የአንበጣ መንጋ፡ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል በመርጨት ላይ የነበረ ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ

በአማራ ክልል ወረባቦ ወረዳ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል በመርጨት ላይ የነበረ ሄሊኮፕተር ዛሬ መስከረም 22/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ላይ በወረዳው 014 ቀበሌ ልዩ ስሙ ፍራንጉል በሚባል ቦታ መከስከሱ ተገለጸ። 2 ጥቅምት 2020, 14:19 EAT የወረዳው የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሳዳም ሽመልስ ለቢቢሲ እንደተናገሩት በአደጋው በሕይወት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩንና የሄሊኮፕተሩ አብራሪ መጠነኛ ጉዳት […]

ኢሬቻ ፡ በበዓል ላይ ጥብቅ የደኅንነት ቁጥጥር እንደሚደረግ ተጠቆመ

ነገ እና ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በሚከበረው ዓመታዊው የኢሬቻ በዓል ላይ ጥብቅ የደኅነነት ቁጥጥር እንደሚደረግ ተጠቆመ። የኦሮሚያ ክልል ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ባልቻ በዓሉ ወደ ብጥብጥ ለመቀየር አቅደው እና ተዘጋጅተው በአራቱም አቅጣጫ የሚንቀሳቀሱ አካላት ስላሉ በዚህም ምክንያት አስፈላጊው ቅድመ ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን ለቢቢሲ  ተናግረዋል።የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ትናንት በቢሾፍቱና በአዲስ አበባ ከተሞች […]

ጃዋር መሐመድ፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተጠየቀ

1 ጥቅምት 2020, 13:19 EAt እነ አቶ ጃዋር መሐመድ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ በቅርቡ በሰጡት መግለጫ ላይ ነጻ ሆነን የመታየት መብታችንን የሚቃረን አስተያየት በመስጠታቸው ፍርድ ቤቱ እንዲጠይቅላቸው አቤቱታ አቀረቡ። አቶ በቀለ ገርባና ጀዋር መሐመድ የጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት በመገኘት ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ ነጻ ሆኖ የመታየት መብታቸውን የሚጻረር መሆኑን እና ለህይወታቸው […]

“••ጣናነሽን”እንቦጭ ይነቃት…??? (ተመስገን ባዲሶ)

01/10/2020  “••ጣናነሽን እንቦጭ ይነቃት…???> ተመስገን ባዲሶ *  ለ40 አመታት ያልተበገረችው ጣና-ነሽ ጀልባ እንዲህ የማርያም-መንገድ እስክትጠይቅ በእንቦጭ ታንቃለች። ህልውናዋም እያከተመ ይመስላል! ከጥቂት አመታት በኋላ ግን እንቦጩ በዚህ ከቀጠለ <•ጣና-ነሽ•> ጀልባ ይቅርና <ጣና-ሓይቅ•> ስለመኖሩ ራሱ እንጃልን…!!!! ….፦በጣና ኃይል ላይ ከሚገኙ ጀልባዎች ትልቋ <•ጣና-ነሽ•> ናት። ጣና ነሽ ደከመኝ ሳትል በጣና ኃይቅ ላይ ግልጋሎት መስጠት ከጀመረች ወደ 40 የሚጠጋ አመት […]

በሬ ያላሰውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይወዳል…!!!’ (ታዬ ቦጋለ አረጋ)

01/10/2020  በሬ ያላሰውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይወዳል…!!!’ ታዬ ቦጋለ አረጋ …ከሌለ ምን ያስበረግጋቸዋል? እዚህ ሀገር ያለው የአእምሮ እድገት መቀንጨር ያሳስበኛል። 1. “አማራ የለም” እያለ፦ አማራ ነህ እያለ ወገኑን ያሳድዳል። 2. “አማራ የለም” እያለ፦ አማራውን ሊያጠፋ ማኒፌስቶ ይቀርፃል። 3. “አማራ የለም” እያለ፦ ወያኔና ኦነግ ጠፍጥፈው በአስተሳሰባቸው ልክ በቀረፁት ህገመንግሥት ሳይቀር “የአማራ ብሔራዊ ክልል” አቋቁመዋል። 4. ከኢትዮጵያ ህዝብ […]

Saudi Arabia: thousands of Ethiopian migrants held in ‘hellish’ conditions – new investigation

Oct 1 2020 11:59 pm Amnesty International UK Press releases RSS feed Detainees have spoken of being forced to share cells with 350 people © Private Thousands of Ethiopians expelled by neighbouring Yemen in March left to languish in disease-ridden Saudi cells Reports of dead bodies in cells, with lack of soap and water creating […]

PEN America Issues Grave Concern Over Growing Repression in Ethiopia

Government has taken steps to stifle free expression, persecute writers and activists including PEN America’s 2012 Freedom to Write Honoree Eskinder Nega FOR IMMEDIATE RELEASE September 30, 2020 (New York, NY) — PEN America is concerned by the Ethiopian government’s repressive actions in response to individuals engaging in peaceful assembly, news reporting, and the expression […]