“መስቀል አደባባይን ለእሬቻ፥ባሕረ ጥምቀትን ለመጫወቻ…!!!” ( ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)
13/10/2020 “መስቀል አደባባይን ለእሬቻ፥ባሕረ ጥምቀትን ለመጫወቻ…!!!” ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው * “ከአሁን ቀደም ይህን ቦታ የሚዘሉበት ሌሎች ነበሩ፥ አሁን ግን ለባለቤቱ ተመልሷል!”የኦሮምያ ቤተ ክህነት ነኝ፤”ባዩ አቶ በላይ*፦“ዘንድሮ ይኸንን ቦታ ተረክበናል፥ በዚህ አናበቃም፥ በሚቀጥለው ዓመት አዲስ አበባን እንረከባለን!” “የአምናው ኢንቨስተር የዘንድሮው ስደተኛ” ወርቁ ደያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ጉዳይ እንደ እግዜሩ ተስፋ ባንቆር ጥም እንደ ሰዉ […]
“ለዜጋው የሚጨነቅና የሚቆረቆር መንግሥት ቀድሞ እርምጃ ይወስዳል…!!!” (ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ)

13/10/2020 “ለዜጋው የሚጨነቅና የሚቆረቆር መንግሥት ቀድሞ እርምጃ ይወስዳል…!!!” ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ በፖለቲካ ምስቅልቅል ምክንያት የችግሩ ገፈት ቀማሾች ንጹሐን እየሆኑ ነው፡፡ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ‘‘የታጠቁ ኃይሎች ፈጸሙት’’ በሚባል ተደጋጋሚ ጥቃት ንጹሐን በተደጋጋሚ ተገድለዋል፤ ንብረት ወድሟል፤ ዜጎችም ተፈናቅለዋል፡፡ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎም ሃይማኖትንና ብሔርን መሠረት ያደረገ ጥቃት […]
Ethiopia: Attorney General Files Money Laundering, Usury Suits – Addis Fortune (Addis Ababa)

11 OCTOBER 2020 By Fasika Tadesse Seven individuals and three companies face charges for alleged money laundering, illegal remittance services and usury crimes. The Federal Attorney-General filed the charge, which has eight counts, at the Federal High Court Lideta Division two weeks ago. Azeb Mehreteab, founder of JJ Properties and Boston Real Estate; Temesgen Yilma, […]
ራስ ወዳድ መሪዎች (Narcisstic Leaders) ወሎ በአንበጣ – ጠ/ሚኒስትሩ በ ጎ ካርት (Go Kart) – ደረጄ ከበደ

13/10/2020 ራስ ወዳድ መሪዎች (Narcisstic Leaders) ወሎ በአንበጣ – ጠ/ሚኒስትሩ በ ጎ ካርት (Go Kart) ደረጄ ከበደ በአለም ደረጃ እውቅና ያለው በሜናሶታ ሮቼስተር የሚገኘው የሜዮ ክሊኒክ (Mayo Clinic) ስለ ናርሲሲዝም ምንንት የገለፀበት አጭር፣ ነገር ግን ጠቃሚ የሆነ ሜዲካል አርቲክል ፅፎአል። ራስን መውደድ ወይም ሰው ራሱን በጣም ተፈላጊ ወይም ተወዳጅ አድርጎ የመውሰድና ከሰዎች አድናቆትንና ምስጋናን የመሻት […]
Egypt embarks on new project in Congo amid faltering Nile dam talks – Al-Monitor 09:21

