Ethiopia summons U.S. ambassador over Trump comments in dam dispute – Reuters 10:46

By Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia on Saturday summoned the U.S. ambassador over what it called an “incitement of war” between Ethiopia and Egypt from President Donald Trump over their dispute about the filling and operation of a massive hydropower dam.Slideshow ( 2 images ) Trump called on Friday for an agreement between […]

Ethiopia denounces Trump for INCITING WAR by saying Egypt will ‘BLOW UP’ disputed Blue Nile dam project – RT 16:33

24 Oct, 2020 20:26 Ethiopia’s GERD dam project, shown in a 2019 file photo, is nearly complete nine years after construction began. © Reuters / Tiksa Negeri Follow RT on US President Donald Trump’s comment that Egypt will “blow up” a disputed dam that Ethiopia is building on the Blue Nile has sparked an outcry in […]

የሕዳሴ ግድብ፡ “በግድቡ ዙሪያ የሚሰጡ ማስፈራሪያዎች ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሱ ናቸው”

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በግድቡ ዙሪያ የሚሰጡ ማስፈራሪያዎች ከመረጃ ክፍተት የሚነሱ፣ ውጤታማ ያልሆኑ እና የዓለም አቀፍ ሕግን የጣሱ ናቸው አለ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ ጽህፈት ቤት የትናንት ማታውን የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተያየት ተከትሎ ማለዳውን ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ከግድቡ ግንባታ ጎን ለጎን የናይል ውሃ ፍትሃዊ ክፍፍል ላይ ያላትን ቁርጠኝነት መግለጿን አመልክቷል። የጽህፈት ቤቱ መግለጫ እንዳመለከተው፣ ኢትዮጵያ […]

‹‹ምኒልክ››፡- ሞቶም ያላረፈው ንጉሥ! (እውነት ሚድያ አገግሎት)

 23/10/2020 ‹‹ምኒልክ››፡- ሞቶም ያላረፈው ንጉሥ! እውነት ሚድያ አገግሎት  የወቅቱ ፖለቲካ ለየክልሎቹ የተለያዩ ሥርዓተ ትምህርቶችን ከመቅረጹ የተነሣ ምኒልክን ለአንዱ ‹‹ጭራቅ››፣ ለሌላኛው ደግሞ ‹‹መልአክ›› አድርጎ በመሳሉ ትውልዱ እንዳይስማማ አድርጓል! ለማንኛውም ጥፋት (ለጥንቱም፣ ለአሁኑም ሁኔታችን) ከ100 መቶ ዓመታት በፊት የሞተውን ንጉሥ ተጠያቂ የማድረግ አባዜ የዘመናችን ፖለቲካና ትውልድ አካሄድ ሆኗል! ንጉሡ ከሌሎች ‹‹የተለየ ግፍ›› በምኒልክ ተሠርቷል ወይ? ከሌሎች ብሔሮች የተገኙ ነገሥታትና […]

የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ….!!! (ሀብታሙ አያሌው)

 23/10/2020  የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ….!!! ሀብታሙ አያሌው * የጠሚዶ አብይ ታሪክ በሙሉ በአማራ ደም  የተፃፈ ነው! * በስልጣን ዘመናቸው ይህንን ያህል ቁጥር ያለው የአማራ ብሔር ተወላጅ ኢትዮጵያውያንን ተገደሉ ተብሎ የሚነገርላቸው ታሪክ ነው ያላቸው!* የዶክተር አብይ ስርዓት እና ነባሩ አማራ ጠሉ ስርዓት የሚያከትመው አማራ ወጣት ንቅናቄና በሌሎች ትብብር ነው! እስካልተነቃነቅህ ድረስ ሞትህ ይቀጥላል። ቁጥሩን መመስገብም የአንተ ስራ ነው!!የዛሬው […]

በእነ እስክንድር ነጋ ኢ-ፍትሃዊ እስር ላይ የተሰጠ መግለጫ…!!! (ባልደራስ)

23/10/2020  በእነ እስክንድር ነጋ ኢ-ፍትሃዊ እስር ላይ የተሰጠ መግለጫ…!!! ባልደራስ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥቅምት 12 ቀን 2013 ዓ/ም ከሰዓት በኃላ የእነ እስክንድር ነጋ የክስ ሂደትን አጀንዳ በማድረግ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል፡፡ ፓርቲው ሊቀመንበራችን እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም እና አስካለ ደምሌ በምንም ዓይነት የሚያስከስስ ወንጀል ጉዳይ እንዳልተሳተፉ እና ንጽህ መሆናቸውን ከዚህ […]

የጉራ ፈርዳ አሰቃቂ ግድያ ማን ላይ አነጣጠረ ?? (በዲን.ዶር.ያየህ ነጋሽ)

23/10/2020 የጉራ ፈርዳ አሰቃቂ ግድያ ማን ላይ አነጣጠረ ??  በዲን.ዶር.ያየህ ነጋሽ  * አማራን_ማኅበራዊ_ረፍት_መንሳት…“የኦሮሙማ ፕሮጀክት ይሳካ ዘንድ አማራው እንደ አውሬ እየታደነ መታረድ አለበት፡፡”አማራን ማኅበራዊ ረፍት መንሳት” የምትለዋ የትህነግ ማኒፌስቶ  በመጨረሻዋ ህቅታ በማደጎ ልጇ አብይ አህመድ አስፈፃሚነት፣ በብአዴን/ ብል*ግና አጋፋሪነት፣ በእኛ እንዝላልነት ለተረኞች አስረክባ የጭንጋፍ ርዕያቸው ማስፈፀሚያ ሆናለች፡፡”(1) ጉራ ፈረዳ ወረዳ ውስጥ በሠፈራ የሚኖሩ ብዙ        […]

የመጋረጃ ጀርባው ደባ በፍርድ ቤቶችም እየተንሰራፋ ይሆን…??? (ዋዜማ ራድዮ)

 23/10/2020  የመጋረጃ ጀርባው ደባ በፍርድ ቤቶችም እየተንሰራፋ ይሆን…??? ዋዜማ ራድዮ * …አቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ምስክሮች በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆነው ይሰሙልኝ ያ ካልሆነ ምስክሮቼ ለበቀል ጥቃት ይጋለጣሉ…!  አቃቤ ህግ * “በቀይሽብር ወንጀል በተከሰሱት ተከሳሾች እንኳን ምስክር ከመጋረጃ ጀርባ እንዲሆን አልተጠየቀም ነበር፤ እነዛ ተከሳሾች የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው ሲወጡ ከመሰከረባቸው ማህበረሰብ ጋር ተቀላቅለው ነው ኑሯቸውን […]