ለጃዋር መሐመድ! [ኣብርሃ ደስታ]

August 28, 2016                       ለጃዋር መሐመድ! [ኣብርሃ ደስታ] ጃዋር መሐመድ የማከብረውና የማደንቀው ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነው። በቅርቡ ስለ ኦሮሞና አማራ ህዝብ ትስስር አርቲስቲክ በሆነ የሚያምር ቋንቋ ገልፆታል። ጃዋር እንዲህ ፅፏል “ኦሮሞ እና አማራ ‹‹እሣት እና ጭድ ናቸው ›› ብላችሁ ክብሪት ለመጫር ለምትቋምጡ የወያኔ ሎሌዎች የሚከተለውን ብትገነዘቡ መልካም […]

Egypt, Sudan, Ethiopia have surpassed disputes over GERD: Sudanese FM – Daily News Egypt

Sunday August 28, 2016 An Egyptian-Sudanese summit will be held in Cairo in October, says Ghandour  Egypt, Sudan, Ethiopia have surpassed disputes over GERD: Sudanese FM Egypt, Sudan, and Ethiopia have surpassed their disputes over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), and have moved to a new cooperative phase in economic, political, and security-related fields, […]

አስቸኳይ መልእክት (ከአዲስ አበባ)

ብሥራት ደረሰ ከአዲስ አበባ   August 28, 2016 በአሁኒቷ ቅጽበት በዐማራው አካባቢ ሕዝቡ ከወያኔ ታጣቂዎች ጋር በባዶ እጁ እየተፋለመ ይገኛል፡፡ ይህ ለዓመታት ታፍኖ የነበረ የነፃነት ጥያቄ ወቅቱን ጠብቆ አሁን በቅርብ ከሞላ ጎደል በሁሉም የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች ፈንድቷል፡፡ ይህ የሚያሳየው ጭቆናና ምሬት በኃይል ታፍኖ ሊቀር የማይችል መሆኑን ነው፡፡ ይሁንና ነፃነት የጠማው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጎሣና በሃይማኖት ተወስኖ […]

መንግሥት ፈርሷል?!

  August 28, 2016 መንግሥት ፈርሷል?! በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ ያሉ ዐማሮችም ተነስተዋል፡፡ ከ60 በመቶ በላይ በሚሆነው የዐማራ አካባቢ ወያኔ ለእግሩ መርገጫ የሚሆን ቦታ […]

ሕዝባዊ ተቃውሞው ኢኮኖሚውን እየጎዳው ነው! – ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

August 28, 2016 “ጥብቅ እርምጃ እንወስዳለን” ህወሃት   በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያደረሰ መሆኑ ተሰማ፡፡ የአመጹ ሒደትና ብርታት ያሳሰበው ህወሃት ከመግደል በላይ እንዴት እንደሚያጠብቀው ባያሳውቅም “ጥብቅ እርምጃ” መውሰድ እንደሚጀምር ተናገሯል፡ ህወሃት ለማመን ባይፈልግም ለአስር ወራት የዘለቀው የኦሮሞ ተቃውሞ በክልሉ የንግድና ሌሎች ተቋማት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል፡፡ ከክልሉ ወደሌሎች […]

ዳግማዊ ኦሮማይ [ዶ/ር ዳኛቸው ኣሰፋ]

August 27, 2016 ዳግማዊ ኦሮማይ [ዶ/ር ዳኛቸው ኣሰፋ] ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ›› በሚል ርእስ የጻፈው መጽሐፍ እንደ ኾነ ይታወቃል፡፡እንደ እርሱ አተረጓጎም፣ ኦሮማይ ማለት አለቀ፣ ተፈጸመ፣ ሰዓቱ ደረሰ የሚል አንድምታያለው ቃል ነው፡፡የበዓሉ ትረካ የደርግን ሥርዓተ መንግሥት ማብቂያ የሚጠቁም ሲኾን፣ ኒኮሎ ማኪያቬሊ የዛሬ አምስት መቶ ዓመት፣ ‹‹ስለ ልዑላኑ ማውራት ከአንገት ያሳጥራል››እንዳለው የበዓሉም መጨረሻ በዚኹ መንገድ […]

በርከታ ከተሞች ራሳቸውን ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል

August 27, 2016 የዐማራ ሕዝብ ተጋድሎ – ሙሉቀን ተስፋው (ነሃሴ 20 ቀን 2008)   በበርከታ የጎጃም ከተሞች የዐማራ ተጋድሎ ተፋፍሟል፤ ራሳቸውንም ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል  በቡሬ ከተማ ከሠላሳ ሺህ በላይ ዐማራ ለተጋድሎ ወጥቷል፤ የኦሮሚያ ኢንተ. ባንክን ሕዝቡ ጥበቃ አድርጎለታል  በጅጋ የተጋድሎ ሰልፉ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል  ቋሪት ወረዳ ሙሉ በሙሉ በሕዝብ ቁጥጥር ሥር […]

Ethiopia: Beans – a Mighty Tool in the Fight for Food Security

  26 August 2016 analysis   In the Amhara region of Ethiopia, farmers have given up on one of their staple crops. “Once our village was a major producer of faba bean,” says farmer Yeshewalul Tilaye, from the Chichet village of Tarma Ber, “but we lost hope.” Disease and natural resource degradation have plagued the […]

Tanzania to sign 400MW power purchase deal with Ethiopia

  Editor: huaxia Aug. 27 ,2016 (Xinhua) DAR ES SALAAM, Aug. 27 (Xinhua) — Tanzanian authorities said on Saturday that the country will sign a 400 megawatts power purchase agreement with Ethiopia in the coming weeks. Felchesmi Mramba, Managing Director of state-owned Tanzania Electric Supply Company, said the official signing of the power pact will […]

ውሾቹን «ተው» በሏቸው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት – (ማሳሰቢያ አንብበው ካልጨረሱት አያንብቡት)

ውሾቹን «ተው» በሏቸው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት – (ማሳሰቢያ አንብበው ካልጨረሱት አያንብቡት) August 26, 2016 ኦሮምኛ አንድ ድንቅ ተረት አለ፡፡ በአንድ የኦሮሞ መንደር ውስጥ ሮቤል መገራ የሚባሉ ጥበበኛ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ አንድ ቀን የሁለት ጎረቤታሞች ንብረት የሆኑ ሁለት ውሾች ሲጣሉ ያያሉ፡፡ እኒህ ጥበበኛ ሽማግሌም «እነዚህን ውሾች እንገላግላቸው፤ ያለበለዚያ ችግራቸው ለሁላችንም ይተርፋል፣ በዓለም ላይ ችግር የሚነሣው ከአጥንት […]