Women are entitled to own land – Mail & Guardian Online 14:39

Hloniphile Simelane 18 Oct 2020 In July 2004, at their meeting in Addis Ababa, Ethiopia, heads of the member states of the African Union made a declaration to actively promote the implementation of legislation that strengthens women’s land, property, and inheritance rights, including their right to housing. Since then, however, little progress has been made […]
The perfect bite: How this woman is demystifying Ethiopian food – CBC.ca 07:45
‘I want it to become a type of cuisine as common as curry or sushi’ Andie Bulman · for CBC N.L. · Posted: Oct 18, 2020 9:00 AM NT Mimi Sheriff owns Gursha, Newfoundland and Labrador’s first Ethiopian catering company, and is making some of the most flavourful food in the province. For the last five years, she’s been serving […]
ስነ ፅሁፍ፡ “የአንዳንድ ቋንቋዎች የበላይነት ባህልን እያጠፋ ነው” ኬንያዊው ደራሲ ጉጊ

18 ጥቅምት 2020, 09:54 EAT ኬንያዊው ስመ ጥር ደራሲ፣ የተውኔት ፀሃፊ፣ አቀንቃኝ፣ ጉጊ ዋ ቲያንጎ አፍሪካውያንም ሆነ የደቡቡ አለም በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ሊናገሩ እንዲሁም ሊፅፉ ይገባል በማለት ይታወቃሉ። በቅኝ ግዛት አማካኝነት የተስፋፋፉት የአውሮፓውያን ቋንቋዎች በተለይም የእንግሊዝኛ ቋንቋ በአለም ላይ ያለውን የበላይነት በማስመልከትም በርካታ ፅሁፎችን አበርክተዋል። ከነዚህም መካከል ‘ዲኮሎናይዚንግ ዘ ማይንድ ይገኝበታል። ከሰሞኑም የአለም አቀፍ የስነ […]
የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሕገ መንግስት የአንቀጽ 2 ዕዳ… የመተከል መዋቅራዊ ጥቃት
October 18, 2020
እውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግስት አቶ አሻድሊ እንዳሉት አቃፊ ነውን?

እውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግስት አቶ አሻድሊ እንዳሉት አቃፊ ነውን? የቤኒሻንጉል ጉሙ ክልል ሕገ መንግስት አንቀጽ 2 የክልሉ ባለቤት ብሔረሰቦች በሚለው ስር በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ ሌሎች ሕዝቦች የሚታወቁ ቢሆንም “የክልሉ ባለቤት ብሔር፣ ብሔረሰቦች በርታ፣ጉሙዝ፣ሽናሻ፣ማኦ እና ኮሞ ናቸው”ሲል ይገልጻል፡፡ ይህ አገላለጽ በክልሉ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ያገለለ ስለመሆኑ ምሁራን ያነሳሉ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ትናትና […]
መንግስት ካልቻለ ሃገሪቱን ለህዝብ ያስረክብ | አማራን መግደል ስህተት አይደለም ወይ? መምህርት መስከረም አበራ

Oct 16, 2020
የገዳ ሥርዓት (አቻምየለህ ታምሩ)

17/10/2020 የገዳ ሥርዓት [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች ኦሮሞ ያልሆነውን ኢትዮጵያዊ ዲና [ጠላት] እያሉ ጥላቻ በማስተማር ባሳደጉት የቄሮ ትውልድ ጭካኔና አውሬነት የረኩ አይመስልም። ይህም በመሆኑ አውሬ ካደረጓቸው የኦሮሞ ቄሮዎች አልፈው የአዲስ አበባ ልጆችም ገዳ የሚባለውን ኋላቀር የወረራና ወታደራዊ ሥርዓት እንዲያውቁና ወደ አረመኔነት እንዲመለሱ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ነግረውናል።የገዳ ሥርዓት የኦሮሞ የገዢ መደብ ኢትዮጵያን ሲወር ከ28 በላይ […]
ተስፋፊነት እና ወረራ ኦሮሚያን የመሰለች ኢትዮጵያ የመፍጠር ጉዞ ብልፅግናን የት ያደርሰዋል (በለስ ሚድያ)

17/10/2020 ተስፋፊነት እና ወረራ ኦሮሚያን የመሰለች ኢትዮጵያ የመፍጠር ጉዞ ብልፅግናን የት ያደርሰዋል? በለስ ሚድያ – [ አደገኛው የማንቂያ ደወል ለኢትዮጵያውያን – ክፍል 1 ]– በመተከል በኩል ያለውን ጭፍጨፋ እውነት ህወሓት ብቻ የምትፈፅመው ነው????ከለውጡ ጋር የመጣውን ሁሉንም የኦሮሚያ አመራር የሚያስማማው ቁምነገር : ”ኢትዮጵያ ከእንግዲህ ኦሮሞን የመሰለችና የኦሮሞ ሁሉን አቀፍ ብልጫና ቁጥጥር ያረጋገጠች : ኦሮሞን የመሰለች ኢትዮጵያ መሆን አለባት” የሚለው […]
መተከል ዞን በማዘዣ ትዛዝ ሥር እንዲተዳደር ተወሰነ።

October 17, 2020 መተከል ዞን በማዘዣ ትዛዝ ሥር እንዲተዳደር ተወሰነ። በመተከል ዞን የደረሱ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከአማራና ቤንሻንጉል ክልሎች መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ጠ/ሚኒስት ዐቢይ አህመድ አስታውቀዋል። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን ውስጥ አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ ችግርች በስተቀር አንፃራዊ መረጋጋት መስፈኑን ደግሞ የክልሉ ኮሙኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ፤ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ […]
Commentary: Kentucky Board of Education recent appointment of student representation is a milestone – Northern Kentucky Tribune 00:45

Oct 17th, 2020 By Emanuelle Sippy and Sanaa Kahloon With Eastern High School student Solyana Mesfin’s recent appointment by Gov. Andy Beshear as a non-voting member of the Kentucky Board of Education, Kentucky joins the ranks of 20 other states who have young people playing a similar role. As a Jefferson County junior and daughter […]
