ከገደል አፋፍ የተመለሰው የፕ/ር መስፍን ባቡር ወቅታዊ ተስፋና ስጋት – ሳምሶን አስፋው – ቋጠሮ ገጽ

Posted by admin | 2019-06-08 አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በአንድ ወቅት ኢትዮጵያን እንደ ሃገር በባቡር ፤የወያኔን መንግስት በባቡሩ ሹፌር፤ የኢትዮጵያ ህዝብን በተሳፋሪ መስለው ያቀረቡትን ወቅቱን ያገናዘበ ንፅፅር ብዝዎቻችሁ የምታስታውሱት ይመስለኛል። ፕ/ር በምሳሌያዊው ገለጻቸው፤ የባቡሩ ሹፌር (ወያኔ) ጠመንጃውን ይዞ ፊቱን ወደ ተሳፋሪዎች አዙሮ ተቀምጧል።  ባቡሩ ወደ ገደል እየሄደ መሆኑን አያይም። ተሳፋሪው (ህዝብ) ደግሞ ባቡሩ ወደ […]

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው -መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ

2019-06-08 ሠላም ለናንተ ይሁን!  ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ እስከ 1966 ዓ/ም መጨረሻ ድረስ የመሯትና የህዝቧም እረኛ ሆነው ፥ እንደ ቀስተ ደመና ቀለማት ህብር ውበት ሁሉ፣ የተለያየ ባህል ባለቤትና ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቧን በአንድ መሶብ አሰባስበው፣ መተሳሰብ መዋለድ ህብረትና ሀገራዊ ማንነት ተዋህደውና አምረው እንዲሰርፅና እንዲኖር ያስቻሉት እኒያ መሪዎቿ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባቸው ነበሩ። የክርስትና እና የእስልምና ሀይማኖት አባቶችም ለእምነቱ […]

ደህንነት መስሪያ ቤት ያቺን ሴራውን ካላቆመ አደጋ ላይ ነን… !!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

2019-06-08 ደህንነት መስሪያ ቤት ያቺን ሴራውን ካላቆመ አደጋ ላይ ነን… !!!አበበ ቶላ ፈይሳ ትላንት የነ እስክንድር ነጋ ሰናይ ሚዲያ በሂልተን ሆቴል ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ እነ እስክንድር እና ጌታነህ ባልቻ እንደነገሩን በደህንነት መስሪያ ቤት ቀጭን ትዕዛዝ ሊሰረዝ ግድ ሆኖበታል። ትላንት ለማጋራት እንደሞከርኩት ሂልተን ሆቴልን ስለ ሁኔታው ጠይቄ እንደ ድሮው ቼልሲ ዝግት አድርገው የሚጫወቱት ሂልተኖች ምንም […]

ፊውዳሎቹ እነ ማን ናቸው? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-08 ፊውዳሎቹ እነ ማን ናቸው?አቻምየለህ ታምሩ ሀያ ሰባት ዓመታት ሙሉ ሲዘርፍና ሲገድል ኖሮ መቀሌ በወታደር ታጥሮ የመሸገው አባይ ጸሐዬ ፊውዳሊዝምን ለማጥፋት እንደወየነ ሲናገር ሰማሁት ልበል? በርግጥ አርባ አራት ዓመታት ሙሉ ተመሳሳይ ትርክት ሲሰማ የኖረ ሁሉ ፋሽስት ወያኔ፣ ደርግ፣ ናዚ ኦነግ፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች አገር በቀል ወኪል የሆነው ኢሕአፓ፣ ወዘተ ፊውዳሊዝም ለማጥፋት ታገልን የሚለውን ያልተመረመረ ሸቀጥ ቢቀበል […]

የጣሊያኑ ማፊያና የኢትዮጵያው ግንቦት ሰባት (አሊጋዝ ይመር)

2019-06-08 በዘመነ ደርግ አንድ አሣዛኝ ታሪክ በፖሊስና እርግጫው ሬዲዮ ሲተረክ ሰምቻለሁ – ይቅርታ ካልዘነጋሁት “ፖሊስና እርምጃው” ይባል መሰለኝ፡፡ እሱም ፖልጌቲ ስለሚባለው በማፊያዎች ስለታፈነና ልጁን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቹ የተጠየቁትን ብዙ ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ምክንያት ሕጻኑን እየቆራረጡ መንገድ ላይ ያሰጡበት የዐረመኔነት ተግባር ነው፡፡ እመኑኝ በተለይ ይህ ማፊያ ድርጅት ሰሞኑን በግፍ ባባረራቸው የቀድሞ የኢሣት ባልደረቦች ላይ ተፈጸመ የተባለው ድብደባና […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፊቱን ወደ ቻይና እያዞረ ይሆን? ቢቢሲ /አማርኛ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን መጋቢት 1/2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲበር አደጋ ካጋጠመው በኋላ ድርጅቱ አውሮፕላኖቹን ማገዱን አስታውቆ ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም ባለፈው ሚያዝያ ወር ላይ ለቻይናው ዜና ወኪል ዢንዋ በሰጡት መረጃ ድርጅቱ ኮማክ የተባለው የቻይና አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የሚያመርታቸው ‘ሲ […]

Two Sudan rebel leaders arrested after meeting Ethiopia PM – sources Reuters.co.uk

KHARTOUM (Reuters) – Two Sudanese rebel leaders were arrested early on Saturday, opposition sources said, shortly after meeting visiting Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, who is trying to mediate in a crisis threatening a transition to democracy. FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (R) meets members of Sudan’s opposition alliance to mediate in its […]

Sudanese authorities arrest opposition officials after meeting with Ethiopia’s Abiy – Sudan Tribune

Saturday 8 June 2019 June 8, 2017 (KHARTOUM) – Sudanese security forces arrested SPLM-N Agar Secretary General Ismail Jalab and Spokesperson Mubarak Ardol in the first hours of Saturday morning after taking part in a meeting of the opposition Forces for Freedom and Change with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed. Also, the security authorities arrested […]