Chicago-based gay tour company’s trip to Ethiopia in doubt after threats

Toto Tours ‘Treasures of Ethiopia’ is planned for October. By Stefano Esposito Jun 5, 2019, 10:50am CDT Chicago-based gay tour company’s trip to Ethiopia in doubt after threats Rogers Park-based Toto Tours offers its mostly gay clientele trips to far-flung locales all across the globe: Sumatra, Bhutan, Macedonia — just to name a few. But […]

ሻለቃ ዳዊት ከችኩል አስተያየት ወደ ተጨማሪ ስተቶች አዘገመ። – ጋሻው ገብሬ

June 11, 2019 Source : ዘ-ሐበሻ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ከዚህ ቀደም ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በተጨበጠ መረጃ፤”የከሸፈ መንግስት” ማለት ያለውን መለኪያ አብራርቶ ካገራችን ሁኔታ ጋር ሳያገናዝብ ኢትዮጵያ ያላት የከሸፈ መንግስት ነው በማለት ባደባባይ መናገሩ ግራ ቀኙ እንዲቃወመው እንዳደረገ እናስታውሳለን። እንደሟርትም ተቆጥሮበት ነበር።በዚህ ሰሞን ደግሞ ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሉ ሌላ ስተት ሲደግም ለመስማት በቅተናል። ሻለቃ ዳዊት በዋሽንግቶን […]

ግራ የሚያጋባ ሁኔታ፣ ግራ የተጋባ መሪ፣ ግራ የገባው ህዝብና ምሁር፣ እንዲሁም የለውጥ ጉዳይ ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

June 11, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95639 ሰኔ 11፣ 2019 መግቢያ ከጥቂት ወራት ጀምሮ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የዶ/ር አቢይን አገዛዝ በሚመለከት የተለያዩ አስተያየቶች፣ ትችቶች፣ ቀልዶችና የካባሬት ባህርይ ያላቸው ሂሶች ይሰነዘራሉ።  እንደዚሁም ደግሞ የዶ/ር አቢይን አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ጭፍን በሆነ መልክ በሚደግፉና በዓለም አቀፍ ዘንድና በታወቁት ሚዲያዎች ተቀባይነትን ያገኙ ወጣት መሪ ናቸው በሚሉ አንዳንድ ምሁራንና፣ በሌላ ወገን […]

“ኢህአዴግ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ለመሸጥ የሚያስችል የህዝብ ፈቃድ እና ይሁንታ የለውም!!!” (አብን)

2019-06-11 “ኢህአዴግ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን  ለመሸጥ የሚያስችል የህዝብ ፈቃድ እና ይሁንታ የለውም!!!”አብን ስለኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች  መግለጫ የሰጠው አብን  ውሳኔው ከኢኮኖሚያዊ አዋጭነት አንጻርም ተቀባይነት የሌለው ነው ያለ ሲሆን የኢትዮ ቴሌኮምን ሽያጭ በተመለከተ ውሳኔው ጊዜውን ያልጠበቀ እና ከፈረሱ ጋሪውን ያስቀደመ ውሳኔውም ብሏል። ሙሉ መግለጫው ከዚህ በታች ቀርቧል። ሀገር የማዳን ጥሪ! ** ሀገራችን ኢትዮጵያ 4ኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ወራት […]

“የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።” ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)

2019-06-11 “የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።”ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)   “ኦነግን እንመለከት…ከተመሰረተ ረጅም ጊዜ ሆኖታል፡፡ የኦነግ ትልቁ ችግር ደግሞ ታሪክን ከሚመቸው ቦታ ቆንጥሮ መውሰዱ ነው፡፡ በትንታኔውም የሚያካትተው ከሚኒሊክ ጀምሮ ያለውን የኢትዮጵያ ን ታሪክ ብቻ ነው፡፡ ለምን መለስ ብለው የ16ኛው ክ/ዘመን ታሪካዊ ክንውኖችን ለመዳሰስ አይሞክሩም፡፡ በደቡብ ሸዋ አካባቢ አዳዲ ማርያም በ12ኛው ክ/ዘመን በፊት የተቋቋመ ነው፤በጉራጌ ዞን […]

ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን? (አባስ ከሳሁን)

2019-06-11 “የውጭ ኅይሎች ጣልቃ ገብተው የሽግግር መንግሥት ይመሥርቱልን!!!”    “ሻለቃ” ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለመኾኑ ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን?አባስ ከሳሁን ብዙ ጊዜ በተቻለኝ መጠን ስለ ገለሰቦች ባላወራ እመርጣለሁ። አንዳንድ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ሲገጥሙ ያው እገደዳለሁ። አቶ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ኾነው አገሪቷ በታሪኳ ካየቻቸው ክፉ አበሳና ፖለቲካዊ ቅርቃር ውስጥ ከከተቷት በኋላ ጥለዋት ጠፉ። […]

ሕልም አይታረምም

https://www.youtube.com ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-13 ነቢይ መኮንን – ኢህአፓና መኢሶን- ዞረን ዞረን ተገናኘን! [Arts TV World]

Ethiopia: Gay Tour Group Stirs Controversy in Ethiopia – VOA

6 June 2019 By Salem Solomon A tour company with a mainly gay clientele is facing backlash over plans to visit religious sites in Ethiopia. Chicago-based Toto Tours organizes sightseeing vacations around the world. It was founded in 1990 primarily catering to all-male, gay clientele but has since expanded to include men and women, regardless […]