ከጸጥታና ፍትህ የጋራ ግብረ ሃይል በቅርቡ በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው የግድያ ወንጅል ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

July 7, 2019 ሰኔ 15 ቀን 2011 በባህር ዳር ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ የመፍንቅለ መንግስት ለማድረግ በተፈጸመ አሰቃቂ የወንጅል ድርፈጊት ከፍተኛ የክልል እና የመከላካያ ሃላፊዎች ህይወት እንዳለፈ እንደዲሁም ሌሎች የጸጥታ አካላት እንደሞቱና የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ከጸጥታና ፍትህ የጋር ግብረ ሃይል መገለጫ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የተጠነሰሰው ሴራ በአማራ ክልል ህዝብ፣ በክልሉ እና በፌደራል የፀጥታ ሃይሎች […]

የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ያደረገው ቆይታ

2019-07-07 *ዳዊት አሳምነው ይናገራል፦ *የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ቆይታ አድርጓል። ኢትዮጲስ፦በመጀመሪያ ከስምህና ከእድሜህ ልጀምር… ዳዊት አሳምነው፦ስሜ ዳዊት አሳምነው ይባላል ፤እድሜዬ 15 ነው፤የተወለድኩት አዲስ አበባ ነው።በሚቀጥለው ዓመት 10ኛ ክፍል እገባለሁ። ኢትዮጲስ፦ከ9 ዓመታት በፊት አባትህ ሲታሰሩ፣አንተ ትንሽ ልጅ ነበርክ።ያንን ጊዜ ምን ያህል ታስተውሰዋለህ? ዳዊት አሳምነው፦አስታውሰዋለሁ፣የ5 ዓመት ልጅ ነበርኩ።አንዳንድ መጥፎ ነገሮች ሲፈጠሩ፣የልጆች አእምሮ ውሰጥ […]

Ethiopia: Revised Labor Law Grants Women Extended Maternal Leave – The Reporter (Addis Ababa)

6 July 2019 opinion By Yonas Abiye Photo: Prashant Panjiar/Bill & Melinda Gates Foundation Mothers with their children at a health post (file photo). The House of People’s Representatives (HPR) on Thursday approved a draft to revise the existing Labor Proclamation which has been in place for a decade. The newly revised bill, referred to […]

ቃለ ምልልስ ፈተናዎች የበዙበት የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት? – አዲስ አድማስ

Saturday, 06 July 2019 14:46 Written by  አለማየሁ አንበሴ  • ጽንፈኝነትን ማሸነፍ የምንችለው ዲሞክራሲያዊ መብትን በመከርከም አይደለም       • መንግስት በምርጫው ጉዳይ ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር መወያየት ይኖርበታል       • የሚለማ መሬት አለን የሚለው ነገር፣ በጥናት መፈተሽ ይኖርበታል            የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ያልገጠሙት ፈተናዎችና አደጋዎች የሉም ማለት ይቻላል፡፡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ከየአካባቢው […]

“ኢትዮጵያዊነትን መምረጥ ከሃዲነት” – አዲስ አድማስ

Saturday, 06 July 2019 12:23 Written by  በተስፋዬ ነጋ “ኢትዮጵያዊነትን መምረጥ ከሃዲነት”  የሚለውን ቃል (ሀረግ) የሰማሁት የጀነራል ሳእረ አስከሬን ሽኝት በሚሌኒየም አዳራሽ በተደረገበት ወቅት ነበር:: ይህ ቃል ሲተነተን ብዙ ነገሮችን ያመለክታል፤ ሀገራችን ለገባችበት ፈተና መሰረታዊ መንስዔውን ይጠቁማል፡፡ ከ1983 እስከ 2010 ዓ.ም. በነበሩት 27 ዓመታት፣ በሀገርና በህዝብ ላይ የተሰራውን ሴራ ያሳያል፡፡ ለአንድ ችግር መፍትሄ ለመፈለግ፤ መንስዔውን […]