በሰላማዊ ሰልፈኛ ላይ ዱላ መሰንዘር ሽንፈት ነው›› እስክንድር ነጋ

  December 18, 2014 –  ሰማያዊ ፓርቲ እና ሌሎች በትብብሩ ውስጥ የታቀፉ ፓርቲዎች በጠሩት የአዳር ሰልፍ ላይ የወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን አሳፋሪ እርምጃ ሰምቻለሁ፡፡ እርምጃው ሁለት ነገሮችን በጉልህ ያሳዬ ነበር፡፡ አንደኛ የኢህአዴግ መራሹ መንግስት ሽንፍትን ያሳየ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ሰላማዊ ትግሉ እየተጠናከረ መምጣቱን ያመላከተ ነው፡፡ አንተ ባዶ እጅህን መብትህን ለመጠየቅ ስትንቀሳቀስ፣ መሳሪያ ወደታጠቀ አካል በሰላም […]

220 journalists are now in prison across the world

Annual survey by the Committee to Protect Journalists shows China and Iran have most journalists in jail The Guardian December 17, 2014More journalists are in jail across the world at present than a year ago. According to the Committee to Protect Journalists (CPJ), 220 journalists are in prison, an increase of nine from 2013.It is […]

የማለዳ ወግ …አስገራሚው ትዕይንት “በተስፋዋ” የአረብ ምድር በሳውዲ!

  December 17, 2014 –  * የገቡት ይወጣሉ ፣ የወጡት ተመልሰው ይመጣሉ * የሳውዲ መንግስት “ህገ ወጦችን” የማጽዳቱ ዘመቻ ቀጥሏል * ስፍር ቁጥር የሌላቸው ዜጎች ከሞት ጋር ተፋጠው እየተሰደዱ ነው * የሳውዲ መንግስት ማስጠንቀቂያና እርምጃ … የሳውዲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና ህጉ በማይፈቅደው መንገድ የመኖሪያ ፈቃዳቸው ካለው ሙያ ውጭ የሚሰሩ የማናቸውንም ሀገር ዜጎች በመላ ሀገሪቱ […]

ከሞት በስተቀር ወደ ኋላ እሚመልሰን ምንም ሃይል የለም!

ከሞት በስተቀር ወደ ኋላ እሚመልሰን ምንም ሃይል የለም! by Eyerusalem Tesfaw » Today, 09:02 ነፃነት ለፍትሃዊ ምርጫ በሚል ሰማያዊ ፓርቲን ጨምሮ ዘጠኙ ፓርቲዎች በጋራ ያዘጋጁት የአንድ ወር መርሃ ግብር መቋጫው ህዳር 27 እና 28 እሚደረገው የአዳር ሰልፍ ነው ይህ የአዳር ሰልፍ ከተጠራ ወዲህ በወያኔ/ኢህአዴግ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሮ እንደነበር በግልፅ ሲታይ የሰነበተ ነገር ነው እስሩ […]

የአርበኞችና ግንቦት ሰባት ዲሞክራሲያዊ ግንባር በአስመራ ሊመሰረት ነው::የግንቦት ሰባት አመራር አባላት አስመራ ገቡ ::

by MINILIK SALSAWI » Yesterday, 20:24 የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይሎች (Amara Force) እኛ በውህደቱ የለንበትም ብሏል:: Minilik Salsawi ምንሊክ ሳልሳዊ – ከአስመራ ከተማ የሚገኙ ምንጮቼ በስልክ እንዳስታወኩኝ ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የሆኑት አቶ ነእመን ዘለቀ:የአቶ አንዳርጋቸው ወንድም አቶ ብዙአየሁ ጽጌ አቶ አበበ ቦጋለ እና ሌሎች የኢሳት ሪፖርተሮችን አስከትለው አስመራ የገቡ ሲሆን የአርበኞች ግንባር […]

