¨Arts Weg¨ Dr. Arvid Hogganvik [Arts TV World]
2019-06-10
ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ – (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል!)

2019-06-12 ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አ.አ ኢትዮጵያየዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል! ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር: ላለፉት 27 ዓመት ህወሓት መራሹ የኢህአዲግ አምባገነን ስርዐትን የዜጎች የሃስብ ልዩነት ይከበር ብለን ሰንቃወምና አቅማችን በፈቀደው ሁሉ ሰንታገለዉ ቆይተናል፤ ላለፈው አንድ አመት ደግሞ በእርሶ የሚመራው በተለምዶ ቲም ለማ የሚባለው የለውጥ ሃይል በኢትዮጵያ ህዝብ ግፊት ያመጣውን ለውጥ […]
“አንዳንዴ ኢትዮጵያን ሳስባት..” (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
2019-06-12
ሉዓላዊነትን ማስደፈርና ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!! (ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ)

2019-06-12 ሉዓላዊነትን ማስደፈርና ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!!(ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ) ሀገራችን ኢትዮጵያ ተከታታይ ትውልዶች በከፈሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነቱዋንና ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ነበረች። ይህንን የትውልዶች ብሔራዊ ክብር በመናድ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ በአስቸኳይ ስብሰባ ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በመወሰን ታሪክ ይቅር የማይለው ሀገራዊ ክህደት ፈፅሟል። 1ኛ. ከሰባ ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን የተሰውለትን የሉዓላዊነትና የዳር ድንበር ክብር […]
የብርሃኑ ነጋ እና የሰለሞን ተካልኝ የ”ይምራን!” አባዜ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-06-12 የብርሃኑ ነጋ እና የሰለሞን ተካልኝ የ”ይምራን!” አባዜ!!! ጌታቸው ሽፈራው ሰለሞን ተካልኝ የሚባለው ዘፋኝ ያኔ ግንቦት 7 ሳይመሰረት ኤርትራ በርሃ ወርዶ ይዘፍን ነበር። እንደ ጉድ አድናቆት ጎርፎለት ነበር። ትንሽ ቆይቶ የገዥዎቹ ጠበቃ ሆኖ ቁጭ አለው። ሰለሞን ተካልኝ የገዥዎቹ ጠበቃ የሆነበት ጊዜ ያህል አስደንጋጭ ጊዜ አልነበረም። ያኔ ከዳያስፖራው ወገን ወደ ገዥዎቹ የሚሸበለለው “ታዋቂ” ብዙ አልነበረም። ሰለሞን ተካልኝ […]
ሕወሓትን እና ሻእቢያን ለማስታረቅ የፌዴራል መንግሥቱ ዕገዛ ተጠየቀ!!! (ሻሂዳ ሁሴን)

2019-06-12 ሕወሓትን እና ሻእቢያን ለማስታረቅ የፌዴራል መንግሥቱ ዕገዛ ተጠየቀ!!! ሻሂዳ ሁሴን የኤርትራ ገዥ ፓርቲ ሕዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) እና የትግራይን ክልል የሚያስተዳድረውን ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ሕወሓት) ለማስታረቅ የፌዴራል መንግሥቱ ዕገዛ ተጠየቀ፡፡ ‹‹ዳስ ዕርቂ አሕዋት ውድባት›› (የዕርቅ ዳስ) በሚል በሴሌብሪቲ ኢቨንትስ በተዘጋጀው የዕርቅ መድረክ፣ ሁለቱን ፓርቲዎች ለማስታረቅ፣ ድርጅቱ ማዕከላዊ መንግሥት ዕገዛ እንዲያደርግለትና ለእንቅስቃሴውም ዕውቅና […]
የህወሓት የፖለቲካ ስትራተጂ! (አብርሀ ደስታ)

2019-06-12 የህወሓት የፖለቲካ ስትራተጂ!አብርሀ ደስታ * “በትግራይ ላይ ሆን ተብሎ ባነጣጠረ የዘር ጥቃት ህዝቡ የመገንጠል ስሜት ውስጥ ገብቷል” ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የህወሀትን የመደራደሪያ አቅም ለማዳበር የተጠነሰሰች ሴራ መሆኗ ነው።—* መፍትሔው መደራደር ሳይሆን ህወሓትን ከስልጣን ማባረር ነው። ህወሓት ከስልጣን ከተባረረ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች።—እንዴት ሆነ? ህወሓት በ27 ዐመት የጭቆና አገዛዟ ምክንያት በትግራይ ህዝብ ስም ሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን አሰቃየች። ከዛ በህዝብ […]
የኢሳት ውዝግብ፣ የግንቦት 7 መክሰም እና የኢዜማ አካሄድ
Mereja.com የኢሳት ውዝግብ፣ የግንቦት 7 መክሰም እና የኢዜማ አካሄድ ከኢሳት መስራች አባል ክንፉ አሰፋ እና የግንቦት 7 መስራች አባል መስፍን አማን እና ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አናንያ ሶሬ ጋር የተዘጋጀ ውይይት
Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop The Defense Post06:40

SourceURL:https://thedefensepost.com/2019/06/11/sudan-conflict-abiy-ahmed/ Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop Home/Africa/Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop Africa Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop The Ethiopian mediator-in-chief met with protesters and the ruling military council in Sudan after a brutal crackdown Joseph Hammond June 11, 2019 3 minutes read FacebookTwitterGoogle+RedditWhatsAppTelegramShare via EmailPrint Ethiopian […]
Dam in Ethiopia has wiped out indigenous livelihoods, report finds Mongabay13:26

by John C. Cannon 11 June 2019 A dam in southern Ethiopia built to supply electricity to cities and control the flow of water for irrigating industrial agriculture has led to the displacement and loss of livelihoods of indigenous groups, the Oakland Institute has found. On June 10, the policy think tank published a report […]