ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶች ከቢሮ ወሰዱት! (ታሪኩ ደሳለኝ)

14/10/2020 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶች ከቢሮ ወሰዱት! ታሪኩ ደሳለኝ ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት አካባቢ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶ ፍትሕ መጽሔት ወደሚገኝበት ቢሮ ከደረሱ በኋላ ተመስገን ደሳለኝን የት እንዳለ ጠየቁ። በወቅቱ እርሱ ቢሮ ውስጥ ስላልነበረ አዘጋጁ ወደ ተመስገን ደወለ። ከፖሊሶቹ ውስጥ አንዱ የአዘጋጁን ስልክ ተቀብሎ፤ እንደሚፈልጉት እና የት እንደሚገኝ ጠየቀው። ተመስገንም ይዘው የመጡት መጥሪያ ወይም […]
እንግዲህ ፓትርያርኩም ም/ጠ/ምኒስትሩም “ተደራጁ” ብለዋችሗል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

14/10/2020 እንግዲህ ፓትርያርኩም ም/ጠ/ምኒስትሩም “ተደራጁ” ብለዋችሗል…!!! ዘመድኩን በቀለ • እኔን እንደ እብድ ብቻዬን የሚያስጮኸኝ እናንተንም እስቲ ያስጩሃችሁ። እኔን እና ጥቂቶችን ብቻ እንቅልፍ የሚያሳጣኝ እስቲ እናንተም ሞክሩት። ዐማራ ዘሩ እንዴት እየጠፋ እንዳለ ከጅምላ እርዱ ተመልከቱ። • ኢሳያስ አፈውርቂ የመጣው የመተከሉን እርድ ለማስቀየስ፣ የአንበጣውን ውድመት ለማስቀየስና አጀንዳ ለማስቀየር መሆኑ ግን ሁሉ ይወቅ። “ Network Against Hate-Speech ቾች” ግን በዚህ […]
President Sisi reiterates Egypt’s constants regarding resumption of tripartite GERD talks in… Ahram Online 20:51

Sisi expressed Egypt’s rejection of any action that violates its rights of Nile waters Ahmed Morsy , Thursday 15 Oct 2020 South African President Cyril Ramaphosa; Egyptian President Abdel-Fattah El-Sisi (Photo courtesy of official spokesperson of the Egyptian Presidency) Egypt’s President Abdel-Fattah El-Sisi reaffirmed on Wednesday the Egyptian constants regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), […]
“ከመጠምጠም መማር ይቅደም…7ኛ-ጨ!” (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

14/10/2020 “ከመጠምጠም መማር ይቅደም…7ኛ-ጨ!” ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ “ደርማሹ” የሚል የዳቦ ስም እንደተሰጠኝ ሰሞኑን ሲደጋገም ነው ያወቅኩት። በዳቦ ስሙ በጣም ደስተኛ ነኝ። ጥያቄዬ “ምን ሰራሁና ይሄን ያህል የሰማይ ስባሪ የሚያክል ስም አሸከሙኝ?” የሚለው ነው። መቼ ተደረመሰና? …ሳልሰማ ህገ-መንግስቱ ተደረመሰ እንዴ?… የክልሎች ህገ-መንግስት ተደረመሰ እንዴ?… የዘር ፓለቲካው ተደረመሰ እንዴ?…ተረኝነቱ ድርምስምሱ ወጣ እንዴ?… የክልል ልዩ-ሃይል ተደረመሰ እንዴ? የክልል […]
COVID Diplomacy: Ethiopia’s Initiatives to Combat the Global Pandemic in Africa Wilson Center 16:29

By Africa Program // Wednesday, October 14, 2020 Ethiopia is battling with the multi-dimensional effects of COVID-19 amidst a fragile political transition that began in March 2018. Like many African states, Ethiopia’s healthcare system is quite poor despite improvements in recent decades. The country was not by any means ready and able to tackle COVID-19 by itself […]
ብአዴንና ኦሕዴድ በአማራ ነጋዴዎችና ሾፌሮች እየፈጸሙት ያለው ግፍ ህዝቡን ማኅበራዊ እረፍት የመንሳት የወያኔ ተልእኮ አካል ነው!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

14/10/2020 ብአዴንና ኦሕዴድ በአማራ ነጋዴዎችና ሾፌሮች እየፈጸሙት ያለው ግፍ ህዝቡን ማኅበራዊ እረፍት የመንሳት የወያኔ ተልእኮ አካል ነው!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በቀደምለታ በጀርመን ራዲዮ ሾፌሮች “ከደጀን እስከ ባሕርዳር ድረስ በተቋቋሙ ከዐሥር በላይ ከሕግ ውጭ በሚሠሩና በሚንቀሳቀሱ ቀረጥ አስከፋይ አዳዲስ ኬላዎች ፈጽሞ መሥራትና መንቀሳቀስ አልቻልንም!” ማለታቸው ተዘግቦ ነበር፡፡ የጀርመን ድምፅ ራዲዮ “የሚመለከተውን የአማራ ክልል መንግሥት አካል […]
Ethiopia: East Africa’s Emerging Giant – Council on Foreign Relations 15:01

Ethiopia’s prime minister promised an aggressive reform agenda, but renewed turmoil threatens to throw the country’s democratic transition off course. Children play within the Balderas condominium in Addis Ababa. Tiksa Negeri/Reuters WRITTEN BYClaire Felter updated October 14, 2020 Summary Ethiopia, home to more than a hundred million people, has become a major power in the Horn […]
የአሁኑ የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጉብኝት ምንም ልዩ የሚያደርገው ነገር የለም

October 14, 2020 የፕሬዝዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ከአካባቢያዊና አገራዊ ሁኔታዎች አንጻር ያለውን አንድምታ የዓለም አቀፍና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ አብዱራሕማን አቡ ሀሽም “አዲስ ነገር የሌለው” ሲሉ ይገልፁታል። BBC Amharic : በድንበር ይገባኛል ምክንያት ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል ተፋጠው የነበሩት ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ሰላም መድረኩ መምጣታቸውን ተከትሎ የሁለቱ አገራት መሪዎች በርካታ የሥራ ጉብኝቶችን አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ […]
የቤንሻንጉል ጉሙዝ አመራር ከሕወሃትና ኦነግ ተልዕኮ ተቀብሎ አማራን እያስጨፈጨፈ የሐሰት መረጃዎችን እያሰራጨ ነው – የአማራ ክልል ሰላምና ደሕንነት ግንባታ ቢሮ

October 14, 2020
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (13 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 14, 2020 DailyLaboratory test: 6,344Severe cases: 237New recovered: 403New deaths: 4New cases: 582 TotalLaboratory test: 1,362,974Active cases: 45,104Total recovered: 39,307Total deaths: 1,305Total cases: 85,718
