Ethiopia at the Crossroads: Reversing the Damages of Ethnic Politics

  By Freda Nahom March 24, 2016 There is no question that Ethiopia is at a crucial crossroads, stemming from the struggle for freedom and democracy that has entered a new and dangerous phase. Spontaneous and grassroots-led uprising, as we are witnessing in Oromia, the north, the south, and Addis, is the new norm. The […]

የሽብርተኛ ትርጉም [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]

  March 25, 2016 | የሚማር የለም እንጂ የሚማር ቢኖር የሽብርተኛነትን ትርጉም ሰሞኑን በቤልጂክ እያየንና እየሰማን ነው፤ በኢትዮጵያ ያሉ የእውቀት ምልክቶችን በዶላር እየገዙ ስማቸው ላይ የለጠፉ ጉልበተኞች ተናገርክ(ሽ) ብለው ብቻ ሳይሆን አሰብህ(ሽ) ብለው ሰፋፊ እስር ቤቶች እያሰሩ ወጣቶችን ሲያጉሩበት ምክንያታቸው ሽብርተኛነት ነው፤ ሽብር ማለት ሰሞኑን በቤልጂክ አውሮጵላን ጣቢያና በባቡር ጣቢያ ላይ እንደታየው ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ […]

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት [ሙሉቀን ተስፋው፤የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]

 March 25, 2016 የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት [ሙሉቀን ተስፋው፤የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ] ክፍል ፩ የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል ከአንድ የቀዬ ወዳጄ ጋር ሒደን ራት ስናዝዝ ‹የቤቱ ምርጥ ዛሬ ምንድን ነው?›› አልናት አስተናጋጇን፡፡ ‹‹ትእቢት ይምጣላችሁ›› አለችን፡፡ […]

‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ! – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Saturday, 26 Mar 2016 10:47 PM ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማህረሰብ፤ ሀገር ግን አልነበራቸውም፡፡ ሀገር ማለት ሰው ከሆነ አይሁድ ሀገር ፍለጋ ከሺ […]

Ethiopia’s Oromo people demand equal rights in protests

al jazeera  Largest ethnic group in Ethiopia continues to rally against the government despite crackdown. Charles Stratford | 26 Mar 2016 11:55 GMT Wolonkomi, Ethiopia – Six-year-old Abi Turi and her nine-year-old brother Dereje have not been attending classes in Wolonkomi. Their school was closed in January as the Ethiopian government began what its critics call […]

Ethiopia to Miss 11% Growth Target as Drought Hurts Agriculture

  William Davison March 26, 2016 — 10:08 AM EDT Economy still to rise by more than 7% despite severe drought Government says growth rate has been over 10% for a decadeEthiopia’s economy will expand by between 7 percent and 10 percent this fiscal year, missing the government’s target, as a severe drought hurts agriculture. […]

Ethiopia Body Suspends Farm Lease Program After Poor Results i

Addis Ababa. An Ethiopian state body that has been involved in leasing tracts of land for commercial farming has suspended the issuance of new licences until it completes a review because of scant progress in developing areas leased so far, an official said. The Horn of Africa country in 2011 allocated 3.6 million hectares of […]

የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ!

የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ! March 25, 2016 ይህን የመለስን ፋውንዴሽን መዘጋት በሚመለከት “ዜና ላድርገው ወይንስ መጣጥፍ?” ብዬ ብዙ ተጨነቅሁ፡፡ ዜናም ላድርገው መጣጥፍ መቼም እስካሁን የቀደመኝ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ወደሰበር ዜናው ላምራ፡፡ የሕዝብ ዋይታ የፈጠረው ዕንባና ያፈሰሰው የንጹሓን ደም ፈጣሪ ዘንድ ጮኸው ባመጡት የጸሎት መልስ ለገሠ ዜናዊ – በፖለቲካዊ የብዕር ስሙ መለስ ዜናዊ – የሚባለው ሽፍታ የዛሬ […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከሀገር መውጣት አልቻልኩም አሉ

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከሀገር መውጣት አልቻልኩም አሉ Written by  አለማየሁ አንበሴ      የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከትናንት በስቲያ ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ እንደተሰናከለባቸው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ ተቋም ጋባዥነት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት ሊጓዙ እንደነበር የጠቆሙት ዶ/ር መረራ፤ ሻንጣቸው ተፈትሾ […]

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት

  Friday, March 25, 2016 ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ›  ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት ጊዜ ለተግሣጽ የተናገረው ነው፡፡ እንዳለው አልቀረም አውዶቅስያ ባደረሰችበት መከራ ተግዞ በዚያው ሞትን ተቀብሏል፡፡ እውነተኛ አባት ስለ በጎቹ ራሱን አሳልፎ ይሰጣል እንጂ በጎቹን ለራሱ ክብርና […]