አረንጓዴ ቢጫ ሰንደቅ ዓላማ፤ የ600 ዓመት የታሪክ ማስረጃዎች!!!

2019-10-17 አረንጓዴ ቢጫ ሰንደቅ ዓላማ፤ የ600 ዓመት የታሪክ ማስረጃዎች!!! ኤፍሬም ከዛሬ 400 ዓመት ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማና የኢትዮጵያውያን መለያ ( national banner) አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ነበረች፡፡ በዚያን ዘመን ዓለም ያውቀው የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማም ይሄንን ነበር፡፡ ማስረጃ ላቅርብ በ16ኛው ክፍለዘመን የተወለደው ፣ ሆላንዳዊው ፒተር ቫንደር አ ( Pieter Vander) ፣ በዓለም ከታወቁ የካርታ ሥራ ባለሙያዎችና […]
የባንዲራ ቀን እና ያለንበት ሁኔታ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-17 የባንዲራ ቀን እና ያለንበት ሁኔታ!!! ያሬድ ሀይለማርያም የአንድ ዘመን፣ የአንድ አገር ወጣቶች፤ በተቃርኖ ውስጥ የሚኖሩ የሁለት አለም ሰዎች፤ ለምን ? በአገር ደረጃ የባንዲራ ቀን ተብሎ በዚህ ሳምንት ሲከበር ነበር። በዚሁ ሳምንት እነዚህን ከሥር የምታዩዋቸው ፎቶዎች ብቅ ብለዋል። ፎቶዎቹ ብዙ ይናገራሉ። በአንድ በኩል የኢትዮጵያ ባንዲራ ኮፍያ ዝቅ ተደርጎ ሲሰገድለት እናያለን። በሌላ በኩል ደግሞ ይሔው ባንዲራ […]
ድሬ – እ- ዳዋ (እንዳለጌታ ከበደ)

2019-10-17 ድሬ – እ- ዳዋ እንዳለጌታ ከበደእንደመነሺያ መገለጫቸው፣ ግልጽነት ነበር፤ ነጻነት ወዳድነት ነበር፤ አብዝቶ መጨነቅን አለመውደድ ነበር፤ ተካፍሎ መብላትን ነበር፡፡ እንደሚባለው፣ ሕዝቡ ተጠራጣሪነት የለውም፤ ንፉግነት የለውም፡፡ የትኛው ከያኒ ነው፣ በየኮንሰርቱና በየአልበሙ ውስጥ የድሬን ሰው፣ የሐረርን ሰው፣ የወሎን ሰው ያላሞካሸ? …. ዛሬስ፣ እንደምነሽ ድሬ? ድሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ከተሞች፣ ለብዙ ዓመታት የኖርኩባት ያህል ትመቸኛለች፡፡ እንግድነት አይሰማኝም፡፡ […]
የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ለትህነግ መግለጫ የሰጠው ምላሽ!

2019-10-17 የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ለትህነግ መግለጫ የሰጠው ምላሽ! ደጀኔ አሰፋ* ይህን ለውጥ በመቃወም በተፃራሪ የሚያጣጥል መግለጫ የሰጠው ቡድን (ትህነግ) << ለውጡ መጣበት እንጅ ለውጡ አልመጣለትም ማለት ነው!!!… የትህነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለ 7 ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን ስብሰባ ካጠናቀቀ በኋላ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የጠ/ሚ/ር ፅ/ቤት የፕሬስ ኃላፊ የሆኑት አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለ VOA Amharic ዛሬ ማታ ምላሽ ሰጥተዋል። […]
«ኦሮሞ ጋላ ነው!» ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከጻፈው የተወሰደ! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-17 «ኦሮሞ ጋላ ነው!» ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከጻፈው የተወሰደ!አቻምየለህ ታምሩ* ኦሮሞን ነጻ ለማውጣት ታገልሁ የሚለው ኦነግ ራሱን «ኦሮሞ ጋላ ነው» እያለ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሲያስተዋውቅ ኖሮ ነው እንግዲህ «ጋላ አማራ ያወጣልን ስድብ ነው!» እያለ የጥንብ አንሳ ፖለቲካውን ሲያካሂድ የኖረው! — ከታች የታተመው ታሪካዊ ደብዳቤ ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት እ.ኤ.አ. በሰኔ 1981 ዓ.ም. ከጻፈው ባለ […]
በአፋር የተለያዩ መረዳዎች የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ!!!

