ለውጥ አደረገ፡፡

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ፡፡ መዐሕድ በጠቅላላ ጉባዔው ውሳኔ የስያሜ እና ዓርማ ለውጥ አደረገ፡፡ May 19, 2019 by Cherinet aapo ከዚህ ቀደም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሀገር ውስጥ በህቡዕ ለህግ የበላይነት፣ ለማህበራዊ ፍትኅ እና ለዴሞክራሲ መንሰራፋት በከፍተኛ ቁርጠኝነት እና ወኔ ሲታገል የነበረው የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በግንቦት ስድስት ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ […]
የሀኪሞች ነገር (ብርሃኑ ተክለያሬድ)

May 19, 2019 Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19582/ ሀኪሞች እየጠየቁ ካሉት ጥያቄና እያካሄዱ ካሉት አድማ ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ከፍተኛ ገመድ ጉተታ እየታየ ነው። በወዲህ በኩል ሁሉን ማዳፈንና ማድበስበስን ስራዬ ያለው “ለውጠኛ” “ሀኪሙ ዝም ብሎ አንገቱን ደፍቶ ችግሩን መቻል አለበት ምንም ጥያቄዎች የሉትም ካሉትም የልብ አውቃ የሆኑ መሪዎች በሂደት ይመልሱለታል” አይነት አስተያየት ሲሰነዝር፣ በወዲያ በኩልም ሀኪሞቹ የጠየቁትን […]
የአጼ ምኒልክ ሕዝባቸውን ይጋብዙበት የነበረው የግብር አዳራሽ
May 19, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95377 ይህ የምንመለከተው አጼ ምኒልክ ሕዝባቸውን ይጋብዙበት የነበረው የግብር አዳራሽን ነው። በአጼ ምኒልክ ዘመን በዚህ አዳራሽ ውስጥ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየቀኑ 3ሺህ ሰው እየገባ ሲመገብ እሁድ እሁድ ደግሞ ከሌላው ቀን ላይ 1ሺህ ተጨምሮ 4ሺህ ሰው ገብቶ ከምግቡ ይሳተፍ ነበር። አጼ ምኒልክ ግብዣ በሚያደርጉበት ወቅት ሁሌም ቢሆን ምገባው የሚጀምረው ከጥበቃዎች ነበር። ከእነሱ […]
ክልልነት ምን ማለት ነው? የመጨረሻ ግቡስ ምንድነው? ለምንስ ያሰጋሃል? (ዳንኤል ገዛህኝ)

2019-05-18 ክልልነት ምን ማለት ነው? የመጨረሻ ግቡስ ምንድነው? ለምንስ ያሰጋሃል?ዳንኤል ገዛህኝ ውዝፍ እና አዳዲስ የክልልነት ጥያቄዎች በተደራጀ መልኩ አደባባይ እየወጡ ነው፡፡ ይህ የሚያስደነግጠውና የሚያስቆጣው ወገንም አለ፣ የፌደራል ሥርዓትን የሚደግፈው ጎራም ቢሆን፡፡ ግን ክልልነት የመጨረሻ ግቡ ምንድነው? – የፌደራል ሥርዓቱ «በመርህ ደረጃ» እስከ ዞን እና ወረዳ ድረስ እራስን የማስተዳደር ዓላማ አለው፤ – ክልል መሆን ግን የሚለየው […]
ቆይታ ከመምህርት መስከረም አበራ ጋር [አንዳፍታ]
2019-05-18
የሸገር ነገር… (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-18 የሸገር ነገር…አቻምየለህ ታምሩ አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባ ቀደምት ኗሪዎች አፈናቅሎ የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት […]
ከአድዋ ድል በኋላ ኢትዮጵያ ያተረፈችውና ያጎደለችው (አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ)

2019-05-18 ከአድዋ ድል በኋላ ኢትዮጵያ ያተረፈችውና ያጎደለችው አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ ከአድዋ ድል በኋላ ምን ተረፈን ምን ጎደለን በተከታታይ የአስተዳደሩን መሪውን የጨበጡት ለሕዝብ ምን ቱርፋት አስገኙላት ብለን ብንጠይቅ የምናገኘው መልስ በሚከተለው የቀረበው ይሆናል፡፡ እናት አገራችን ለሺ ዘመናት ነጻነቷን ጠብቃ ለመኖሯ ቀደም ሲል በቅዱስ መጽሐፍ ስሟ ሲጠቀስ የኖረች በኋላም የእስልምና ሃይማኖት መሪና መሥራች ነቢዩ መሐመድ በሕግ […]
“የኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ በተለይ የጌድዮ ተፈናቃዮችን በሐይል ወደ ቀያቸው እየመለሰ ነው!!!” (የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ መግለጫ)

2019-05-18 “የኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ በተለይ የጌድዮ ተፈናቃዮችን በሐይል ወደ ቀያቸው እየመለሰ ነው!!!”የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ መግለጫ • ባለፈው ዓመት በጎሳዎች መሐል በተነሳ ግጭት በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ተሰደዱ። Refugees International (RI) የኢትዮጵያ መንግስት ያለ በቂ ጥናት በሐይል አስገድዶ ወደ ነበሩበት ቀዬ ለመመለስ እያደረገ ያለውን ጥረት በፅኑ ይኮንናል። የRI አንጋፋው የመብት ተሟጋች የሆነው ማርክ […]