ኢትዮጵያ በአሥር ዓመት ውስጥ ወደ መካከለኛ ገቢ ተርታ እንደማትገባ ተመድ ይፋ አደረገ

14 Dec, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና የልማት ጉባዔ (ዩናይትድ ኔሽንስ ኮንፈረንስ ኦን ትሬድ ኤንድ ዲቨሎፕመንት- አንክታድ) በዝቅተኛ ደረጃ ያደረጉ አገሮች ላይ ያወጣው የዘንድሮ ሪፖርቱ፣ እ.ኤ.አ. ከ2017 ጀምሮ እስከ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ መካከለኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ወይም ከዝቅተኛ የዕድገት ደረጃ ይወጣሉ ብሎ ካስቀመጣቸው 16 አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ ሳትካተት ቀርታለች፡፡ የተመድ የንግድና […]

Merera Gudina is handcuffed and held in solitary confinement

By OPride (OPride) —Top Oromo opposition leader, Merera Gudina, is being held in solitary confinement – in a dark room with no window – 24 hours a day, his lawyer Wondimu Ibsa said on Wednesday. It was the first time anyone has seen the leader of Oromo Federalist Congress (OFC) in 15 days. “Merera came […]

How wily Ethiopia outflanked Egypt and Sudan on the dam

  For many years Ethiopia wanted to build a big dam on the River Nile. The country, once a poster-boy for famine and poverty in the 1980s, had been quietly working on transforming its economy Thursday December 15 2016 0 Mr Daniel Kalinaki is a Ugandan journalist based in Nairobi. By Daniel K. Kalinaki For […]

ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአንዳንድ ጠበቆች ንብረታችንን እየተነጠቅን ነው አሉ

Wednesday, 14 December 2016 13:46 በ  ፋኑኤል ክንፉ  ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወይም ዲያስፖራዎች በሀገር ውስጥ የሚገጥማቸውን ጉዳዮች በቅርብ መከታተል ባለመቻላቸው እንደነሱ ሆነው እንዲከታተሉ እንዲያስፈጽሙ ውክልና በሰጧቸው አንዳንድ የሀገር ውስጥ ጠበቆች ንብረታቸውን መሸጥ መንጠቅ እና ዝርፊያ እንደፈጸሙባቸው ከሃያ በላይ የሚሆኑ ዲያስፖራዎች ለሰንደቅ ጋዜጣ ገልጸዋል። ቅሬታ ካቀረቡት መካከል ችግራቸውን ለመናገር ፍቃደኛ የሆኑ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉት አንዴት ሴት፣ ከልጅነታቸው […]

የአማራው መደራጀት አስፈላጊነት፦ ለአቶ ተክለሚካዔል አበበ | ከሙሉጌታ አሻግሬ

December 14,2016                 አቶ ተክለሚካዔል አበበ ምን እንደነካን ሳይሆን ምን እንደደረሰብንና ለምን እንደምንደራጅ ይህን ፅሁፍ አንብበው ይገባቸው ይሆናል።  ግልጽ ያልሆነላቸውንና ችግር አለበት የሚሉትን ሓሳብ ቢተቹ በቂ ማብራርያ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ። እራሴን በዚህ መልኩ መግለፅ በጣም ይከብደኛል። ምክንያቱም እራሴን በኢትዮጵያዊነት እንጂ በአማራነት አልገልፅም የሚል ፅኑ አቋም ስለነበረኝ ነው። የዘር […]

Ethiopianism vs Democratic Ethiopia By Daniel Teferra*

  December 14, 2016  I would like to share my thoughts on certain points, raised by Dr. Messay Kebede in his commentary, “Jawar’s New Ploy”. The subject matter of his commentary is a recent interview, given by Mr. Jawar Mohammed about what they both call the “Amhara resistance.”   In the first place, the description, the […]

Human rights groups to Ethiopia: Where is jailed journalist?

Dec 14, 7:58 AM EST   ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Human rights groups are asking Ethiopia’s government to immediately disclose the whereabouts of a popular local journalist who has been behind bars since October 2014. The Association for Human Rights in Ethiopia and DefendDefenders on Wednesday called it “unacceptable” that the government was unwilling […]