ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-15 ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት!አቻምየለህ ታምሩ ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢና «ጋላ የሚባል አልነበረም»፤ «አማራ ያወጣልን ስም ነው» በሚል የመሰረተውን የፈጠራ ታሪክና የሐጢአት ክስ አንዱ የኦሕዴድ ባለሥልጣን እንዳዲስ ይዞት ተነስቷል። እንደባለሥልጣኑ ከሆነማ ጋላ የሚል ስም አወጣልን ያለውን አማራን ለመክሰስም ተጠያቂ የሆነ «ነፍጠኛ»ም ማግኘቱን ነግሮናል። እስቲ ጋላ የሚለውን ስም አማራ ሰጠን የምትሉ የኦሮሞ ብሔርተኞች ጋላ የሚለውን ቃል የአማርኛ […]
ጅቡቲም ወግ ደርሷት ወረረችን – ገደለችንም!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-10-15 ጅቡቲም ወግ ደርሷት ወረረችን ገደለችንም!!! ዘመድኩን በቀለ* “ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!!!” ★ መቼም ይህን ዜና እነ OMN እና ድምጺ ወያነ ከቅማንት ዜና፣ እነ ኢቲቪና ፋናም ከኖቤል ሽላማቱና ከቤተ መንግሥቱ ዕድሳት ጊዜ ተርፏቸው እንደማይዘግቡት ይታወቃል። እናም ሌሎቻችሁን ግን በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ለአፋር ድምጽ እንሁነው። ••• ጅቡቲ እንኳ ከአቅሟ ወጉ ደርሷት እንኳን ሰዉ ግመሉ ሳይቀር ለሰንደቅ […]
የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

2019-10-15 የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 2/ 2012 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 7 ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ዓ/ም ተይዘው የነበሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች፤ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ስራዎች በተለይ ደግሞ በአዲሱ የፖለቲካ መድረክ የትግራይ ህዝብ ህልውና፣ ደህንነትና ዋስትና ለማስጠበቅ የተካሄደ ሁለንተናዊ የመመከት ትግል እና ይህንን መሰረት በማድረግ የተሰሩ ስራዎች […]
የሰደቅ አላማን ዋጋ የተረዱ፤ ምስጢሩን ያወቁ፤ ሚልዮኖች መተኪያ የሌላት ህይወታቸውን ገብረውለታል! (ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)

2019-10-15 የሰደቅ አላማን ዋጋ የተረዱ፤ ምስጢሩን ያወቁ፤ ሚልዮኖች መተኪያ የሌላት ህይወታቸውን ገብረውለታል! ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ … አንዳንዴ በዙሪያህ ያለው ሰው ቢቃወምህም እውነትን መመስከር አለብህ። የሚቀየመኝም ካለ መቀየም ይችላል። አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅ ግን የአንድ ድርጅት፣ የአንድ ብሔር ወይም የአንድ ሐይማኖት መለያ ብቻ የሆነ መለያችን አይደለም። የባንዲራውን ቀለሞች እየተጠቀሙ “የኛ ብቻ ነው” ማለት ይቻላል፤ እውነታው ግን […]
Ethiopian PM Abiy Ahmed, Awarded Nobel Prize, Celebrated for “Remarkable Change” in Horn of Africa – Democracy Now! 10:06

Guests Awol Allo associate professor at the Keele University School of Law in the U.K. Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was awarded the 100th Nobel Peace Prize in an announcement Friday morning. The prime minister last year helped broker a historic peace deal between Ethiopia and Eritrea, where leaders of the neighboring countries signed a […]
‘They need to stop killing our kids’: Ethiopian Israeli lawmakers tackle police brutality – Public Radio International 13:15
October 14, 2019 · 1:00 PM EDT By Matthew Bell Pnina Tamano-Shata spoke at a town hall meeting for Ethiopian Israeli voters in the town of Or Yehuda ahead of Israel’s national election on Sept. 17, 2019. Credit: Matthew Bell/The World On the day that 38-year-old Gadi Yevarkan took the oath of office in the Israeli […]
East Africa: Sudan and Ethiopia Agreed On Establishment of Joint Pipeline

Sudan News Agency (Khartoum) Addis Ababa — Sudan and Ethiopia have agreed on establishment of a joint pipeline project to serve the two countries. The agreement was reached at a meeting in Addis Ababa between the Minister of Energy and Mining, Dr. Adel Mohamed Ibrahim, and his Ethiopian counterpart. Dr. Adel said that Sudan and […]
Egypt raises concerns about Ethiopia’s GERD with German, Italian and Chinese envoys – Ahram Online 04:34

Ahram Online , Sunday 13 Oct 2019 FILE PHOTO: Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. Picture taken September 26, 2019 Reuters Egypt’s deputy foreign minister for African affairs, Hamdy Loza, held a meeting in Cairo on […]
At least 16 people killed by armed men in Ethiopia: police – Reuters 12:29
October 14, 2019 / 12:04 PM ADDIS ABABA (Reuters) – Armed men killed at least 16 people and injured about two dozen others in a small village in northeastern Ethiopia, a local police official said on Monday, in one of the deadliest attacks seen in the region. The incident took place at around 1 am […]
”ልቤ ውስጥ ያለ ሰንደቅ አላማ ነው “ሕጉን አላከብርም!!!” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

October 13, 2019 ”ልቤ ውስጥ ያለ ሰንደቅ አላማ ነው “ሕጉን አላከብርም!!!” – ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስለሰንደቅ አላማ ዛሬ የተናገረው