Congolese media announced that Egypt’s Armed Forces Engineering Authority is in the process of implementing a project to make the Congo River navigable, while the negotiations over the Grand Ethiopian Renaissance Dam falter. A man canoes on the Congo River near Makotimpoko, Democratic Republic of Congo, Jan. 25, 2019. Photo by ALEXIS HUGUET/AFP via Getty Images.Hagar Hosny […]
ኦነግ ከድርጅቱ የታገዱት ሊቀመንበር ያስተላለፉት ጥሪ አይመለከተኝም አለ
አለማየሁ አንበሴ ድርጅቱ የሽግግር መንግስት ይቋቋም የሚል አጀንዳ የለውም ከስልጣናቸው መታገዳቸው የተገለፀው የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሣ በኦሮሚያ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን በእነ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ በበኩሉ ከድርጅቱ የታገዱት አቶ ዳውድ ኢብሳ ያቀረቡት ጥሪ እንደማይመለከተውና የሽግግር መንግስት ይቋቋም የሚል አጀንዳ እንደሌለው ገልጿል። ከድርጅቱ መታገዳቸው የተገለፀው አቶ ዳውድ ኢብሣ 18 ደቂቃ በሚወስደው የቪዲዮ […]
በባሌ በፖሊስ ተገደለ የተባለው ወጣት ጉዳይ እየተመረመረ መሆኑ ተገለጸ

ባለፈው እሑድ ጥቅምት 1 ቀን 2013 ዓ. ም. ባሌ ሮቤ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ በነበሩ ወጣቶች ላይ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ አንድ ወጣት ከተገደለ በኋላ ጉዳዩ እየተመረመረ መሆኑ ተገለጸ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የዓይን እማኞች እንዲሁም የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ደጀኔ ወጣቱ መገደሉን አረጋግጠዋል፤ ክስተቱ ሰልፍ ሳይሆን በከተማው ረብሻ ለመፍጠር የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉ ከንቲባው ተናግረዋል። ሰልፉ […]
ኢትዮ-ኤርትራ፡ የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች ጉብኝቶች ምን ፋይዳ አላቸው?

በድንበር ይገባኛል ምክንያት ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል ተፋጠው የነበሩት ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ሰላም መድረኩ መምጣታቸውን ተከትሎ የሁለቱ አገራት መሪዎች በርካታ የሥራ ጉብኝቶችን አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን መጥተው በአገራቱ መካከል ሰላም ከወረደ በኋላ ባሉት ጊዜያት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂቢያንስ ለስድስት ጊዜያት ያህል ከልዑካኖቻቸው ጋር ወደ ኢትዯጵያ በመምጣት ይፋዊ ጉብኝትና ውይይቶችን አድርገዋል። እነዚህ ጉብኝቶች […]
People Have Been Using The Alphabet Of Amharic, An Ethiopian Language, As A Meme. Here Is Why It’s Wrong. BuzzFeed News 16:59

“It’s actually disheartening to see your own language being considered nonexistent and reduced to a copypasta.” Ikran Dahir Ikran is a reporter Posted on October 12, 2020, at 4:24 p.m. ET Donald J. Trump@realDonaldTrump·Oct 2 Tonight, @FLOTUS and I tested positive for COVID-19. We will begin our quarantine and recovery process immediately. We will get […]
አናርጅ እናውጋ | ለእኔ የምሞትለት ኢህአፓ ማለት ግርማቸው ለማ ይመስለኛል (ክፍል 1 ) (ክፍል 2 )(ክፍል 3) (ክፍል4) ( ክፍል5) S01 E4.2 | #AshamTV

Aug 11,2020 አናርጅ እናውጋ | የጋዜጠኛ ደበበ ግዛው የመጨረሻ ክፍል ትውስታዎች | ክፍል 5 | S01 E4.5 | #AshamTV Aug 11,2020 አናርጅ እናውጋ | የኢህአፓ አባልነቴ እንዳይታወቅብኝ ያሉኝን መረጃዎች በሙሉ አቃጠልኩኝ | ክፍል 4 | S01 E4.4 | #AshamTV Aug7,2020 አናርጅ እናውጋ | የመኢሶኑ ሀይሌ ፊዳ ከእኛ ጋር ነበር የታሰረው | ክፍል 3 | S01 E4.3 […]