2019-10-16 በአፋር የተለያዩ መረዳዎች የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ!!!የኢትዮ 360 መረጃ (ኢትዮ 360 – መስከረም 4/2012) በአፋር የተለያዩ መረዳዎች የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፎች መካሄዳቸው ተገለጸ። በክልሉ ስድስት ወረዳዎች የተካሄደው ሰልፍ የሃገር መከላከያ በአፋር ክልል ህዝብ ላይ የደረሰውን የውጭ ጥቃት በግጦች ሳር የመጣ ግጭት ለማስመሰል የሄደበት ርቀት የአፋርን […]
ጀነራል አሳምነው ፅጌ ለምን …ለምን ሞተ ? ኢንጂነር ስመኘውስ..? (ሀብታሙ አያሌው)

2019-10-16 ጀነራል አሳምነው ፅጌ ለምን …ለምን ሞተ ?ኢንጂነር ስመኘው ለምን…ለምን ሞተ ?ሀብታሙ አያሌው በሐረር ከተማ የሚገኘው ታሪካዊው የራስ መኮንን ቤተመንግስት ሸሪፍ ለሚባል ግለሰብ ተሰጥቶት ከፊሉን መኖሪያው ከፊሉን ሙዚየም አድርጎታል። ያ ታሪካዊ ቤተመንግስት ካለመኖር ወደ መኖር እየተቀየረ ነው። በከተማው መካከል ያለውን የራስ መኮንን ሃውልት ለማፍረስም ለሁለተኛ ጊዜ ሙከራ ተደርጓል።ወዲህ ደግሞ የኦቶማን ኢምፓየር መሪ የነበረችው ቱርክ ያንን […]
ያልተነገረው የአባ ዱላዎች ጡት የመቁረጥ፣ ዐይን የማፍረጥ፣ አፍንጫ የመፎነንና እጅ የማሳጠር ታሪክ፣ ሥርዓትና ወግ! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-16 ያልተነገረው የአባ ዱላዎች ጡት የመቁረጥ፣ ዐይን የማፍረጥ፣ አፍንጫ የመፎነንና እጅ የማሳጠር ታሪክ፣ ሥርዓትና ወግ![ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ ኦነጋውያን ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን የጭካኔ ቁንጮ፣ ጥቁር እባብ፣ የዱር አውሬ እና የአፍሪካ ሂትለር አድርገው የፈጠሩትን ታሪክ እየጋቱ ያሳደጉት የቁቤ ትውልድ፣ የፈጠራ ታሪክ ያከፋውን የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን ‹ጭካኔ› እንጂ ዳግማዊ ምኒልክ በአዋጅ ያስቀሩትን ‹አባቶቼ› የሚላቸው አባዱላዎች ለዘመናት ሲፈጽሙ […]
የአማራ ክልል ደኅንነትና የጸጥታ ካውንስል የጋራ መግለጫና ውሳኔዎች
በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ በጎንደር ከተማ እንዲሁም በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድር ማንነትን ሽፋን በማድረግ ባለፉት አምስት ዓመታት የዘለቀው የጸጥታ መደፍረስ ለሰው ህይዎትና ለንብረት ጥፋት ምክንያት ሆኖ መቀጠሉ የሚታወስ ነው፡፡ የክልሉ መንግስት ህግና ሥርዓትን በተከተለ አኳኋን ለተነሱ የማንነት ጥያቄዎች የቅማንት ብሔረሰብን ጨምሮ ምላሽ መስጠቱ የሚታወስ ነው፡፡ ለተነሱ የማንነት ጥያቄዎችና መልሶች ቅሬታ ያቀረበ ኃይል፣ ቡድንና ማኅበረሰብ ህግና […]
Africa Insiders: Is Abiy Ahmed’s Nobel Peace Prize premature? – African Arguments 05:49

BY AFRICA INSIDERSOCTOBER 16, 20190 H.E. Prime Minister Abiy Ahmed at the African Union. Credit: Office of the Prime Minister – Ethiopia The essentials: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was awarded the Nobel Peace Prize, the world’s most prestigious award for those who have “done the most or the best work for fraternity between nations, for the […]