Ethiopia’s pop stars hit out over Nile dam row – BBC 19:22

By Kalkidan Yibeltal BBC News, Addis Ababa River Nile dam dispute Pop stars in Ethiopia have been belting out tunes marking a victory in what is seen as a battle with Egypt over who has rights to the waters of the River Nile. In June, Ethiopia began filing the mega dam it has been built […]

Egypt, Sudan kick off another round of Nile dam talks – Al-Monitor 12:19

A new round of meetings between the Nile Basin countries has resumed as Sudan and Egypt try to unite on controlling damage from the Ethiopian dam. South Sudan’s Vice President James Wani Igga (L), Egyptian President Abdel-Fattah al-Sisi (C) and Sudanese President Omar al-Bashir attend a meeting in the Sudanese capital Khartoum on March 23, […]

Ethiopia says 75% of GERD construction completed, second filling in 2021 – Egypt Independent 08:30

Egypt Independent Ethiopia announced that 75 percent of the Renaissance Dam’s construction on the Blue Nile has been completed, while Prime Minister Abiy Ahmed proclaimed that the second phase of the dam’s filling will take place August 2021 – in conjunction with the continuation of negotiations with Egypt and Sudan. According to Ahmed, the second […]

ልቦናህን ከጨፈንክ ጨፈንክ ነው! (በድሉ ዋቅጅራ)

2020-08-21 ልቦናህን ከጨፈንክ ጨፈንክ ነው!  (በድሉ ዋቅጅራ) * …አድሏዊነት ሲጫንህ፣ ልቦናህን ስትጨፍን እንዲህ ነው፡፡ የተሰረቀው ሳይሆን፣ ሌባን ሌባ ያለው ላይ ትፈርዳለህ፡፡ ህዝብን የሚከፋፍል፣ አደገኛ ንግግር ያደረገውን ትተህ፣ ንግግሩን ያሰራጨው ላይ ጥናት ታደርጋለህ!1985 – ጎርጎራ ጎርጎራ ሳስተምር አንድ መምህር የሌላውን 50 ብር ወሰደበት፡፡ ሁለቱም ጓደኞቻችን ናቸው፡፡ አብረው ነው የሚኖሩት፡፡ ወሳጅ ቀድሞ ወጥቷል፡፡ ባለገንዘቡ ሲነሳ ገንዘቡ የለም፤ […]

ህወሃት የነበረ ሰው ከህወሃት ይወጣ ይሆናል እንጅ ህወሃት ከውስጡ እንደማትወጣ አይነተኛ ማሳያ – አቶ ሊላይ..!!! (መስከረም አበራ)

2020-08-21 ህወሃት የነበረ ሰው ከህወሃት ይወጣ ይሆናል እንጅ ህወሃት ከውስጡ እንደማትወጣ አይነተኛ ማሳያ – አቶ ሊላይ..!!! መስከረም አበራ  አቶ ስየ አበርሃን፣ሜ/ጄ/ፃድቃንን፣ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት(ጆቤ)ን ያየ ሰው ህወሃት የነበረ ሰው ከህወሃት ይወጣ ይሆናል እንጅ ህወሃት ከውስጡ እንደማትወጣ መረዳት አይከብደውም፡፡እነዚህን ሰዎች ካየሁ በኋላ ህወሃት ነበርኩ የሚል ሰው ከህወሃት ወጣሁ ሲል በህወሃት ላይ ጊዜያዊ ተናዳጅ እንጅ እውነተኛ ኮብላይ ነው ብሎ […]

“የቀዳማይ ወያኔ” እውነተኛ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የአባቱ የአርበኛነት ታሪክ ሲፈተሽ! [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ

2020-08-21 “የቀዳማይ ወያኔ” እውነተኛ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የአባቱ የአርበኛነት ታሪክ ሲፈተሽ! [ክፍል ፩]አቻምየለህ ታምሩ ሊላይ ኃይለ ማርያም የተባለ የወያኔ የአፓርታይድ አገዛዝ ሰላይና “የቀዳማይ ወያኔ” መሪ የነበሩት የብላታ  ኃይለ ማርያም ረዳ ልጅ  ከሰሞኑ በፋና ቴሌቭዥን በመቅረብ ተዘርዝሮ የማያልቅ የፈጠራ ድርሰቱን ሲያቀርብ ሰንብቷል። ሊላይ ኃይለ ማርያም በፋና ቴሌቭዥን ቀርቦ ካስተጋባው የፈጠራ ታሪክ ውስጥ በዛሬው […]

