“…..የህዝቡን ጥያቄ በመቀልበሳቸው በድርጅቱ አመራሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል…” – ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ

June 29, 2019 “…..የ“…..የህዝቡን ጥያቄ በመቀልበሳቸው በድርጅቱ አመራሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል…” ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለአማራ ቲቪ ስልክ ደውለው ስለ ቅዳሜው ክስተት አስተለለፉት በተባለው መልዕክት ከላይ የተጻፈውን ሲናገሩ ይደመጣሉ።ህዝቡን ጥያቄ በመቀልበሳቸው በድርጅቱ አመራሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል…” ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለአማራ ቲቪ ስልክ ደውለው ስለ ቅዳሜው ክስተት አስተለለፉት በተባለው መልዕክት ከላይ የተጻፈውን ሲናገሩ ይደመጣሉ።

Eritrea Persecutes Activists Who Have Fled the Country, Amnesty Says

By Samuel Gebre June 27, 2019, State officials, ruling party supporters cited in report They use death threats, physical assault against activists Eritrean priest, Father Mussie Zerai in 2015, Photographer: Fabrice Coffrini/AFP via Getty Images Human-rights activists who risked their lives and fled a brutal regime in Eritrea are still not safe to criticize the […]

Fighting Theranos Charges, Holmes Blames Advocacy Journalism

By Joel Rosenblatt June 28, 2019, 3:27 PM EDT Holmes’s lawyers say news reporter ‘went beyond reporting’ Wall Street Journal stands by prize-winning writer’s work Elizabeth Holmes exits federal court on April 22. Photographer: David Paul Morris/Bloomberg To defend against criminal fraud charges, Theranos Inc. founder Elizabeth Holmes is trying to put investigative journalism on […]

በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….! (መስከረም አበራ)

2019-06-28 በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….! መስከረም አበራ ከሰሞኑ በሃገራችን የተከሰተውን የባለስልጣናት መገዳደል ተከትሎ ልቡ ያላዘነ አይኖርም፡፡ማንም ሆነ ማን በጥይት መሞት የለበትም፣ነፍስን መውሰድ የሚችል እርሱ ያበጃት ባለቤቷ ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡ሆኖም የሆነው ሌላ ነው-መሆን ያልነበረበት እጅግ አሳዛኝ ነገር፡፡ ምን ማድረግ ይቻላል? ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ እጅግ የተደባለቀው የፖለቲካችን ጎራ ደግሞ የተፈጠውን ነገር እንዴትነት ለመመርመር የሚያስቸግር አድርጎታል፡፡ […]

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል – (ኢትዪ 360)

2019-06-28 በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏልኢትዪ 360   በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ለምርመራ ትፈለጋላችሁ በሚል የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ። ለኢትዮ 360 ከየአካባቢው የደረሱት መረጃዎች እንደሚያሳዩት ለጥያቄ በሚል የሚያዙ ዜጎችን ቁጥር በውል ማወቅ አልተቻለም። በቢሾፍቱ የጠንክር ሆቴል ባለቤት፡የጎልድ ማርክ ሆቴል ባለቤት፡የቶሚ ሆቴልና የሌሎች ሆቴል ባለቤቶች ይሄ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ […]

የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነትና ህልውና ዘላቂነት ያሳስበናል!!! (አብርሀም አለሙ)

2019-06-28 የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነትና ህልውና ዘላቂነት ያሳስበናል!!!አብርሀም አለሙ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሀገራዊ ሰላምና ህልውናዋን የሚፈታተን ከባድ ውስጣዊ አደጋ ተደቅኖባታል፡፡ በህዝብ ትግል ከዓመት በፊት በሀገሪቱ የመጣዉን ፖለቲካዊ ለውጥ ጅማሮ በርካታ  ዜጎች ተስፋ ጥለውበት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ያለው የሀገራችን ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሁኔታ ከተስፋ ይልቅ ከፍተኛ ስጋት ያንዣበበበት ሆኗል፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ […]

Abiy Ahmed’s reforms in Ethiopia lift the lid on ethnic tensions

After launching the most ambitious reforms in his country’s history Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, is under threat. The murder of his army chief of staff amid an alleged coup attempt in the Amhara region has highlighted the vulnerability of the reform process. The BBC’s Africa Editor, Fergal Keane, analyses the challenge facing the continent’s […]

‘Attempted coup’ won’t derail reforms: Ethiopian government – News24 14:15 Fri, 28 June

2019-06-28 20:04 Ethiopia has arrested 255 people following an “attempted coup”, the government said Friday, vowing the act of “treason” would not derail democratic reforms as it continues to hunt for suspects. Prime Minister Abiy Ahmed’s office said evidence was uncovered that a series of weekend attacks in the capital Addis Ababa and northern Amhara […]

Ethiopia on edge in ethnic heartland of accused coup leader -Daily Mail 09:38 Fri, 28 Jun

By Afp 28 June 2019 +1 The funeral service for Ethiopia’s army chief Seare Mekonnen and retired general Geza’e Abera As gunmen assassinated top officials in Ethiopia´s Amhara region during what the government has described as a coup attempt, alleged mastermind Asaminew Tsige holed up in a state-run guesthouse where he had been staying for […]