የጠ/ሚሩ ተግባር እንጂ “ልብ” ምን ይሰራልናል?!? (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)

2019-10-09 የጠ/ሚሩ ተግባር እንጂ “ልብ” ምን ይሰራልናል?!? ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ “ጠ/ሚ ዓብይ አህመድ ልባቸው ጥሩ ነው አብረዋቸው ያሉ ሰዎች ናቸው አላሰሩ ያሏቸው እንጂ” የሚሉ አባባሎች ሲበዛ ያናድዳሉ። የልብ ቅንነት በተግባር ላይ ውሎ ካልታየ ምን ያደርጋል? በመጀመሪያ አንድ ሰው አቅሙ አለኝ ብሎ ምሎና ተገዝቶ የሀገሪቱን የመጨረሻውን ሥልጣን በእጁ ካስገባ፤ በምንም መንገድ አድርጎ ሀገር አረጋግቶና ሰላም አስፍኖ […]
የኦሮሞ እና የአማራ ሕዝቦች ዘመን ተሻጋሪ ወንድማማችነት የተገመደበት ገመድ በቀላሉ የሚፈታ ወይም የሚበጠስ አይደለም – ኦሕዴድ/ኦዴፓ

October 9, 2019 “ከመጣንበት መንገድ በላይ ወደፊት አብረን የምንጓዘው ጉዞ ረጅም ነው”:- የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ODP) የአገሪቱን ህዝቦች የእኩልነት፣ የፍትሕና እና የነጻነት ጥያቄዎችን ለመመለስ፣ ብሎም የሕዝቦችን የመልማትና የመበልጸግ ፍላጎት ከግብ ለማድረስ ከእህት ድርጅቶች እና ከአጋሮቹ ጋር ኅብረት ፈጥሮ ሲታገል፣ በጋራ መሥዋዕትነት ሲከፍል መቆየቱንና አሁንም በመታገል ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ ፓርቲው የትግል ሂደቶቹን በተመለከተ […]
የተሰባሪ ሰባሪ ልብ የሚሰብር ትርክት – (በፍቃዱ ኃይሉ)
October 9, 2019 የተሰባሪ ሰባሪ ልብ የሚሰብር ትርክት (በፍቃዱ ኃይሉ) በ2009 – አስፈሪውና አሰቃቂው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲወጣ በተገኘው መንገድ ሁሉ በአደባባይ ከተቃወሙት ሰዎች አንዱ ነበርኩ። በዚህም ሳቢያ ታስሬ ነበር። ታዲያ ከሌሎች 200 በላይ ከሆኑ የአዲስ አበባ እስረኞች ጋር ወደ አዋሽ ሰባት ወታደራዊ ካምፕ ተጉዤ ነበር። እዚያም ከአንድ ሺሕ በላይ ከኦሮሚያ የታፈሱ ወጣቶች ጋር ተደመርን። […]
“ኦዴፓ የሠባሪ/ተሠባሪ ትርክት ማቀንቀኑ የሃገሪቷን አንድነት የሚጎትት ነው”ኢዜማ – ቢቢሲ/አማርኛ

ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ ላይ በተከበረውን የኢሬቻ በዓል ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ያደረጉት ንግግር የሚያብራራ የሚመስል መግለጫ ፓርቲያቸው ኦዴፓ ዛሬ አውጥቷል። ቅዳሜ ዕለት በበዓሉ ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ አደረጉት የተባለው ንግግር በስፋት መነጋገሪያ ሆኖ በተለይ አንዳንድ የአዴፓና የኦዲፒ ከፍተኛ አመራሮች ሳይቀሩ በማህበራዊ መድረኮች ላይ ሲወዛገቡና ጠንከር ያሉ ቃላትን ሲለዋወጡ ቆይተዋል። ይህንንም […]
ለምርጫ ስኬታማነት የባለድርሻ አካላት ሚና

October 8, 2019 Source: https://fanabc.com
ኢትዮጵያ ውስጥ የታሪክ ሾተላይ አለ ፤ ዋጋ ለከፈሉ ሰዎች እድል አንሰጣቸውም። ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
October 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/155520
Ireechaa unmasks government’s double standard (Kibour Sealam)

2019-10-06 Ireechaa unmasks government’s double standard Kibour Sealam Well ahead of the celebration of Damera, eve of the commemoration of the finding of the true cross, police warned the public not to use any flag other than the national one, or it pressed celebrants to use the flag which the FDRE Constitution has recognized. The […]
አያቶቻችን «ነፍጠኛ» እየተባሉ በአረመኔነት እየተከሰሱ ያሉት ሰብዓዊነት የነበራቸው ሰዎች በመሆናቸው ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-08 አያቶቻችን «ነፍጠኛ» እየተባሉ በአረመኔነት እየተከሰሱ ያሉት ሰብዓዊነት የነበራቸው ሰዎች በመሆናቸው ነው! አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች እያራመዱት ያለው ፖለቲካ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ እንድንረሳው ያደረጉንን ከ1514 ዓ.ም. — 1881 ዓ.ም. ድረስ ከባሌ በታች የተነሱ የኦሮሞ ሉባዎች ያደረሱትን የአራት መቶ ዓመታት ጥፋት፣ ግፍና በደል እንድናስታውሰው እያደረገን ነው። የኢትዮጵያ መሬት በነገድ ይከፋፈል ከተባለው በዛሬዋ ኢትዮጵያ አንዲት ጋት መሬት […]
አትናገሩ የተባሉ ሰዎች ሚስጥሩን በማዝረክረካቸው የኮንዶሚንየም እደላው እንደቀረ እየተሰማ ነው!!! (መስከረም አበራ)

2019-10-08 አትናገሩ የተባሉ ሰዎች ሚስጥሩን በማዝረክረካቸው የኮንዶሚንየም እደላው እንደቀረ እየተሰማ ነው!!! መስከረም አበራ ዛሬ የለውጥ አመራሩ ከህወሃት የተለየ ስለሆነ መግለጫ ማውጣት ብዙ እንደማያስፈልግ በግል ጭምር ሲነግሩኝ የነበሩት ኢዜማዎች ዛሬ ምን ታይቷቸው እንደሆነ ባላውቅም መግለጫ አውጥተዋል፡፡ፓርቲው ያወጣው መግለጫ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል ግዛት እንድትሆን መግለጫ ከወጣባት ግንኮ ሰንበትበት ብሏል፡፡ ያኔ […]
የአዲስ አበባው በአል ተጠናቋል.. ከታዘብናቸው ነገሮች በጥቂቱ … (ኢያስፔድ ተስፋዬ)

2019-10-08 የአዲስ አበባው በአል ተጠናቋል.. ከታዘብናቸው ነገሮች በጥቂቱ … ኢያስፔድ ተስፋዬ 1- ለአደባባዩ እጅግ በጣም ሩቅ የሆኑ ሰፈሮች እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች መዘጋት አላስፈላጊ ነበር- ለምሳሌ እኔ ከገርጂ አንበሳ ጋራዥ አካባቢ ጀምሮ መኪና ማለፍ ተከልክሎ ስለነበር በእግሬ ወደ በአሉ ለመሄድ ተገድጃለሁ….አብዮት አደባባይ ለሚከበር በአል ገርጂ ጋር መንገድ መዝጋት ያውም ከጥዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ በምንም መመዘኛ […]