Petition to the United Nations Sec.-Gen. Ban Ki-Moon

December 15, 2015  H.E. Mr. Ban Ki-Moon United Nations Secretary General 1st Avenue, 46th Street New York, NY 10017 Your Excellency: We the undersigned Ethiopian political parties and civic organizations have the honor to bring to your attention certain developments which do not augur well for the maintenance of peace and security between Ethiopia and […]

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ [ነገረ ኢትዮጵያ]

 Tuesday December 15, 2015 ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ [ነገረ ኢትዮጵያ] • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ›› ጋር በተያያዘ ለተገደሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው የህሊና ፀሎት ያደረገ ሲሆን አጋርነቱን መግለፁንም የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ […]

ኢትዮጵያውያን በሙሉ ኢትዮጵያውያንን አትግደሉ ብለው መቃወም አለባቸው! በኢትዮጵያውያን የተነሳው አመፅ መነሻ ምክንያቶች ምን ምን ናቸው? መፍትሄውንስ ከምን አንፃር መመልከት ይገባል? (የጉዳያችን ማስታወሻ)

Monday, December 14, 2015 በአገራችን ኢትዮጵያ ሰሞኑ በኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን የተነሳው አመፅ ችግሩ ምንድነው? ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው።የችግሩን ምንጭ አንዳንዶች በእራሳቸው የግንዛቤ ልኬት እንደፈለጋቸው ሊመሩት ይፈልጋሉ።የግለሰብ  እና የአንድ ቡድን የግንዛቤ ልኬት እና የሕዝብ ልኬት የተለያዩ ናቸው።ሁለተኛ ሳምንቱን የያዘው አመፅ በአሁኑ ሰዓት ችግርን በውይይት እና በተጠያቂነት የመፍታት ባህል የሌለው ስርዓት ሰራዊቱን በሙሉ በኦሮምኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን መንደር አሰማርቶ በመግደል […]

“ኤርትራ የትግራይ ናት”

“ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን” – ህወሃት December 14, 2015 12:27 pm By Editor ኤርትራ የትግራይ አካል ናት የሚል አስተምህሮና የፖለቲካ ዝግጁነት ቅስቀሳ መጀመሩ ተሰማ። የጎልጉል ታማኝ ምንጮች ኤርትራ የትግራይ አካል ስለነበረች እንደገና መልሶ በመቀላቀል ታላቋን የአክሱም መንግስት ለመመሥረት የተያዘው አጀንዳ ተግባራዊ ለማድረግ ይቻል ዘንድ አስፈላጊው ሥራ እየተሰራ መሆኑንንም ጠቁመዋል። ለኢትዮጵያ እንደሆነ የሚጠቀሰው “ትልቅ ነበርን ትልቅ […]

Watch: Saving the ‘forgotten Jews’ of Ethiopia

BBC documentary reveals how a textiles merchant from England helped saved thousands of Ethiopian Jews. By Arutz Sheva Staff First Publish: 12/14/2015, 4:47 PM https://youtu.be/I_Hf6lS9NiQ https://youtu.be/I_Hf6lS9NiQ Dubbed “Operation Solomon,” two record-breaking airlifts by the State of Israel rescued the ancient Jewish community of Ethiopia – thanks to an incredible alliance between a Mossad spy and an […]

Ethiopia Oromo Protests Spark Fatal Ethnic Clash, Group Says

Bloomberg Business William Davison December 14, 2015 — 6:31 Oromo, Amhara ethnic groups in conflict over land in one area Opposition says over 40 dead in three weeks of Oromo protests Protests by Ethiopia’s largest community against a plan to integrate the capital, Addis Ababa, with surrounding towns have spiraled into fatal clashes between ethnic […]

Protests in Ethiopia leave at least five dead, possibly many more

Thomson Reuters Foundation Source: Reuters – Mon, 14 Dec 2015 19:24 GMT Author: Reuters In this 2010 file photo, people walk past office blocks under construction in Ethiopia’s capital Addis Ababa. REUTERS/Thomas Mukoya * Many of the protesters are students * Farmer worry about land grabs * Government says plan will attract investment By Aaron […]

“መሬት ለካድሬ”

 ከአምዶም ገብረሥላሴ December 14, 2015 “መሬት ለኣራሹ” የሚል 60ዎቹ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች መፎክር ነበር። የጃንሆይ ዙፋን መገርሰስ ዋነኛ ምክንያት ሆነ። ደርግም ጥያቄው ህዝቡ በሚፈልገው መልኩ ኣልመለሰውም። ህወሓት ደርግ ገርስሶ 4 ኪሎ ከገባ በኋላም የመሬት ጥያቄ “መሬት የህዝብና መንግስት ናት። መንግስት ማለት ህዝብ ሰለ ሆነ እኔ ራሴ የመሬት ባለቤት ነኝ” ብሎ በማወጅ ህዝባችን መሬት ኣልባ ኣደረገው። “መሬት […]

ጠብ መንጃ መፍትሔ አይሆንም!

  December 14, 2015 ወተት ሊገዛ የወጣ ልጅ በድንገት መሃል ግንባሩን በአልሞ ተኳሾች ይመታና ይወድቃል። ግማሹ ይሸሻል። አላስችል ያለው ርዳታ ለመስጠት ይሞክራል። በመካከል እናት የልጇን መውደቅ ትሰማለች። ጨርቋን ጥላ እያለቀሰች አስፋልት መሃል ተዘርሮ የወደቀው ልጇ ላይ ተጠመጠመች። በደም ተጨማልቃ እያነባች ህይወቱን ለመመለስ ፈለገች። ልጅ መሃል ግንባሩን ተወግቶ ነበርና ሕይወቱ አልፋለች። እናት አበደች። “እኔን፣ እኔ ልደፋ […]