Ethiopian parliament votes to cut ties with Tigray region leaders
Tigray held unsanctioned elections for its regional parliament on September 9, with the TPLF securing 189 of 190 seats. 7 Oct 2020 Ethiopian lawmakers have ruled that federal officials should cut off contact with leaders of the northern Tigray region, which defied Prime Minister Abiy Ahmed last month by holding elections his government deemed “illegal”. […]
Ethiopia Reports 892 new Coronavirus Cases, 17 Deaths

October 7, 2020 ADDIS ABABA – Ethiopia has recorded 892 new cases of coronavirus as well as 17 deaths on Wednesday, according to health ministry’s daily report. The latest positive cases – identified from 8, 254 tests conducted over the past twenty-four hours – has brought the total number of cases to nearly 81, 000 […]
Decolonisation / V&A in talks over returning looted Ethiopian treasures in purge – The Guardian 14:48

V&A in talks over returning looted Ethiopian treasures in ‘decolonisation’ purge Deputy director says museums must start telling a more honest story about provenance A crown from the Maqdala exhibition at the V&A in south-west London. Photograph: V&A/V & AA crown from the Maqdala exhibition at the V&A in south-west London. Photograph: V&A/V & ALucy […]
Gidey breaks women’s 5,000m world record – BBC 16:04

Joshua Cheptegei smashes 10,000m world record as Letesenbet Gidey sets new women’s 5,000m best Last updated on 7 October 2020 Uganda’s Joshua Cheptegei smashed the men’s 10,000m world record as Ethiopia’s Letesenbet Gidey broke that of the women’s 5,000m in Valencia. Cheptegei, 24, clocked 26 minutes 11.00 seconds to beat Kenenisa Bekele’s 15-year-old time by […]
ዛቻን ማስፋራራት ታግሰን ለሰላም እንራመድ ! ! ! (አስገደ ገብረስላሴ)

07/10/2020 ዛቻን ማስፋራራት ታግሰን ለሰላም እንራመድ ! ! ! አስገደ ገብረስላሴ የፈደራል ፈደረሽን ምክር ቤት በትግራይ ህዝብ ዛቻን እና ማስፋራራት አይጧን ለማቃጠል ብሎ ቤት ከነቁሳቁሱ ማቃጠል (ማውደም) ይመስላል!?! ይህ ቡዱን በ110 ሚሊዮን ህዝቦች የተሰጠው ሀላፍነት በመካድ የአንድ የህዝብ ይሁንታ ያልተቸረለት ብልጽግና ፓርቲ ተላላኪ መሆኑ፤ በኢትዮጱያ ህዝቦች የተሰጠው ሀላፍነት በትክክል እየፈጸመ አለመሆኑ ክህደት ከመሆኑም በላይ ለህዝብ […]
Museveni warned Kiir against taking side in Ethiopian-Egyptian dam dispute in June – official Sudans Post 11:47

October 7, 2020 BY STAFF WRITER Uganda president Yoweri Museveni and South Sudan President Salva Kiir [Photo by unknown] JUBA – A senior South Sudan foreign ministry official is telling Sudans Post that Ugandan President Yoweri Kaguta Museveni in June warned President Salva Kiir against taking side in the Egyptian-Ethiopian dam dispute after reports unfolded […]
ትግራይ፡ የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት እንዲያቋርጥ ተወሰነ

ከ 5 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የፌደራል መንግሥቱ ከሕግ ውጪ እየተንቀሳቀሰ ነው ካለው የትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ያውን ግንኙነት እንዲያቋረጥ ወሰነ። ከፌዴሬሽን ምክር ቤት የወጣውን መረጃ በመጥቀስ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳያደርግ ውሳኔ ማሳለፉ ተነግሯል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከዚህ […]
መልእክት ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአስቴር በዳኔ

October 6, 2020 መልእክት ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአስቴር በዳኔ
በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎች

ጥቅምት 07, 2020 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳያደርግ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን አስመልክቶ ምክር ቤቱ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች ሦስት ናቸው። – የመጀመሪያው የትግራይ ክልል ያካሄደውን ኢ-ሕገመንግሥታዊ ምርጫ ተከትሎ ከተመሰረቱ የትግራይ ክልል ምክር ቤትና ከፍተኛ የህግ አስፈጻሚ አካል ጋር የፌዴራል […]
ነገረ ምርጫ ቦርድ ‹‹ብርቱ-ካህን›› ያቺን ሰአት! . (ኢያስፔድ ተስፋዬ)

06/10/2020 ነገረ ምርጫ ቦርድ ‹‹ብርቱ-ካህን›› ያቺን ሰአት! . ኢያስፔድ ተስፋዬ* ከምርጫ ቦርድ የለቀቁት 2 ሰዎች ከመልቀቃቸው በፊት ስለመልቀቃቸው “የተነበየው” ፎርቹን ጋዜጣ ዛሬ ደግሞ “ቦርዱ ላይ እየደረሰ ካለው ጫና አንፃር ብርቱካንም ብትለቅ አትደነቁ” የሚል ዘገባ ይዞ ወጥቷል…! የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ብርቱካን የምርጫ ቦርድ ሀላፊ ሆና የተሾመች ቀን በስልክ ቃለመጠይቅ አድርጎላት ነበር፡፡ መሳይ፡ ‹‹የለውጥ ሀይሉ ብዙ መልካም ነገሮች […]
