በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጉዳቱ ከባድ መሆኑ ተጠቆመ

December 23, 2015  ቆንጅት ስጦታው በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጉዳቱ ከባድ መሆኑ ተጠቆመሆኖም ግጭቱን ሙሉ በሙሉ ለማስወገድና ኦሮሚያን ወደ ነበረችበት የመመለስ ሥራ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ከባድ ጉዳት መድረሱ እየተነገረ ነው፡፡ የደረሰውን የጉዳት መጠን አስመልክቶ ከመንግሥት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ባይሰጥም፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ […]

Ethiopian-Israelis fed up with false promises – Al-Monitor

DECEMBER 23, 2015 2 0 Author: Yuval Avivi Posted December 22, 2015 In September, a few months following the start of the widespread, intense protests by young Ethiopian-Israelis, the government made an encouraging announcement: The Ministerial Committee for the Advancement of Ethiopian Israelis announced that it would ask the government to authorize dedicated plans from the Ministries of Education, […]

የሰማያዊና አንድነት ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱ ጠየቁ

December 23, 2015  የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ፣ ከተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ የተደረጉት፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች አቶ ሐብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣ የአረና ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ አብርሃ ደስታና የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ የሺዋስ አሰፋና ከእነሱ ጋር ተከሰው […]

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! (ድምፃችን ይሰማ)

December 23, 201  ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! ረቡእ ታህሳስ 13/2008 አምባገነን ስርዐቶች የህዝቦችን መብት በማክበር፣ ነፃነታቸውን በመጠበቅ፣ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ፣ለችግሮቻቸው መፍትሄ በመስጠት ህዝብን ከጎናቸው ከማድረግ ይልቅ የፍርሀትን ድባብ በመፍጠር ህዝብ አንገቱን ደፍቶና ተሸማቆ በፍርሀት ታፍኖ እንዲኖር ማድረግን ይመርጣሉ፡፡ ይህ የፍርሀት ድባብን የመፍጠሩ የስነ ልቦና ጦርነት ደግሞ በተቀናጀ […]

የአኩሪ አተር ፈርጀ ብዙ ጥቅም

አኩሪ አተርን በተለያየ መንገድ ለምግብነት በርካቶች ይጠቀሙበታል። ከምሥራቅ እስያ አካባቢ መገኘቱ የሚገርለት ይህ የእህል ዘር በፕሮቲን የበለፀገ በመሆኑ ለተለያዩ የተመጣጠኑ ምግቦች ዝግጅት ሲዉል ዓመታት ተቆጥረዋል። አውዲዮውን ያዳምጡ።11:02 አኩሪ አተር ከ20ኛዉ ክፍለ ዘመን አንስቶ በተለይ አሜሪካን ዉስጥ ወርቃማዉ ወይም ተዓምረኛዉ እህል የሚል ስያሜ አግኝቷል። አኩሪ አተር በፕሮቲን እና ቅባት ምንጭነቱ የሚወዳደረዉ የእህል ዘር የለም። ባለሙያ ካገኘም […]

Only mediation can stop the violence in Burundi

The African Union’s decision on the use of troops is not a panacea for the crisis in the country. 21 Dec 2015 13:55 GMT , Burundi Suspected fighters are paraded before the media by Burundian police near a recovered cache of weapons in the capital Bujumbura, [Reuters] About the Author Solomon Dersso Dr Solomon Ayele […]

Ethiopia arrests journalist after channel reports on protests

Alerts   |   Ethiopia Nairobi, December 22, 2015–The Committee to Protect Journalists calls on authorities in Ethiopia to release news anchor Fikadu Mirkana. Fikadu, who works for the state-run broadcaster Oromia Radio and TV, was arrested at his Addis Ababa home on Saturday morning, according to news reports. CPJ could not determine the reason […]

Blood and terror on the streets as protests grip Ethiopia, govt vows to ‘act without mercy’

    Ethiopians from the Oromo group pictured on December 15, 2015 blocking a road in Wolenkomi, some 60km west of Addis Ababa, after protesters were shot dead by security forces PHOTO | WILLIAM DAVISON | AFP By AFP Posted  Tuesday, December 22  2015 at  18:14 In Summary Rights groups have repeatedly criticised Ethiopia’s use of anti-terrorism […]

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአርማጭሆ ሙሴ ባምብ ከተማ ውርደትን ተከናንበው ተመለሱ

Tuesday, December 22nd, 201 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) “አማራ ክልል” እየተባለ የሚጠራው ሹም እና የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው ገዱ አንዳርጋቸው በዛሬው ዕለት ወደ አርማጭሆ ሙሴ ባምብ ከተማ አምርቶ የአካባቢውን ህዝብ ለማወያየት ሞክሮ ያለምንም ውጤት በውርደት ተመለሰ፡፡ የብአዴን ምክትል ሊቀመንበርና የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የህወሓቱ አሽከር ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ጠዋት በከፍተኛ ወታደራዊ […]