ሁሉም ሠው ልደቱ ጋ ሲደርስ ህሊናውን የሚክደው ከሚዛን የሚጎለው ለምን ይሆን??? (ስመኝ ፋንታው)

2020-08-21 ሁሉም ሠው ልደቱ ጋ ሲደርስ ህሊናውን የሚክደው ከሚዛን የሚጎለው ለምን ይሆን??? ስመኝ ፋንታው አቶ ልደቱ አያሌው በተረኞች ታስረው ደብረዘይት ማረሚያ ቤት ውስጥ ነው ያሉት ፣የህግ ከሳሾቻቸው መረጃና ማስረጃ በማጣታቸው “ዳኛ ተቀይሯል፣ክሱን አላነበብኩትም” በሚል ስበብ የእስር ግዜውን እያራዘሙበት ነው። የህግ ክርክሩ ውሃ የማይቋጥር እና በህዝብ ዘንድም የታሠበውን ያዕክል ተቀባይነት ሰላላገኘ የአቶ ልደቱ ከሳሾች የተለመደው አሉቧልታ […]

የፍትሕ ስርዓቱ ከለውጡ በፊት ከነበረው ባሰ እንጂ አልተለወጠም! (አንሙት አብርሐም)

2020-08-21 የፍትሕ ስርዓቱ ከለውጡ በፊት ከነበረው ባሰ እንጂ አልተለወጠም! አንሙት አብርሐም    ተቋምን ማመን ስለምፈልግና መሆን ስለሚገባው በፍትሕ ጉዳይ እሰሩ ፍቱ የሚል ንቅል አቋም አራምጄ አላውቅም!ውሳኔው በግለሰብና አክቲቪስት የሚመራ ተቋም ነገ የጋራ ቀውስ ስለሚወልድ! ስለሆነም ፎቶ እየሰቀልኩ እገሌን ፍቱልን የሚል ነገር ላይ የለሁበትም! አንዳንድ የልጅና የጅል ነገር ግን ይገጥማል! አስራት ቴቪ በሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ዙርያ አንዲት ዘገባ አልሠራም! ጣቢያው […]

ፕ/ር አስራት እና መዐሕድ (ጋዜጠኛ ሔቨን ዮሐንስ )

2020-08-20 ፕ/ር አስራት እና መዐሕድ ጋዜጠኛ ሔቨን ዮሐንስ  “ፓለቲካ ቢኖር ኖሮ…!?! ፕ/ር አስራት እውቁ የቀዶ ህክምና ሊቁ #ፕሮፌሰር_አስራት_ወልደየስ የድርጅቱ መሪ ያደረገው መዐሕድ በምን ምክንያት ነው? የሚል ነገር መነሳቱ አይቀርም። ፕሮፌሰር አስራት ከነበራቸው ታላቅ የህክምና ግርማ ሞገስ ወደ ፓለቲካ ፓርቲ መሪነት እንደት መጡ? የሚሉ ጥያቄዎች ይኖራሉ እርግጥ ነው #ፕሮፌሰር_አስራት_ወልዴየስ ኢሕአዴግ የሽግግር መንግስት ሲያቋቁም እሳቸው #አዲስ_አበባ_ዩኒቨርስቲን ወክለው […]

Egypt and Ethiopia’s Nile dam: Waiting for disaster? The New Arab 12:48

Amr Salahi Negotiations over the Grand Ethiopian Renaissance Dam have often broken down in the past. [Getty] Date of publication: 20 August, 2020 Egypt, Ethiopia, and Sudan are negotiating over the Grand Renaissance Dam again, but talks are shrouded by opacity and fears of drought and famine remain. Both Egypt and Sudan have expressed optimism […]