Authorities in Ethiopia detain four journalists, one media worker amid unrest – CPJ

August 12, 2020 4:22 PM EDT Between July 2 and July 18, 2020, security personnel in Ethiopia detained Kenyan freelance journalist Collins Juma Osemo, who goes by the name Yassin Juma, and four employees of the satellite outlet the Oromia Media Network: news director Melese Direbssa; journalist and TV show host Guyo Wariyo; news anchor […]
በሀገራችን ባለፉት 24 ሰዓት 1,733 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

August 28, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,766 የላብራቶሪ ምርመራ 1,733 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 586 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 48,140 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 758 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 17,415 ደርሷል።
“ ወጣ ወጣና እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ” (አሰፋ ታረቀኝ)

2020-08-28 “ ወጣ ወጣና እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ” ከላይ የሰፈረው ጥቅስ፣የ 1966ቱን አብዮት ፍንዳ ተከትሎ ተከፍቶ በነበረው የውይይት መድረክ፣ ኢህአፓና መኢሶን ሲነታረኩ፣ በወቅቱ ፕሮፌሰር መረራ ጉድና ይደግፉት የነበረው መኢሶን አመራር የነበሩትና በመንግሥቱ ኅ/ማርያም ጭካኔ የተገደሉት ሐይሌ ፊዳ ላሰፈሩት አስተያየት፣ የኢህአፓ አባል መልስ ሲሰጥ የተጠቀመበት ርዕስ ነበር፡፡ ፕሮፈሰር መረራ ጉዲና የወለጋው አናጺ የኦቦ ፊዳ ልጅ ሐይሌ […]
የፋሽስቱ ሞሶሎኒን የመከነ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚኳትኑ የዘመናችን ቡክኖች (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

2020-08-28 ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ:- የፋሽስቱ ሞሶሎኒን የመከነ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚኳትኑ የዘመናችን ቡክኖች በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ‘‘ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤’’ (፪፤፲) ፋሽስቱ፣ የኢጣሊያ መሪ ሞሶሎኒ ከዐርባ ዓመት በኋላ የዐድዋውን አሳፋሪ ሽንፈትና ውርደት ለመበቀል ‘‘ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት’’ ብሎ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሲወር አስቀድሞ በሚሲዮናዊነት (በወንጌል ስብከት ስም) እና በጥናትና ምርምር ሰበብ ለስለላ ባሰማራቸው […]
” ከእውነት የተጣላው ማህበረ ፖለቲካ…!!!” (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

2020-08-28 ” ከእውነት የተጣላው ማህበረ ፖለቲካ…!!!” በፍቃዱ ዘ ሀይሉ “በኢትዮጵያ የተዛቡ መረጃዎች ስርጭት ሰዎችን ለሹመት እና ለሽረት፣ ለመውደድና ጥላቻ፣ ለስኬት እና ውድቀት እያመቻቸ ነው” ይኸው ጉዳይ “የረጋ ፖለቲካዊ ምኅዳር እንዳይኖር አድርጓል” ! በሥራ ጉዳይ ስለተዛቡ መረጃዎች ጉዳይ ሳነብ እና ከሰዎች ጋር ስወያይ ነው የከረምኩት። አንዳንዶች ዘመኑን የድኅረ-እውነት ዘመን ይሉታል። የድኅረ-እውነታ ዘመን የሚባለው ሰዎች መረጃን የሚዳኙት […]
ቀረርቶና ፉከራ አሁን ነው…!!! መስፍን ወልደማርያም

2020-08-28 ቀረርቶና ፉከራ አሁን ነው…!!! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አሜሪካ በአንድ መቶ ሠላሳ ሚልዮን ዶላር የኢትዮጵያን እጅ መጠምዘዝ ወሰነች የሚል ወሬ ሰማሁ፤ እቴጌ ጣይቱ ከመቃብር ይጣራሉ፡ የወንድ ያለሁ እያሉ! ዱሮውንም ቢሆን የሰው ጥገኛ መሆን አያስተማምንም፤ አንድ መቶ ሠላሳ ሚልዮን ቀርቶ አምስት መቶ ተሪልየን ቢሆን የአባቶቻችንን ውርስ፣ ነጻነጻችንን፣ ኩራጻችንንና ክብራችንን አንሸጥም፤ በፍርፋሪ የያዟቸውን ስደተኞች እንደኢትዮጵያውያን መለኪያ ቆጥረው […]
ይፋ የሆነው የአእምሮ ብልህነት (IQ) ውጤት እና የኢትዮጵያ ደረጃ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-28 ይፋ የሆነው የአእምሮ ብልህነት (IQ) ውጤት እና የኢትዮጵያ ደረጃ…!!! አቻምየለህ ታምሩ የዘርፉ ምሑራን እንደሚሉት የአእምሮ ብልህነት (Intelligent Quotient / IQ) ማለት የአእምሮ እውቀት መጠንንና አንድን እውቀት የመገንዘብን ብቃት የሚያሳይ መለኪያ ነው። አንድ በወጣ የIQ ሪፖርት ላይ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን የIQ ደረጃ ከአለም ዝቅተኛ እና አንድ አገር ብቻ እንደሚበልጡ ያሳያል። ይህንን የIQ ደረጃችንን የሚያሳየውን ሪፖርት […]
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!!!

2020-08-28 ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው «የዘር ማጥፋት ወንጀል» እንደሆነ በመግለፅ በጥፋቱ የተሳተፉ፣ ሕዝቡን ከጥቃት የመከላከል ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት አመራሮችም በጉድለታቸው ልክ በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን የመልሶ ማቋቋም ስራ እንዲሰራ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። አብን ጥቃቱ መፈፀም ከጀመረበት ዕለት አንስቶ የነቃ ክትትል በማድረግ በርካታ ወገናዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ ቆይቷል። […]
Yimmer Ali’s mangoes are saved by irrigation repair – Farm Africa 11:17

28 August 2020 A decade ago, an irrigation canal was constructed in Haik Tehuledere woreda in the Amhara region in Ethiopia. The 31.8km long canal, built by the Organisation for Rehabilitation and Development in Amhara (ORDA), has been providing households in the Ambasel and Tehuledere woredas access to irrigation and drinking water. As the rainy […]
U.S. May Cut Funding to Ethiopia Over Nile Dam Dispute – BNN Bloomberg 05:56

David Malingha, Bloomberg News (Bloomberg) — U.S. Secretary of State Mike Pompeo approved plans to halt some aid to Ethiopia as part of its effort to mediate a dispute over a dam on the Nile River that’s pitted the Horn of Africa nation against Egypt and Sudan, Foreign Policy reported. The decision could affect about […]