የትግራይ ክልል ምርጫና የራያና ወልቃይት ጉዳይ

August 28, 2020
ወልቃይት~~~ ከማንነት እስከ ነጻነት

August 29, 2020
የፍጅት ድግስ በጉራጌ ዞን ! ሚስጢራዊ መረጃ (Ethio360)

2020-08-29
ገዳ – የኤርትራ ልሂቃን (የዶ/ር አስመሮም) ነባር የመጫወቻ ካርድ! (አሳፍ ሀይሉ)

2020-08-29 ገዳ – የኤርትራ ልሂቃን (የዶ/ር አስመሮም) ነባር የመጫወቻ ካርድ! አሳፍ ሀይሉ ፎቶግራፍ ዶክተር (ፕ/ር) አስመሮም ለገሠ በገዳ አልባሳትና በገዳ ባህላዊ ዕቃ (ወሸላ) ተውበው፡ በነገራችን ላይ የሰው ምስጋና አትርሱ እንጂ! የገዳ ሥርዓት መኖሩን ራሱ ለኦሮሞዎች የነገራቸው ኤርትራዊው ዶ/ር አስመሮም ለገሠ ነው፡፡ የዶ/ሩ ጥናት አሁንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኬኔዲ ላይብረሪ ውስጥ፣ እና በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ ጥናት […]
መማሩንስ እንማራለን፤ እንኳን ገዳን የፈረንጁንስ እንማር የለ፤ ግን …? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-08-29 መማሩንስ እንማራለን፤ እንኳን ገዳን የፈረንጁንስ እንማር የለ፤ ግን …? ያሬድ ሀይለማርያም * … ለምን በአዲስ አበባ ብቻ? በመላ አገሪቱስ ለምን አይሰጥም? አዲስ አበቤ ከገዳ የምታገኘውን ልዩ ጥቅም ባህርዳር፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ አዋሳ፣ አሶሳስ ይጠላባቸዋል ወይ? ገዳ በትምህርት እንዲሰጥ የተጠናስ ከሆነ ጥናቱን ያጠናው ማን ነው? ብልጽግና ወይስ የትምህርት ሚኒስትር? ወይስ ሌላ አካል? ገዳስ ከሌሎቹ የአገሪቱ ባህላዊ […]
ፕ/ር መረራ ጉዲና ውዝግብ ባስነሳው ጽሑፋቸው ላይ ማብራሪያ ሰጡ! (አዲስ አድማስ)

2020-08-29 አገረ መንግስት ግንባታ፤ የኢትዮጵያ አንድነት ፤ ብሔራዊ መግባባት….!! ፕ/ር መረራ ጉዲና ውዝግብ ባስነሳው ጽሑፋቸው ላይ ማብራሪያ ሰጡ! አዲስ አድማስ ባለፈው ቅዳሜ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት መድረክ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና በኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታ የታሪክ ዳራ፤ በእኩልነት ላይ የተመሠረተች ሀገር ለመፍጠር የተደረጉ ሙከራዎች፤ ያጋጠሙን የታሪክ ፈተናዎችና ያመለጡን እድሎች […]
“ገዳ” ወደትምህርት ስርአቱ ከመግባቱ በፊት…. 214 ሚሊየን ብሩ ለምን ዋለ? (ብርሀኑ ተክለአረጋይ)

2020-08-29 “ገዳ” ወደትምህርት ስርአቱ ከመግባቱ በፊት…. 214 ሚሊየን ብሩ ለምን ዋለ? ብርሀኑ ተክለአረጋይ የሀይል ሚዛን እየጠበቀ ሲከረባበት የኖረውና የሄደውም የመጣውም አገዛዝ ቀይ ምንጣፍ ሆነውለት መሬት ሲሰበስብና ዜጎችን ሲያስለቅስ የነበረው ድንቁ ደያስ (አባዱላ?) ሚዛን ከድቶት ከብልፅግና ጋር ከተጣላና ከሀገር ከወጣ በኋላ (ውጣ ተብሎ እንዳልወጣ ሁሉ) እርሱ የሰራቸው ግፎችና ያስለቀሳቸው ዜጎች በዋልታ ቴሌቪዥንና በተለያዩ ሚዲያዎች ሲለቀቁ ከርመዋል።ግለሰቡ ከሀገር […]
ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ? (ርዕዮት ሚዲያ)

2020-08-30 ርዕዮት ሚዲያ አብይ አህመድ አዲስ አበቤን ምን ሊግት እንደወሰነ ለመረዳት እና በቄሮ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ የታሪክ ስር ለመረዳት ይህንን ጥንቅር ይመልከቱ — የገዳ ድርጅት የዘር ጭፍጨፋ ማስፈጸምያ ስርአት የሆነው ሞጋሳ እነሆ በዘመናዊ መልክ በአዲስአበባችንም ሆነ በኢትዮጵያችን ላይ የመስፈኑ ተጨባጭ ማረጋገጫዎች በየእለቱ እየበረከቱ ነው፡፡ ይኸውና የኦሮሙማ አጀንዳ ፊታውራሪ አብይ አህመድ አዲስ አበቤ ገዳን በትምህርት ስርአት ደረጃ […]
The Ethiopian Israeli ‘Wall of Moms’ Won’t Let Police Brutality Go Unnoticed Haaretz 06:57 –

‘The message we wanted to convey was: ‘We are here and you can’t do what you want to our children,’ says Shula Mola, a founder of the Ethiopian Israeli mothers’ group Ziva Mekonen, right, protesting police violence against Ethiopian-Israelis.Credit: Tomer Appelbaum The Carmiel Dance Festival takes place in northern Israel every summer – or at […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia 29th August 2020 DailyLaboratory test: 19,194Severe cases: 329New recovered: 701New deaths: 12New cases: 1,514 TotalLaboratory test: 869,430Active cases: 30,766Total recovered: 18,116Total deaths: 770Total cases: 49,654