መላከ ብስራት ቆሞስ አባ ሀብተየሱስ የኦስሎ ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ጳጉሜን 5፣2008 ዓም ወቅታዊውን ሁኔታ አስመልክተው ያስተማሩት ትምሕርት

Tuesday, 20 September 2016 መላከ ብስራት ቆሞስ አባ ሀብተየሱስ የኦስሎ ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ጳጉሜን 5፣2008 ዓም በኦስሎ፣ኖርዌይ በኢትዮጵያ ማኅበረሰብ እና የኢትዮጵያ የጋራ መወያያ መድረክ በፒ ሆቴል ያዘጋጁት የ2009 ዓም የአዲስ ዓመት መቀበያ እና የኢትዮጵያ ቀን በሚል ተዘጋጅቶ በነበረው የውይይት እና የፀሎት መርሃ ግብር ላይ የሰጡት ትምሕርት። በቪድዮ መሃል የሚመጣው ተንቀሳቃሽ ምስል በዕለቱ የቀረበው ጭውውት አካል ነው።በትምሕርቱ […]
በአማራ ክልል አሁንም መደበኛ ሕይወት አልተመለሰም

21 Sep, 2016 By ዮናስ ዓብይ – የፀጥታ ኃይሎች የእስር አደን እያካሄዱ ነው ተባለ – ክልሉ ደግሞ ማሰር ሳይሆን በብር ሸለቆ ሥልጠና እየሰጠሁ ነው ብሏል በአማራ ክልል ከሐምሌ ወር አጋማሽ ጀምሮ እስካለፈው ወር የመጨረሻ ቀናት ተስፋፍቶ የነበረው ተቃውሞና አለመረጋጋት ሙሉ በሙሉ አለመቀረፉ ተገለጸ፡፡ በጎንደርና ባህር ዳር ከተሞችን ጨምሮ በርከት ባሉ የክልሉ ከተሞች የፀጥታ ኃይሎች በተቃውሞው […]
ኦሕዴድ ሊቀመናብርቱን አነሳ

21 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር – የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሰሞኑን ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው፣ የድርጀቱን ሊቀመንበር አቶ ሙክታር ከድርንና ምክትል ሊቀመንበሯን ወ/ሮ አስቴር ማሞን ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው ማክሰኞ መስከረም 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት ላይ በፌስቡክ ገጹ እንዳሳወቀው፣ ሁለቱ አመራሮች ያቀረቡትን ጥያቄ በመቀበል ከድርጅቱ […]
መንግሥት ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር በጀመረው ውይይት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ ገጠመው

21 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር – ‹‹ይች አገር እንድትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት›› አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር – በሐሮማያና በባህር ዳር መምህራን ከተሳትፎ ታቅበዋል – በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውይይቱ አልተጀመረም መንግሥትና ገዥው ፓርቲ በትምህርት ዘርፍና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት ጋር የጀመረው ውይይት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የዩኒቨርሲቲው […]
መልእክተ አዱኛው ወርቁ ።

Woe to my Generation! by Adugnaw Worku
Dr Fikru Gebrekidan on SBS Radio disputes Seyoum Mesfin’s crude remarks

By Kassahun Seboka September 20, 2016 https://youtu.be/CfXilWbfYsI SOURCE – SBS RADIO
Ethiopian Abebe Aemro Selassie has been appointed the director of IMF African department.

<a href=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/ck.php?n=a5250418&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE’ target=’_blank’><img src=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/avw.php?zoneid=3&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE&n=a5250418′ border=’0′ alt=” /></a> <a href=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/ck.php?n=a9581a2b&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE’ target=’_blank’><img src=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/avw.php?zoneid=6&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE&n=a9581a2b’ border=’0′ alt=” /></a> [Ethiopia] Abebe Aemro Selassie appointed IMF Africa department director 20-09-2016 11:32:15 | by: Bob Koigi Ethiopian Abebe Aemro Selassie has been appointed the director of IMF African department. Mr. Abe succeeds Antoinette Sayeh and has been praised by the […]
Ethiopian Israelis urge U.S. to condemn Ethiopian government

September 19, 2016 by JNS.org. Ethiopian Israelis urge U.S. to condemn Ethiopian government (JNS.org) Nearly 100 Ethiopian Israelis protested in front of the U.S. Embassy in Tel Aviv on Monday, urging the U.S. government to stop supporting the Ethiopian government, the Jerusalem Post reported. More than 400 Ethiopians have been killed during anti-government demonstrations that began […]
Egypt, Ethiopia, Sudan sign final contracts on Nile dam studies

Egypt’s irrigation minister hailed Tuesday’s contracts as ‘historic’ Ahram Online , Tuesday 20 Sep 2016 Egypt, Ethiopia, Sudan sign final contracts on Nile dam studies The Grand Ethiopian Renaissance Dam in close snapshots (Bassem Abo-Elabass) Related Renaissance Dam will not negatively affect Egypt: Ethiopia’s Parliament Speaker PHOTO GALLERY: The Grand Ethiopian Renaissance Dam in […]
The Iron-Fisted Ethiopian State [By Adeyinka Makinde]

September 20, 2016 The Iron-Fisted Ethiopian State [By Adeyinka Makinde] A political crisis of longstanding duration has been brought to the world’s attention by the actions of a competitor at the recently concluded Olympic Games. Marathon runner Feyisa Lilesa’s gesture of raising his arms aloft in the form of a cross as he was […]