Nobel Prize winner defiant about building Nile dam – BBC 12:41

22 October 2019 Ethiopian Prime Minister and Nobel Peace Prize winner Abiy Ahmed says “no force can stop Ethiopia” from building a dam on the River Nile despite objections from Egypt. The dam, under construction on the Blue Nile tributary in northern Ethiopia, will create Africa’s largest hydroelectric power station. Some 85% of the Nile […]

‹ቃሌ!!!›› (ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ – የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር )

2019-10-22 ‹ቃሌ!!!›› ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ  (የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር) ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ በ‹ዴሞክራሲ› ሥም ብረት-ነክሶ የወየነበትን ትግል በአሸናፊነት ከተወጣ በኋላ በነበረው ሥርዓት፣ ‹ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብት ፈቅጃለሁ› የሚል አዋጅ መለፈፉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎም በመቶዎች የሚቆጠሩ የፕሬስ ውጤቶች ለህትመት መብቃታቸው አይዘነጋም፡፡ ይሁንና አዋጁ የ‹ወረቀት ነበር› በመሆኑ፣ ጋዜጠኞች ላይ ከእስር እስከ መግደል የደረሰ ጭካኔ ለመፈፀም ከጥቂት ወራት […]

የዘር ፖለቲካን አቀንቃኞቹ አገር አፍራሾች ሊነግሩን የማይፈልጉት የቅድመ 1966 ዓ.ም. ኢትዮጵያ እውነት!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-22 የዘር ፖለቲካን አቀንቃኞቹ አገር አፍራሾች  ሊነግሩን የማይፈልጉት የቅድመ 1966 ዓ.ም. ኢትዮጵያ እውነት!!! አቻምየለህ ታምሩያ ትውልድ የዘመተባት ያባቶቻችን ኢትዮጵያ ከምትከሰስባቸው የኃጢአት ክሶች መካከል «ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቋንቋ እውቅና አልሰጠችም፣ ቋንቋቸው እንዳይነገር አድርጋለች፣ ጨፍልቃለች፣ አጥፍታለች፣ ጨቁናለች» ወ.ዘ.ተ የሚለው ትምህርቱን በቅጡ ያልጨረሰው የዋለልኝ መኮንን የድንቁርና አስተምህሮ ዋናው ነው!!!< ከታች የታተመው በሚኒስትሩ በጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ይመራ የነበረው የሕዝባዊ ኑሮ እድገት […]

የአይጥ ጉድጓድ የማሱ ጸበኞች እና የሰላም ተሸላሚው አብይ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-22 የአይጥ ጉድጓድ የማሱ ጸበኞች እና የሰላም ተሸላሚው አብይ!!!ያሬድ ሀይለማርያምነገሩ የቶም እና የጂሪ ጉዳይ እንዳይሆን!?! ዛሬ ጠቅላይ ሚንስትሩ ፓርላማ ቀርበው ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡትን ምላች ተከትሉ የOMN ኃላፊና ባለቤት ምላሽ ሰጥተዋል። ጠ/ሚኒስትሩ በዛሬ ማብራሪያቸው ሕግን እየጣሱ እና በማህበረሰቡ ውስጥ ግጭት እየቀሰቀሱ ስላሉ ሚዲያዎች ይህን ብለዋል፤ “የውጭ አገር ዜጋ የሆናችሁ የሚዲያ ባለቤቶች የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላችሁ የሚዲያ ባለቤቶች […]

አጋር ድርጅቶችን አግላይ አካሄዶችን በሚፈታ መልኩ ኢህአዴግ የጀመራቸውን ለውጦች እንደሚያደንቅ ሶዴፓ ገለፀ

October 21, 2019  Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 27 አመታት የበላይነት ይዘው የነበሩ የልዩነትና ጥላቻ ትርክቶችን፣ የብሔር ፅንፈኝነትንና አጋር ድርጅቶችን አግላይ አካሄዶችን በሚፈታ መልኩ ኢህአዴግ የጀመራቸውን ለውጦች እንደሚያደንቅ የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ሶዴፓ/ ገለፀ። ኢህአዴግ ባለፉት አመታት የነበሩትን ስኬቶች ለማስቀጠል፣ የነበሩትን ስህተቶች ለማረምና አዳዲስ እድሎችን ለመፍጠር እንዲሁም አንድ የፖለቲካና […]