‘አማራ ነን‘ የወልቃይት ሕዝብ ያልተመለሰ ጥያቄ – የወልቃይት ሕዝብ አቤቱታ እንደሚከተለው ቀርቧል።

Wednesday, 09 December 2015 14:08 የወልቃይት ማህበረሰብ ከአዲስአበባ በ977 ኪሎሜትር ላይ በትግራይ ክልል ስር በሁመራ ዞን አድረመጭ ወረዳ የሚገኝ ነው። በ11ሺ 149 ስኩዌር ኪሎሜትር ላይ ሰፈረውና 413ሺ564 ሕዝብ እንዳለው የሚነገርለት የወልቃይት ማህበረሰብ ባለፉት 24 ዓመታት የአማራ ብሄር ነን በሚል በአማራ ክልል ለመካለል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርብ ቢቆይም ጥያቄው በትግራይ ክልል በአዎንታ መልኩ ባለመታየቱ ለእስር፣ ለሞትና ለስደት […]
በዕቅድ ለተያዙ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ማጋጠሙ ለፓርላማው ተገለጸ

16 December 2015 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር የአገር ውስጥ ባንኮችና የውጭ ኢንቨስተሮች በአማራጭነት ታይተዋል በግንባታ ላይ ከሚገኙት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ውጪ፣ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውስጥ ለተያዙ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ማጋጠሙን የዘርፉ የሥራ ኃላፊዎች ለፓርላማው አሳወቁ፡፡ የፓርላማው የአካባቢና የተፈጥሮ ሀብት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴርና […]
Ethiopia: Amnesty warns against ‘brutal crackdown’ on protesters

Many Oromo people flee Ethiopia to take refuge in neighbouring states Anti-terror rhetoric by Ethiopia’s government could escalate into a brutal crackdown on protesters, human rights group Amnesty International has warned. A plan to expand the capital’s administrative control into the Oromia region has sparked deadly protests. The government has accused Oromo protestors of […]
በኦሮሚያ ግጭት ሕይወት እየጠፋና ንብረት እየወደመ ነው

16 December 2015 ተጻፈ በ ውድነህ ዘነበ -ፀረ ሽብር ግብረ ኃይል በፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ደርሷል አለ-የክልሉ መንግሥት ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀኅዳር 10 ቀን 2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላን ምክንያት የተነሳው ግጭት፣ ለሕይወትና ለንብረት መጥፋት ምክንያት ሆኗል፡፡ ግጭቱንና አለመግባባቱን ለማብረድ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሕዝቡን በማወያየት ሥራ ቢጠመዱም፣ ግጭቱ […]
በጭልጋና በመተማ ወረዳዎች የተነሳው ግጭት ሞትን ጨምሮ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

16 December 2015 ተጻፈ በ ሰለሞን ጎሹ -የክልሉ መንግሥት መነሻው የ‹‹ፀረ-ሰላም›› ኃይሎች ሴራ ነው ብሏል -ነዋሪዎች የአማራና የቅማንት ማኅበረሰቦች ግጭት ነው ብለውታል ከኅዳር 29 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙት በጭልጋና በመተማ ወረዳዎች በተቀሰቀሰው ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱን፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የአማራ ክልል ገለጸ፡፡ ግጭቱ በፈጠረው ሥጋት ዜጎች ከአካባቢያቸው እየተፈናቀሉ እንደሆነ […]
Sudan’s FM says agreement on Ethiopian dam could be reached by end of December

Ghandour tells MENA that Khartoum is doing its best to keep negotiations alive, and hopes a deal between Egypt, Ethiopia and Sudan could be finalised when the officials from the three countries meet again on 27 and 28 December Ahram Online , Wednesday 16 Dec 2015 Sudanese Foreign Minister Ibrahim Ghandour (L) attends a […]
Opposition party claim Ethiopian army killed 32 demonstrators

Thursday, December 17, 2015 Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn, speaks during the 68th Session of the United Nations General Assembly September 25, 2013 at UN headquarters in New York. The opposition has accused PM Desalegn’s security forces of killing at least 32 people in Burayu region on the outskirts of Addis Ababa in the past […]
“የግጭቶች ሁሉ መንስዔ ኢህአዴግ ራሱ ያወጣውን ህገ መንግስት ማክበር አለመቻሉ ነው”

Wednesday, 16 December 2015 13:38 “የግጭቶች ሁሉ መንስዔ ኢህአዴግ ራሱ ያወጣውን ህገ መንግስት ማክበር አለመቻሉ ነው” መድረክ – “በኦሮሚያው ግጭት ከ32 በላይ ሰዎች ሞተዋል” በይርጋ አበበ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የተፈጠረውን ግጭት ጨምሮ በአገሪቱ የሚፈጠሩ ሁሉም ግጭቶች መንስዔያቸው ኢህአዴግ መራሹ መንግስት ላወጣው ህገ መንግስት ክብር የማይሰጥ በመሆኑ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ […]
«ቅማንት ዐማራ፣ ዐማራም ቅማንት ነው» | ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

Wednesday, December 16th, 20151 ማክሰኞ ታኅሣሥ ፭ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፭ ቅማንት እና ዐማራ የተባሉት ነገዶች ለዘመናት አብረው ኖረዋል። አብረው በመኖራቸው ብዛትም በረጅሙ የአገራችን የመዋሐድ እና የመቀላቀል ሂደት አንድ ሆነዋል። ስለዚህ እኒህ ሁለት ነገዶች በጊዜ ሂደት የጋራ ኃይማኖቶች ተከታዮች፤ አንድ መግባቢያ የአማርኛ ቋንቋ፣ አንድ የጋራ አገር እና መልከዐምድራዊ መለያ፣ ከዚህም በላይ […]
ESAT Special Program Interview with Dr.Getachew and Dr.Beyan Asoba.
https://youtu.be/82w-Z4Lhw9o