” ህልም አንደሆነ አይታሰርም ” ጦማሪ አቤል ዋበላ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

Blogger Abel Wabela December 20, 2014 –  ‹‹ ስሜ አቤል ዋበላ ነው፡፡ አዲሱ አመት ሲጠባ በአዲስ መንፈስ አዲስ ህልም ለአገሬ ማለም የነበረኝንም ማጠናከር እፈልጋለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን የብሄር፣ የሃይማኖት፣ የሀብት፣ የትምህርት፣ የፖለቲካ አመለካከት እና ሌሎችም ልዩነቶች አብሮነታችንን የማያደናቅፉባት ከነልዩነታችን በጋራ ለታላቅነት የምንጠቀምባት ለሁላችንም ዕኩል ዕድል እና ተጠቃሚነት የሚቀርብባት ሁላችንም እንደየ ችሎታችን ለጋራ ደህንነታችን ነፃነታችን እና ብልፅግናችን የምንሰራባት […]

ጥቁር ሽብር በባህር ዳር – ጭፍጨፋ ተካሄደ!

በግፍ ከተገደሉት ሰዎች የአንደኛው አስከሬን   December 20, 2014 –  በእምነት ቦታ ይገባኛል ነዋሪዎች ባሰሙት ጥያቄ ኢህአዴግ የጥይት መልስ ሰጠ፡፡ ድርጊቱን በምስል በማያያዝ በተለያዩ ማኅበራዊ ገጾች ያሰራጩት ክፍሎች አዛውንትና መነኮሳት ሳይቀሩ መደብደባቸውንና መቁሰላቸውን በምስል አስደግፈው አመልክተዋል፡፡ አኻዙ በትክክለኛው ባይታወቅም አምስት የሚደርሱ ሰዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ በማኅበራዊ ገጾች የተበተኑት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ አንዳንድ የድረገጽ ዜናዎችም በአኻዝ ከመለያየት በስተቀር […]

ሁለቱ የጎንደር ነገሥታት

Saturday, December 20, 2014 ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– በጎንደር የነገሡት የኢትዮጵያ ነገሥታት በታሪካዊ ሚናቸው በእኩል ሚዛን ላይ አይቀመጡም፡፡ አንዳንዶቹ በሰሩት ስራ ስማቸው ዘመንን ተሻግሮ ይዘከራል፡፡ አንዳንዶቹ ግን ስልጣን አልባ ሆነው በስም ብቻ “ንጉሥ” እየተባሉ ይጠሩ ነበር፡፡ የሁላቸውንም ታሪክ መዘርዘር የኛ ዓላማ ባለመሆኑ እርሱን ለታሪክ መጻሕፍት እንተወው፡፡ ለበረካ ያህል ግን ሁለት ነገሥታትን በትንሹ እናውሳቸው፡፡ ===ተረት መሳዩ […]

ኬንያ ፣ መያዶች ላይ የወሰደችው ጥብቅ ርምጃ

አፍሪቃ የኬንያ መንግሥት ፤ ሽብር ፈጠራን በገንዘብ ይደጋፋሉ ያላቸውን 15 ቡድኖች ጨምሮ ባጠቃላይ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች በሕግ የተመዘገቡትን ደንብ ሽሯል። ታዛቢዎችደግሞ በደሕንነት ጥበቃ ስም ፣ መንግሥት ሒስ አቅራቢዎችን ሁሉ ፀጥ ለማሰኘት ነው የተነሣሣውበማለት በመንቀፍ ላይ ናቸው። የኬንያ ፣የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች አስተባባሪ ቦርድ ፤ በስም ሳይጠቅስ ፤«አንዳንድ ቡድኖች ለወንጀል ተግባር መሣሪያዎች ሆነው ተገኝተዋል፣ […]

ተስፋዬ ደበሳይ- አንጋፋው ኢህአፓ

 ይህ ዶ/ር ተስፋዬ ደበሳይ ነው፡፡ ኢህአፓዎች ከማንም በላይ የሚያከብሩትና የሚያደንቁት አርበኛና የለውጥ ብስራት ነጋሪ ፋኖ! የጽናትና የቆራጥነት ተምሳሌት ሆኖ በየዓመቱ የሚዘከር የዚያ ትውልድ ታላቅ ሰው! ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ Monday, December 8, 2014 በእርግጥም ተስፋዬ ደበሳይ ቆራጥ ነበር፡፡ ላመነበት ዓላማ ሺዎችን አንቀሳቅሷል፡፡ ለጠላቶቹ ሳይንበረከክ ህይወቱን ሰውቷል፡፡ በርሱ ሞት ያዘኑት ኢህአፓዎች “ተስፋዬን ከምናጣ ሌሎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቶቻችን […]

አምር ኢብን ኣስ እና “ፉስጣጥ” (ክፍል አንድ)

Thursday, December 18, 2014     ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ለአፍሪቃ አህጉር የመጀመሪያ የሆነውን መስጊድ ነው፡፡ ይህ መስጊድ የተሰራው በ641 ሲሆን የሚገኘውም በግብፅ መዲና ካይሮ ውስጥ ነው፡፡ መስጊዱ የሚጠራው በመስራቹ በ“አምር ኢብን ኣስ” ስም ነው፡፡ ይሁንና አምር እና ጓዶቹ መስጊዱን የሰሩት በአል-ፉስጣጥ እንጂ በካይሮ አልነበረም፡፡ ታዲያ መስጊዱን ወደ ካይሮ ማን ነው ያስገባው?… […]

በባህር ዳር ከተማ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ ፡፡

ታኀሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለምዶ የመስቀል አደባባይ ተብሎ የሚጠራውን የታቦት መውረጃ ቦታ ለግል ባለሃብቶች ለመሸጥ  ታስቧል በሚል ሰሞኑን እንቅስቃሴ በጀመረው የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የከተማ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ድርጊት የተቆጡት የከተማዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና በፖሊስ መካከል በተነሳው ግጭት ከ 3-5 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል፡፡ 27 ሰዎች ታስረው እየተደበደቡ […]

Ethiopian rabbis accuse Israeli rabbinate of racial discrimination

Wednesday, 17 December 2014 — Israeli rabbis of Ethiopian origin yesterday accused the Israeli rabbinate of racially discriminating against them despite all the challenges they have fought to transfer tens of thousands of Jews from Ethiopia to Israel and to preserve the Jewish faith in Ethiopia.Israel’s Yedioth Ahronoth newspaper released a report yesterday claiming that […]

Gang rape spurs calls for reform in Ethiopia – Al Jazeera

By Jacey Fortin | Al Jazeera – Addis Ababa, Ethiopia – Inside a gated home on the western outskirts of Ethiopia’s capital, a picture of Hanna Lalango is framed in a wreath of flowers just beginning to wilt around the edges. The 16-year-old girl died on November 1, about a month after she entered a public […]