ደማቸው የትም ፈሶ ያለፉት የኢትዮጵያ ዶክተሮች

Wednesday, 17 December 2014 11:42 በጥበቡ በለጠ                   ዶ/ር ተስፋዬ ደበሣይ      ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ          ዶ/ር ሠናይ ልኬ ኢትዮጵያ በ1960ዎቹ መጨረሻ እና በ1970ዎቹ መግቢያ ላይ ልጆቿ ተጣልተው፣ ተቧጭቀው፣ ተገዳድለው አንድ ትውልድ እምሽክ ብሎ አልቋል። በዚያ ትውልድ ውስጥ የነበሩ እናቶች አባቶች እህትና ወንድሞች አንብተዋል። ከዚያ በኋላም የትውልድ ክፍተት ታይቷል። ከመሀል የወጣና ያለቀ ትውልድ በመኖሩ […]

በመጪው ምርጫ ነፃነትና ፍትሃዊነት ላይ ጥያቄ እያነሳ ያለው መድረክ

Wednesday, 17 December 2014 11:18   ከመድረክ ሰልፍ በጥቂቱ   አቶ ጥላሁን እንዳሻው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናቸው። ግንባሩ ታህሳስ 5 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ያካሄደውን ሠላማዊ ሰልፍ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ባልደረባችን ፍሬው አበበ፣ አቶ ጥላሁንን አነጋግሯቸዋል። ሰንደቅ፡- የሰልፉ ዓላማ ምን ነበር? አቶ ጥላሁን፡-የሰልፉ ዓላማ በዚህ ዓመት […]

ለጋዜጠኞች ቦታ የነፈገው፤ “በአርቲስቶች” ፍቅር የተንሸዋረረው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት

Wednesday, 17 December 2014 11:21 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር   በአንድ ወቅት የኢትዮ-ቻናል ጋዜጣ ዘጋቢ ጋዜጠኛ፣ ወደ ሕዳሴ ግድብ በተደረገ ጉዞ ጋዜጠኞች ላይ የደረሰውን እንግልት አስመልክቶ “የጋዜጠኛ ዋጋው ስንት ነው” በሚል ርዕስ አንድ ጹሁፍ አስነብቦ ነበር። ይህን ጽሁፍ ከመፃፉ በፊት በጉዞው ላይ የነበርነውን ጋዜጠኞች ብዙ አነጋግሯል። ችግሩ የተፈጠረው ወደ ሕዳሴ ግድብ ጉዞ እያደረግን በነበረበት ጊዜ ነበር። […]

በኤርትራ ድጋፍ ቤንሻንጉልን ለመገንጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 10 ሰዎች ክስ ተመሰረተባቸው

Wednesday, 17 December 2014 11:05 በ  አሸናፊ ደምሴ ወንጀል ለመፈፀም የአድማ ስምምነት በማድረግ፤ በኃይል የሀገሪቱን ህዝቦች አንድነትና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከፌዴሬሽኑ የመገንጠል ዓላማ በመያዝ፤ ከኤርትራ መንግሥት በተሰጣቸው ፖለቲካዊና ወታደራዊ ድጋፍ በመታገዝ በኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ አስር ግለሰቦች ትናንት ማክሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2007 ዓ.ም በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት […]

በስንፍና ምክንያት ለወደብ አገልግሎት የሚከፈሉ ሚሊዮን ዶላሮች

17 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  ዮሐንስ አንበርብር በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሥር በሚገኘው የአፍሪካ ትሬድ ፖሊሲ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ አማካይነት የኢትዮጵያ ደረቅ ወደብ ኢንተርፕራይዝ እ.ኤ.አ. በ2009 ያስጠናው የአዋጭነት ጥናት ብዙ ኢትዮጵያውያንንና ፖሊሲ አውጭዎችን ያስደነገጠ ነበር፡፡ የአዋጭነት ጥናቱ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ደረቅ ወደቦችን ማቋቋም ያስፈልጋል ወይ የሚለውን ለመተንተን የተጠና ሲሆን፣ በጂቡቲ ወደብ ያለው የወደብ ኪራይና […]