ከግብፅ ጋር የተጀመረው የፖለቲካ ገመድ ጉተታ ብልኃት ይታከልበት!

06 Jan, 2016 ‹‹ሲፋጅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ›› የሚባለው ብሒል በግብፆች በኩል የተለመደ ሥልት ሆኗል፡፡ በግብፅ መንግሥታት በተቀያየሩ ቁጥር ትንፋሽ እየወሰዱ የሚያካሂዱዋቸው በተንኮል የተሸረቡ ሴራዎች፣ መልካቸውን እየቀያየሩ መከሰታቸው የተለመደ ነው፡፡ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ በኩል ወዳጅነትን ላለማበላሸት ሲባል በተቻለ መጠን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የተደረገው በሙሉ የሚያስመሰግን ሲሆን፣ ነገሮች ገጽታቸውን እየቀያየሩ ሲከሰቱ ግን ብልጠት ያስፈልጋል፡፡ ይህ ብልጠት ደግሞ በተራ […]

ሳዑዲ ዓረቢያ የሃይማኖት መሪን ጨምሮ 47 ሰዎችን በሞት መቅጣቷ የቀሰቀሰው ቁጣ

06 Jan, 2016 By በጋዜጣው ሪፖርተር               ይህም በሳዑዲ ቁጣን ሲቀሰቅስ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ሳዑዲ እየተወገዘች ነው፡፡ ቀድሞውንም በየመን ጉዳይ ፊትና ኋላ በሆኑትና የውክልና ውጊያ እያደረጉ በሚገኙት በሳዑዲና በኢራን መካከልም ውጥረቱን አጋግሏል፡፡ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እንደዘገበው፣ 47ቱ ሰዎች የተገደሉት ሽብርተኛ ተብለው ሲሆን፣ ከሁለቱ በስተቀር ሁሉም የሳዑዲ ዜግነት አላቸው፡፡ ከተገደሉት […]

How a breakaway region of Somalia hopes to build a new country

Port manager Ali Omer speaks on the phone at Berbera port in the Somaliland autonomous region of Somalia. (Paul Schemm/For The Washington Post) By Paul Schemm December 26, 2015 By the afternoon, more goats than cars are to be found on the unpaved, sunblasted streets of Berbera, a sleepy port town on the Horn of […]

Abai Tsehaye loses temper, whips Oromia president Muktar Kedir

January 5, 2016 https://youtu.be/8S5tgoYFejM Abai Tsehaye, a senior TPLF official, lost his temper recently and whipped Muktar Kedir, the president of Oromia region. The reason for the whipping was that Muktar failed to tighten up and crush the ongoing protests in the region against the entrenched TPLF tyranny.    

Ethiopia’s drought overlooked as aid funneled to more desperate crises

Addis Ababa’s efforts have managed the country’s worst drought in decades – but stymied needed international help January 4, 2016 5:00AM ET by James Jeffrey IDAGA HAMUS, Ethiopia — Inside a health clinic in northern Ethiopia a nurse wraps a special tape measure around the upper arm of 9-month-old Aixiet, cradled in her mother’s arms. […]

Egyptian delegation visits Ethiopia to discuss concerns on dam

النسخة العربيةAswat Masriya  Tuesday, January 05, 2016 10:29 Egypt President Abdel Fattah al-Sisi talks to Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn as they arrive to attend the 23rd African Union Summit (AUS) in Malabo June 26, 2014. African leaders called on Thursday for firm action against a rising Islamist militant threat stretching across the continent from […]

Petition To The UN Secretary General On The Ceding Of Ethiopian Territories To Sudan Ethiopian Border Affairs Committee

December 30, 2015 H.E Mr. Ban Ki-Moon United Nations Secretary General 1st Avenue, 46th Street New York, NY 10017Subject: Petition on the ceding of Ethiopian lands to the Sudan by the Ethiopian government December 14, 2015 Your Excellency: We the undersigned Ethiopian religious, political, civic and media organizations have appealed to you several times concerning […]

በሳውዲ አረብያ እና በኢራን መሃከል ውጥረቱ ተባብሷል፣የዲፕሎማቲክ ግንኙነት እና በረራ ቆሟል።ሱዳን ከሳውዲ ጎን መሰለፏ እየተነገረ ነው

በሳውዲ አረብያ እና በኢራን መሃከል ያለው ውጥረት ጨምሯል።የዲፕሎማሲ ግንኙነት አቁመዋል። ሱዳን እና ባህሬን ከሳውዲ ጎን ቆመዋል።ጉዳዩ ከየመኑ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የአካባቢውን አገራት ሊያነካካ ይችል ይሆን? የሚል ጥያቄ አስነስቷል።ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ የማነካካቱ ጉዳይ ለብዙዎች ጥያቄ አይደለም።ነገር ግን ጥያቄው በምን ያህል ደረጃ የሚለው ነው።ኢራን የሚገኘው የሳውዲ ኢምባሲ ጥቃት ደርሶበታል።ይህንን ተከትሎ የሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ቆሟል። ዛሬ ሰኞ ታህሳስ 25/2008 […]

መንግሥት ከካሩቱሪ ላይ ከ98 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ነጠቀ

02 Jan, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ እና ውድነህ ዘነበ  ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ  ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ የአዲስ አበባ ከተማን ሁለት እጥፍ ለማከል […]