የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚደረገው ጥናት በግንቦት ወር እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ

On Oct 27, 2020329 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚደረገው አጠቃላይ አገራዊ የዳሰሳ ጥናት በመጪው ግንቦት ወር እንደሚጠናቀቅ የአስተዳደር ወሰንና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ገለጸ። በክልሎች መካከል የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው ዞኖች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች በጥናቱ ይካተታሉ ተብሏል። ኮሚሽኑ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ ክንውኑን በተመለከተ […]

Ethiopia Records 511 New Covid-19 Cases, 8 Deaths

October 27, 2020 Ethiopian Monitor ADDIS ABEBA – Ethiopia’s COVID-19 tally has reached more than 94, 000 after Ministry of Health reported 5511 new cases on Tuesday. The country tested nearly 6000 individuals to identify the new positive cases, the ministry of health said in its daily Covid-19 report. In the past 24 hours, 8 […]

አንድ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገ መንግስታዊ መብት አለው – ኢዴፓ

October 27, 2020 –– የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን) ጥቅምት 18 ቀን 2013 ዓ/ም በአማራ ክልል በተለያዪ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል። ነገር ግን የክልሉ መንግስት ሰልፉን መከልከሉን መረጃዎች እየጠቆሙ ነው።–አንድ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገ መንግስታዊ መብት አለው። የክልሉ መንግስት የዜጎችን ተቃውሞ የማሰማት መብት በገሃድ ሲከለክል ማየት ስርዓቱ ምን ያህል አምባገነን እየሆነ እንዳለ የሚያሳይ […]

Sudan to resume talks with Ethiopia, Egypt over Nile dam – Al Jazeera 04:16

Version:1.0 StartHTML:000000260 EndHTML:000207473 StartFragment:000207224 EndFragment:000207411 StartSelection:000207255 EndSelection:000207411 SourceURL:https://www.aljazeera.com/news/2020/10/27/sudan-to-resume-talks-with-ethiopia-egypt-over-nile-dam Nile dam dispute: Sudan, Ethiopia and Egypt set to resume talks | Egypt | Al Jazeera Ministers from the three countries to hold videoconference brokered by the African Union on Tuesday, Khartoum says. Ethiopia accused Donald Trump of inciting ‘war’ over the mega-dam after the US president […]

የድጋፍ ሰልፍ ብቻ እየፈቀዱ፤ ተቃውሞን እያፈኑ የሚኖርበት ዘመን ያለፈበትና ያከተመ መስሎን ነበር – (ያሬድ ሀይለማርያም)

October 27, 2020 የድጋፍ ሰልፍ ብቻ እየፈቀዱ፤ ተቃውሞን እያፈኑ የሚኖርበት ዘመን ያለፈበትና ያከተመ መስሎን ነበር – ያሬድ ሀይለማርያም አብን የጠራውን የሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ በመንግስት እየተወሰዱ ያሉት እርምጃዎች ሕገ ወጥም፣ በህገ መንግሥቱ እና ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ የፈረመቻቸው ስምምነቶች ላይ የተቀመጡትን የዜጎችን የመሰብሰብ እና በአደባባይ ሃሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ የመግለጽ መብቶች የሚጥሱ ናቸው። – አገሪቱ የአስቸኳይ ግዜ […]

Ethiopia: Authorities ban protests as “illegal and unnecessary” – Amnesty International (Press Release) 14:51

© Tewodros Ayalew Ethiopia: Authorities ban protests as “illegal and unnecessary” 27 October 2020, 19:57 UTC Ethiopian authorities have banned peaceful protests against ethnically motivated killings which were due to take place on 28 October, in direct violation of the rights to freedom of expression and peaceful assembly, Amnesty International said today. The National Amhara […]

Splitting Ethiopia’s Southern Nations Region into four could promote peace – The Africa Report 08:56

By Bereket Eshetu Messele A lecturer at Bahir Dar University’s School of Law and also a licensed lawyer who provides advocacy services as well as represents clients in federal and regional courts. Posted on Tuesday, 27 October 2020 13:49 A Sidama youth leader carrying a flag addresses people as they gather for a meeting to […]

Ethiopia: Int’l Organizations, Famed Personalities Denounce Trump’s Remark On GERD

The Ethiopian Herald (Addis Ababa) 27 October 2020 By Esseye Mengiste Following the U.S. President Donald trump’s remark on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) in his recent telephonic conversation with Sudanese leader, various international organizations and prominent figures have categorically denounced the comment for it is counterproductive to the ongoing trilateral negotiation and the region’s […]

ትብብር እና ቅንጅት የሚፈጠርበት ጊዜ አሁን ነው (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

26/10/2020 ትብብር እና ቅንጅት የሚፈጠርበት ጊዜ አሁን ነው ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ ጠቅላዩ  በቤኒሻንጉል ጉምዝ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ እና ግድያ  እንደሚቀጥል ተናግረዋል (ጠ/ሚ/ ለፓርላማ ከተናገሩት የተወሰደ)፡፡  ይህ ንግግር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ብቻ የተነገረ ሳይሆን በሌሎችም ክልሎች አማራን የማጥቃት ስልት እንደሚቀጥል በስውር ማስታወቃቸው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሀገርን የሚመራ መሪ የህዝቡን ጥቃት ይታደጋል እንጅ ጥቃቱ ይቀጥላል ብሎ ሲናገሩ መስማት ይህ […]

ውርድ ከራስ…!?! (ያሬድ ሀይለማርያም)

26/10/2020 ውርድ ከራስ…!?! ያሬድ ሀይለማርያም * ውስጡ የተናጋ እና ሰላም ያጣ አገር ሁሌም ለውጪ ደፋሪዎች የተጋለጠ ነው!! * የውጪው ነቆራ እና ትንኮሳ ‘ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም’ ነው ነገሩ። እስኪ እራሳችን ያዋረድናትን ኢትዮያን እናክብራት፣ ከፍ እናርጋት፣ ሰው አይደለም አውሬም በሰላም የሚያድርባት አገር ትሁን፣ ከልመና እንውጣ፣ ከተንኮል እና የጎጥ አስተሳሰብ እንላቀቅ፣ ኢትዬጲያን መንደር ለማድረግ ከሚሯሯጡት ካድሬዎች እንታደጋት…!!! እኛ ያዋረድናትን […]