Former head of Ethiopian intelligence charged in absentia – Reuters

May 7, 2019 ADDIS ABABA (Reuters) – The former head of Ethiopia’s intelligence service was charged in absentia on Tuesday with misuse of power and corruption, part of an ongoing crackdown by Prime Minister Abiy Ahmed’s government on senior security officials suspected of human rights abuses. Details of the two charges against Getachew Asefa, former […]
Ethiopia: Inflation Hits Eight-Month High
Addis Fortune (Addis Ababa) 4 May 2019 By Fasika Tadesse The report indicates that food inflation rate reached 14.5pc, a three percentage point increase, while non-food inflation remained at 11pc, marking a slight rise of 0.2 percentage points. Headline inflation, an indicator of the cost of living, soared to 12.9pc last month, marking the highest rate […]
11 people killed near Kenya-Ethiopia border – The Standard

Tension remained high in Marsabit County along the Kenya-Ethiopia border following the killing of 11 people in Forolle area over a dispute on a watering point Reports indicated that fierce fighting between locals in North Horr constituency and the militia entered the second day on Tuesday. Locals said two people were also wounded and another […]
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር ስርዎ-መንስዔ፤ ህገመንግስታዊ የጎሳ ፖለቲካ (በዶ/ር አበራ ቱጂ )

May 7, 2019 Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/46641 ሚያዚያ 28፤ 2011 ዓ፣ ም ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በኢትዮጵያ የተስፋ ጎህ ቀዶ ነበር። ነግር ግን በጎሳ መካከል የሚፈጠረው ችግር የአገሪቱን ዜጎች በእጂጉ እያሳስበ ነዉ። በአገሪቱ በጎሳ ክልል መካከል እየተፈጠረ ያለው ችግር ሁሉንም የአገራችንን ክፍል እያዳራሰ ነው። በኢትዮጵያ ወደ 2.5 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ በአገሩ ውስጥ መፈናቀሉን መንግስት […]
“የመናገር ነጻነት በአሁኗ ኢትዮጵያ የት ደርሷል” (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

May 7,2019
ኢትዮጵያውያን በየመን ኤደን ከተማ በስታዲየም ውስጥ ታስረው ይገኛሉ – አይ ኦ ኤም

May 7, 2019 ኢትዮጵያውያን በየመን ኤደን ከተማ በስታዲየም ውስጥ ታስረው ይገኛሉ-አይ ኦ ኤምበመሀመድ ሚፍታህ በየመን አደን ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን በስታዲየም ውስጥ መታገታቸው ተሰማ። እነዚህ አፍሪካውያን በደቡባዊ የመን በሚገኙ በአደን፣ ላዥ እና አቢያን ከተሞች ታስረው እንደሚገኙ በየመን የአለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት፣ አይ ኦ ኤም፣ ቃል አቀባይ የሆኑት ኦሊቪያ ሔዶን ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከታገቱት አብዛኞቹ ወደ ሳኡዲ […]
“አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን” (ዳንኤል ክብረት)

May 7, 2019 “አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን” እኛስ ከየትኞቹ ወገን ነን? እርስዎ ከየትኛው ክፍል ነዎት? ዳንኤል ክብረት በአሁኑ ጊዜ አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን አለን፡፡ ፩ኛ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ፤ ኢትዮጵያም በእነርሱ ውስጥ ያለች፦ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ልዩ ናት፡፡ በሀገራቸው ውስጥ ሆነው፣ ችግሯን እና መከራዋን ሁሉ አብረው ተቀብለው፤ ቢያዝኑም ሳይማረሩባት የሚኖሩ ናቸው፡፡ አቡነ ሺኖዳ «በአካል ካለችው ልብ […]
ብሔርተኛ በራሱ መቆም የማይችል ጥገኛ ተዋሲያን ነው (ስዩም ተሾመ)

May 7, 2019 ብሔርተኛ በራሱ መቆም የማይችል ጥገኛ ተዋሲያን ነው ስዩም ተሾመ አብዛኛው #የአብን አባልና ደጋፊ #አማራ የሚለውን ስም ሳይጠቅስ ከእኔ ፊት የመቅረብ አቅምና ድፍረት የለውም፡፡ የህወሓትና ኦነግ አባላትና ደጋፌዎች በየፊናቸው ትግራይ ወይም የኦሮሞን ህዝብ ስም ሳይጠሩ አንዳች ነገር ማድረግ ሆነ መናገር አይችሉም፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ብሔርተኞች ከሰው ተርታ ቆመው ማውራት የቻሉት ከራሳቸው ይልቅ “እንወክለዋለን” ያሉትን […]
የጎሳ ፖለቲካ በሕግ እንዴት ይታገድ? (ሀይለገብርኤል አያሌው)

May 7, 2019 የጎሳ ፖለቲካ በሕግ እንዴት ይታገድ? ሀይለገብርኤል አያሌው ወድሞቻችን የጎሳ ፖለቲካ በሕግ ይታገድ ሲሉ ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ውለዋል:: ”አይጥ በድመት አፍንጫ በኩል ሄዶ ገበያው ቀና ነው ቢሏት ሸመታው መልካም ነበር መንገዱ ባልከፋ” አለች ይባላል:: ሃሳቡ መልካም ነው:: ቢሆንልንና ዘመኑን የሚዋጅ የፖለቲካ ርዕዮት ብንታደል ባልከፉ:: ከጎሳ አስተሳሰብ ተላቀን የዜግነትን አመለካከት ለማንገስ በመጀመሪያ ሁሉም በሗላ […]
“ጠቅላይ ሚኒስትሩ…ተስፋ የማልጥልባቸው ሰው ናቸው” (ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ)

May 7, 2019 “ጠቅላይ ሚኒስትሩ…ተስፋ የማልጥልባቸው ሰው ናቸው” ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ“በኢሳት ውስጥ የሚገኘው አፋኝ ቡድን…አፈና እንዲፈጽም ያደረገው በአብይ አህመድ መንግስት አካሄድና ውሳኔዎች ላይ የሰላ አመክንዮአዊ ትችት መሰንዘሬ ነው”በረራ:- በአሁኑ ሰዐት የኢትዮጵያን ተጨባጭ ፖለቲካዊ ሁኔታን እንዴት ትገመግመዋለህ፤ ከግምገማህ በመነሳትስ ሃገሪቱ ወደየት እየሄደች ነው? ቴዎድሮስ:- ኢትዮጵያችን ያለፈውን ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ የሆነ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለየትኛውም […]